በሀገሪቱ የፖለቲካ አደረጃጃት ውስጥ ሕዝብን አንድ የሚያደርጉ ሥራዎች ሊቀድሙ እንደሚገባ ተመለከተ

ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመምከር ላይ ናቸው፡፡ ውይይቱ በፓርቲዎች በኢትዮጵያ የተጀመረውን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወደ አንድ... Read more »

አዲስ አበባ በሚቀጥለው ሳምንት ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ መስጠት ትጀምራለች

አዲስ አበባ ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ መስጠት እንደምትጀምር የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። አዲሱ የዲጂታል መታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አገልግሎቱ የሚጀመር ሲሆን ለዚህም በቂ መታወቂያ ካርዶች መዘጋጀታቸውን በኤጀንሲው... Read more »

የመቐለ ከተማ አስተዳደር 13 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ ባለሀብቶች መሬት አስረከበ

የመቐለ ከተማ አስተዳደር 13 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ 222 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት መሬት በዕጣ ማስረከቡ ተገለጸ፡፡ እንደ ኢቢሲ ዘገባ ባለሀብቶቹ ለ22 ሺ 9 መቶ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሏል፡፡ በዕጣ አወጣጥ ሥነ... Read more »

በመኪና አደጋ የሰዎች ህይዎት አለፈ

በደጀን ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ህይዎት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ዙሪያ ወረዳ ዘመትን በተባለች ቀበሌ ጠዋት 12፡00 ላይ ነው። ዛሬ ጠዋት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን... Read more »

በሶማሌ ክልል ለመምህራን የማበረታቻ ፓኬጅ ለመተግበር ጥናት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ

ጅግጅጋ፡- በክልሉ በተለይም በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚስተዋለውን የመምህራን እጥረትን ለማቃለል እንዲቻል ለመምህራን የማበረታቻ ፓኬጅ ለመተግበር የሚያስችል ጥናት እየተደረገ መሆኑን የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አብዲላሂ መሐመድ ለአዲስ ዘመን... Read more »

የሱዳኑ ፕሬዚዳንት በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በትናንትናው ዕለት በመላ ሀገሪቱ ለአንድ ዓመት የሚፀና የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ ማወጃቸውን አስታውቀዋል ። ከዚህ ባለፈም ካቢኔያቸውንና በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የግዛት አስተዳዳሪዎችን በማንሳት በወታዳራዊ አዛዦች መተካታቸው ነው የተገለፀው። የአስቸኳይ... Read more »

መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች በኤሌክትሪክ እጦት ስራችንን አቁመናል አሉ

አዲስ አበባ፡- በ2003ዓ.ም ከጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ወደ መካከለኛ ኢንዱስትሪነት የተሸጋገሩ በኤሌክትሪክ አቅርቦች ችግር ምክንያት ስራችንን አቁመናል ሲሉ አማረሩ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበኩሉ ችግሩ መኖሩን አምኖ ጥያቄያቸውን ለማስተናገድ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ የንብ ብረታብረትና... Read more »

አስተዳደሩን ለከፍተኛ ኪሳራ የዳረጉ 25 ተቋማት በህግ ሊጠየቁ ነው

– በሦስት ተቋማት ብቻ ከ672 ሚሊዮን ብር በላይ ጉድለት ተገኝቶባቸዋል -ከ26 ሚሊዮን ብር በላይ ከደንብና መመሪያ ውጭ ግዢ ተፈጽሟል አዲስ አበባ፡- ጥሬ ገንዘብ በማጉደል፣ የተሰበሰበ ገንዘብ በወቅቱ ፈሰስ ባለማድረግ፣ ባለማወራረድ፣ በአግባቡ ወጪ... Read more »

በመስቀል አደባባይ ሠላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል በሚል በ የተላለፈው ዘገባ ሀሰተኛ መሆኑን ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ እሁድ የካቲት 17/2011 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ሠላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል በሚል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የተላለፈው ዘገባ ሀሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት ምንም... Read more »

በኢትዮጵያ ጥራት ያለው ሕክምና እየተሰጠ እንዳልሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ተከታታይ የሆነ የህክምና ሥልጠና ባለመኖሩ ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት እየተሰጠ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ገለጸ። ማህበሩ 55ኛ ዓመታዊ የሕክምና ጉባዔውንና ዓለም አቀፍ የጤና አውደ ትናንት ባካሄደበት ወቅት የማህበሩ ፕሬዚዳንት... Read more »