ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ... Read more »
ከኢትዮጵያ ባሕላዊ የሙዚቃ መሣሪዎች መካከል አንዱ የሆነውንና ከእነዚህ መሣሪዎች መካከልም ‹‹ከባዱና ጥንቃቄን የሚጠይቀው ነው›› የተባለለትን ዋሽንት በመጫወት ወደር ያልተገኘላቸው አንጋፋ የሙዚቃ ሰው ነበሩ:: ዋሽንት መጫወት የለመዱት የአራት ዓመት ሕፃን ሳሉ እንደነበር ራሳቸው... Read more »
አንተነህ ቸሬ ከ60 ዓመታት በላይ በሩጫ ውስጥ ኖረዋል። ስፖርት፣ በተለይ ሩጫ፣ እስትንፋሳቸው ነው። ‹‹እኔን ከስፖርት የሚለየኝ ሞት ብቻ ነው›› በሚለውና ለስፖርት ያላቸውን ፍቅር በሚገልፁበት ንግግራቸው ይታወቃሉ። የተሳተፉባቸውን ውድድሮች በበላይነት በማጠናቀቅ ለቁጥር የበዙ... Read more »
አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ ሙዚቃ በቅርቡ ሁለት አንጋፋ ባለውለታዎቹን አጥቷል። እነዚህ አንጋፋዎች ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ያበረከቱት አስተዋፅዖ በዋጋ የማይተመንና በቃላት የማይገለፅ ታላቅ ውለታ ነው። አንዱ ግጥምና ዜማ በመስራት፣ የሙዚቃ መሳሪያ በመጫወት፣ በውዝዋዜና በዘፈን፤ ሌላኛው... Read more »
አንተነህ ቸሬ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ) ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ‹‹ግንባሩ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚበጅ ቡድን አይደለም›› ያሉ ብዙ ወገኖች ተቃውሟቸውን ሲገልፁና ትግል ሲያካሂዱ ቆይተዋል። ቡድኑ ያሳካቸው በጎ ነገሮች እንደተጠበቁ ሆነው... Read more »
አንተነህ ቸሬ የአንዳንድ ሰዎች ባሕርይና ድርጊት ከተለመደው ማኅበረሰባዊ ልማድ ወጣ ያለና ያፈነገጠ ሲሆን ይስተዋላል። የእነዚህ ሰዎች አስቂኝ፣ አስገራሚና አሳዛኝ ገጠመኞቻቸው እነርሱ በሕይወት በነበሩባቸውም ይሁን ካለፉ በኋላ ሲታወሱ ይኖራሉ ። አለቆቹን በሽጉጥ እያስፈራራ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት ያስቆጠሩ የስዕል ጥበብ ያላት አገር ናት። ነባሩ ሀገርኛ የአሳሳል ጥበብ ከቤተ-ክርስቲያን ትምህርት ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው። በአገሪቱ ዘመናዊ የአሳሳል ጥበብ የተጀመረው ዝንባሌው ያላቸው ኢትዮጵያውያን ወደ ውጭ አገራት... Read more »
አንተነህ ቸሬ ለጋዜጠኝነት የነበራቸው ፍላጎትና ፍቅር እንግሊዝ ድረስ ሄደው እንዲማሩ የተወሰነላቸውን የትምህርት መስክ እንዲተውት አስገድዷቸዋል፡፡ ልዩ የማንበብና የመጻፍ ፍቅር አላቸው፡፡ ኢትዮጵያውያን በውጭ ቋንቋዎች ላቅ ያለ ችሎታ ማሳየት እንደሚችሉ ያስመሰከሩ አንጋፋ ባለሙያ ናቸው፡፡... Read more »
በጋዜጠው ሪፖርተር አፄ ዮሐንስ ሐምሌ 5 ቀን 1825 ዓ.ም በትግራይ ተምቤን ልዩ ሥሙ ማይ በሐ ተብሎ በሚታወቅ ሥፍራ ተወለዱ። ርዕሠ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሣ ሐምሌ 6 ቀን 1863 ዓ.ም አፄ ተክለ ጊዮርጊስን... Read more »
አንተነህ ቸሬ የሕይወታቸው ጥሪ የተቸገሩ ሰዎችን መርዳትና መንከባከብ ነበር። በድህነት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን በዘላቂነት ለመለወጥ ከልጅነታቸው ጀምሮ በትጋት ሲሰሩ የኖሩ ሰው ናቸው። የተሻለ ኑሮ መኖር የሚያስችሏቸውን ብዙ እድሎችን ቢያገኙም ‹‹ድሆችን መርዳት የማያስችለኝ... Read more »