አንተነህ ቸሬ ድምፃዊ፣ ተወዛዋዥ፣ ጸሐፌ ተውኔት፣ አስተማሪ፣ ደራሲና የኪነ-ጥበብ ስራዎች ኃላፊ ሆኖ አገልግሏል ። በእርግጥ እርሱ ስፖርተኛም ነበር ።የልጃቸው ‹‹አዝማሪ›› መባል ያስጨነቃቸውን የወላጆቹን ጫና ተቋቁሞ በኪነ ጥበብ ባሕር ውስጥ በብቃት መዋኘት ችሏል... Read more »

አንተነህ ቸሬ ‹‹አልወለድም›› በተሰኘው ገናና ልብ ወለድ ይታወቃል። ከ20 በላይ የልብ ወለድ፣ የድራማና የግጥም መጽሐፍትን ያሳተመ ደራሲ፣ ባለቅኔና ገጣሚ ነው። የጽሑፎቹ ጭብጦች በጭቆና፣ በሙስና፣ በመሃይምነት እና በማኅበራዊ ኑሮ ላይ ያተኮሩ ነበሩ። የመንግሥትን... Read more »

አንተነህ ቸሬ ‹‹መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ›› የተሰኘውና የመዝገበ ቃላት ጣሪያ እየተባለ የሚታወቀው የሊቁ አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ መጽሐፍ ከጥንስሱ እስከ ፍፃሜው እንዲደርስ መምህር ክፍለ ጊዮርጊስ፣ አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ እና አለቃ ደስታ... Read more »

አንተነህ ቸሬ ‹‹የገበሬው እውቀት ትኩረት ይሰጠው፤ የገበሬን ሙያ በሳይንስ ማገዝ እንጂ በሳይንስ መተካት እንዳይሞከር›› እያሉ በአደባባይ ይናገራሉ። በርካታ የኢትዮጵያ የግብርና ኮሌጆችና የምርምር ተቋማት የእርሳቸውን ትጋት ይመሰክራሉ። የኢትዮጵያን የብዝሐ ሕይወት ሀብትን የሚያከማችና የሚጠብቅ... Read more »

አንተነህ ቸሬ ከቢሮ እስከ ጦር ግንባር ድረስ በተግባር የተፈተነ የጋዜጠኝነት ልምድ አላቸው። ከጀማሪ ዜና ዘጋቢነት ተነስተው የሙያው ቁንጮ እስከሆነው፣ ዋና አዘጋጅነት ድረስ ደርሰዋል። በመጠሪያ ስማቸውና በብዕር ስማቸው በርካታ ጽሑፎችን ጽፈዋል። ዘግይተው በጀመሩት... Read more »

‹‹አሀዱ ሳቡሬ›› የሚባል ስም ሲነሳ ‹‹አጠገበኝ ወሬ›› የሚል ሐረግ ይከተላል። ይህ ስያሜ ሰውየውን በሚያውቋቸውም ሆነ በማያውቋቸው ዘንድ የተለመደ ነው። በአስተርጓሟነት ጀምረው፤ ጋዜጠኝነትን ተረማምደውበታል፤ ዝነኛም ሆነውበታል። በጸሐፊነት አሟሽተው እስከ አምባሳደርነት ድረስ ዘልቀዋል። በ1940ዎቹና... Read more »
‹‹ማርሽ ቀያሪው›› በሚለው ቅፅል ስሙ ይታወቃል። በሩጫ ውድድሮች የማብቂያ ዙሮች ላይ ፍጥነቱንና የአሯሯጥ ዘዴውን በድንገት በመቀየር ተፎካካሪዎቹን አስከትሎ የሚገባ ታላቅ አትሌት ነው። በጠንካራ ስራና በጥልቅ የሐገር ፍቅር ስሜት የታጀቡ የበርካታ አንጸባራቂ ድሎች... Read more »

የኢትዮጵያ የባንክ ሥርዓት አሁን ያለበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ ብዙ ባለሙያዎች አስተዋጽኦ አበርክተዋል። የአገሪቱን የባንክ ዘርፍ የመሩት የመጀመሪያዎቹ የባንክ ሥራ አስኪያጆች የውጭ አገራት ዜጎች ነበሩ። ‹‹ኢትዮጵያውያን ለባንክ ሥራ አመራር ብቁ አይደሉም›› የሚለውን አስተሳሰብ... Read more »

የሙያ አጋሮቻቸው ሁሉ ‹‹ተንቀሳቃሿ የአፍሪካ ጉዳዮች ኢንሳይክሎፒዲያ (The Walking Encyclopedia of African Affairs) ብለው ይጠሯቸዋል። ለ52 ዓመታት ከ10 ወራት ያህል የኖሩበት የዲፕሎማሲው ዓለም ባለረጅም ዘመን አገልግሎቷ አፍሪካዊት ዲፕሎማት አሰኝቷቸዋል … አምባሳር ቆንጂት... Read more »

በልጅነታቸው ብዙ ውጣ ውረዶችን አይተዋል።የቀለም ትምህርትን እንደልባቸው ለማግኘት አልቻሉም።ይሁን እንጂ የሕይወትን ፈተናዎች ተጋፍጠው የአገር ባለውለታ እንዲሆኑ ያስቻሏቸውን ተግባራት አከናውነዋል።ምንም እንኳ በቀለም ትምህርት ብዙ ባይገፉም ከ50 በላይ መጻሕፍትን መጻፍ (በድርሰትና በትርጉም) ችለዋል።ከስነ ጽሑፉ... Read more »