በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ለግጭት የዳረገው ጉዳይ እልባት ምን ይሆን?

እንደመንደርደሪያ በኮድ -3 ተሽከርካሪ የተፈቀደው የሥራ አይነት የኪራይ አገልግሎት እንጂ የታክሲ ሥራ አለመሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን የኤሌክትሮኒክስ የታክሲ ስምሪት(የኤታስ) አገልግሎት አሰጣጥ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 05/2011 መመሪያ ይገልጻል:: የኪራይ አገልግሎት የሚባለውም... Read more »

ያልፀደቀው መዋቅርና የፈጠረው ቅሬታ

ጥቅምት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ‹‹ከሁለት ያጡ?›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ፍረዱኝ አምድ ላይ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ሠራተኞች ለተቋማችን ያቀረቡትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ ዘገባ መሥራታችን ይታወሳል። ሆኖም በዘገባው ‹‹የእኛም ሐሳብ ሊካተት... Read more »

ገንዘቡ የማን ነው? እንዴትስ ተዘዋወረ?

 የ2005 ዓ.ም መሰናበቻና ወደ 2006 ዓ.ም መሸጋገሪያ የነበረችው ወርሃ ጳጉሜ ለወይዘሮ ፋንታነሽ አሰፋ መልካም ዜናን አላሰማቻቸውም:: አንዳች ዱብ ዕዳ ወረደባቸው እንጂ፡፡ በጉሮሮ ካንሠር ይሰቃዩ የነበሩት ባለቤታቸው አቶ መሐመድ ሰዒድ ያደረባቸው ጽኑ ሕመም... Read more »

የወይዘሮዋ አቤቱታ

የዛሬው የዝግጅት ክፍላችን አቤቱታ አቅራቢ ወይዘሮ ሙሉ መኮንን በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በርበሬ ተራ አካባቢ ነዋሪ ሲሆኑ፤ ዕድሜያቸው በ60ዎቹ ይገመታል። እርጅና፣ የኑሮ ጉዳትና ታማሚነት ተጋግዘው አቅማቸውን እንዳዳከሙት ገጽታቸውና አካላቸው ይመሰክራል። ወይዘሮ... Read more »

ከሁለት ያጡ?

በወር በሚያገኙት ደመወዝ የመኖሪያ ቤት ተከራይቶ መኖር እንደ ዳገት የከበዳቸው ሠራተኞች የጠዋቷን ጀንበር ለመመልከት ቀስቃሽ የወፎች ጫጫታ አያሻቸውም። ይልቁንም አዳራቸውን በዕምነት ተቋማት ደጃፍና የእግር ጉዞ እያደረጉ ከጨረቃ ጋር ዓይን ለዓይን ሲተያዩ ወጋገኑ... Read more »

ዕንባ ያፈሰሰው የመመሪያ አፈፃፀም

ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም ‹‹የመመሪያ አፈፃፀሙ የሠራተኞችን ዕንባ አፍስሷል›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በፍረዱኝ ገጽ ላይ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ከወረዳ 12 ወደ ተቋማችን የመጣ ቅሬታን ማስተናገዳችን ይታወሳል። ሦስቱ ሠራተኞች... Read more »

የመመሪያ አፈፃፀም ግድፈቱ የሠራተኞችን ዕንባ አፍስሷል

መንግሥት በተለያዩ ወቅቶች ከሕብረተሰቡ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለማቃለል በርካታ መፍትሔ አቅጣጫዎችን እየቀየሰ ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የችግሮች ምንጭ በሆነው የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ በልዩ ትኩረት እየሠራ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ... Read more »

ዕውነቱ እማን ዘንድ ነው?

መንግስት በከተማዋ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለማቃለል በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል። ከዚህ ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሰው የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ቢሆንም የመንግስት ቤቶች ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸው ቤቶችም ይህ ነው የማይባል ጥቅምን ሳያበረክቱ እንዳላለፉ... Read more »

የተከሰሰ ዋስ ሊያነሳቸው የሚገቡ ሕጋዊ መከራከሪያዎች

እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! የዋስትና ዓይነቶች ባለፈው ሳምንት ጽሑፋችን ስለ ዋስትና እና ልዩ ባህርያቱ በዝርዝር አንስተን ሰፊ ግንዛቤ ማግኘታችን ይታወሳል። በዚህኛው ጽሑፋችን ደግሞ ዋስ በባለገንዘቡ ተከሶ ለፍርድ በሚቆምበት ወቅት ሊያነሳቸው የሚገቡ... Read more »

‹‹የቆጡን አወርድ ብላ…›› (ካለፈው የቀጠለ)

 መስከረም 21 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ‹‹የቆጡን አወርድ ብላ…›› በሚል ርዕስ ዘገባ መስራታችን ይታወሳል። ዘገባው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ጌሴም ኮንስትራክን ግንባታና ግብዓቶች ምርት ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር... Read more »