ጉዳት ማለት በሰው ጥቅም ወይም ሀብት ላይ የሚደርስ ጉድለት ወይም ኪሳራ ነው ( የአካል ጉዳትንም ጨምሮ)፡፡ በውል ሕግ ላይ ማብራሪያ የፃፉት ፕሮፌሰር ጆርጅ ቺቺኖብችም ጉዳት በሰው ጥቅም ላይ የሚደርስ ኪሳራ ነው የሚል... Read more »
የወንጀል ድርጊት የተለያዩ መነሻዎችን መሰረት በማድረግ ወይም የተለያዩ ዓላማዎችን ለማሳካት ያሚፈፀም ነው። ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ማግኘት ደግሞ አንዱ ነው። ከዚህ የተነሳ አንድ ወንጀል አድራጊ ከወንጀል ድርጊት ያገኘውን ሀብት እንዲጠቀም መደረግ የለበትም የሚለው የህግ... Read more »
ድንበር ተሻጋሪ ወንዝ ማለት ከአንድ ሀገር ተነስቶ የሌሎችን ሀገሮች ድንበር የሚያቋርጥ ዓለም አቀፍ ወንዝ ነው፡፡ ይህ የከርሰ ምድር ውሃንና ገባር ወንዞችን አይመለከትም፡፡ ቀደም ሲል የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን ውሃ እና የውሃ ሀብትን ለመከፋፈልም... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ ናይል ለሚባለው የዓለም ረጅሙ ወንዝ በጥቁር ዐባይ አማካኝነት 86 በመቶ የሚሆነውን ውሃ የምታዋጣ ናት። ይሁን እንጂ የታችኛው የወንዙ ተፋሰስ ሀገራት በዋናነት ግብጽና ሱዳን ለናይል ምንም አይነት አስተዋጽኦ ሳያደርጉ የወንዙ ብቸኛ... Read more »
የወንጀል ተካፋይ የሆነን ሰው ምስክር አድርጎ ከክስ ነፃ የሚሆንበትን የሕግ ማዕቀፎች ከመመልከታችን በፊት ከክስ ነፃ የማድረግ ምንነትና ዓይነቶችን መመልከት ተገቢ ነው። ስለዚህ ከክስ ነፃ ማድረግ ማለት ከቃሉ መረዳት እንደሚቻለው በሕግ ከሚጣል ግዴታ፣... Read more »
በዓለም አቀፍም ይሁን በሃገር አቀፍ ሕግጋት እውቅና ተሰጥቷቸው ጥበቃ ከሚደረግላቸው መብቶች አንዱ የግል ነጻነት መብት ነው:: የግል ነጻነት መብት ሲባል በግለሰቦች ንብረት ወይም የይዞታ መብት ላይ የሚደረግን አግባብነት የሌለው ጣልቃ ገብነት ለማስከበር... Read more »
ወንበዴ የሚለው ቃል ለማህበረሰቡ አዲስ አይደለም። ይልቁንም በተለምዶ ጉልበተኛ ሆኖ ሠላም እየነሳ ለሚያስቸግር ሽፍታ እና ቀማኛ የባህሪ መገለጫ አድርጎ ሲጠቀምበት ኖሯል። ምንም እንኳን ህብረተሰቡ ውንብድናን ከጉልበተኝነት ጋር አያይዞ የሚጠቀምበት መሆኑ በጥቂቱም ቢሆን... Read more »
አንድ ሰው ወንጀል ፈጽሟል ተብሎ ክስ ሊቀርብበት እና ሊቀጣ የሚችለው የተላለፈውን የወንጀል ድርጊት ሊያቋቁሙ የሚችሉት ህጋዊ፤ ግዙፋዊ እና ሞራላዊ ፍሬ ነገሮች ባንድ ላይ ተሟልተው ሲገኙ ብቻ እንደሆነ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 23... Read more »
የአካባቢ ደህንነት መብት የዜጎችን ንፁህና ጤናማ በሆነ አካባቢ የመኖር መብት የሚያመላክት ነው።ይህ ንፁህና ለጤና ተስማሚ የሆነ አካባቢ በተለያዩ ምክንያቶች ሊበከል ስለሚችል በአካባቢያችን ላይ የሚደርሰውን ጉዳትና ብክለት በመከላከል ንጹሕ፣ ጽዱ እና ለኑሮ አመቺ... Read more »
ህወሓት እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በቅርቡ የውሳኔ ሃሳብ ማስተላለፉ ይታወሳል።ይህን ተከትሎ ትናንት የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የውሳኔ ሀሳቡን አጽድቆታል። እነዚህ ሁለቱ ሀይሎች በዜጎች ላይ ሽብርን የሚፈጽሙ፣ መሰረተ ልማትን የሚያወድሙና... Read more »