አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ዲያስፖራዎችና የዘመናት ጥያቄዎቻቸው

ሶሎሞን በየነ ቀደም ሲል ምንም እንኳን መንግሥት የዲያስፖራ ፖሊሲ በማውጣት ዲያስፖራው በአገሩ ልማት እንዲሳተፍ፣ ኢንቨስት እንዲያደርግ፣ ለቤተሰቡ የሚልከውን ገንዘብም በህጋዊ መንገድ እንዲልክና የአገሩ ዲፕሎማት እንዲሆን ለማድረግ ያላሰለሱ ጥረቶች ሲደረግ ቢቆይም የተመዘገበው ውጤት... Read more »

“ከማንም በላይ ኢትዮጵያዊ ነን ባንልም ከማንም ያነሰ ኢትዮጵያዊ እንዳልሆንን በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ“ረዳት ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር

ጌትነት ምህረቴ ”ከፊታችን ያለውን ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ታዓማኒ እንዲሆን መንግስት እንደ መንግስት እኛም ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደ ተፎካካሪ ፓርቲ ሀላፊነታችንን በምን አግባብ ነው መወጣት ያለብን የሚለውን አስበንበትና ተጨንቀን መስራት ይኖርብናል።ህዝቡም በሰከነ መንፈስ ሚናውን... Read more »

«የተማረ ሁሉ የአገርና የሕዝብ ዕዳ እንዳለበት አውቆ በዚያው ልክ ለሕዝብ ፍላጎት ማገልገል ይጠበቅበታል» ዶክተር ታደሰ ቀነዓ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

 ዋቅሹም ፍቃዱ በአገራችን ከአርባ በላይ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚገኙ መረጃዎች ያሳያሉ። የዩኒቨርሲቲዎቹ ቁጥር በዚህ ልክ ቢያድግም የአገራችን የትምህርት ሥርዓት ግን ገና ዳዴ እያለ ያለና በተለይ ከፍተኛ የጥራት ችግር የሚነሳበት ነው። ከዚህ በተጨማሪም ከቅርብ... Read more »

«ከ27 ዓመታት የልማት ዘፈንና ፉከራ በኋላ የትግራይ ሕዝብ በችግር ላይ ወድቆ መገኘቱ አሳፋሪ ነው»አቶ አንዳጋቸው ጽጌ

ማህሔት አብዱል  ባለፉት 27 ዓመታት የፖለቲካ ሥርዓቱ ከገፋቸው ፖለቲከኞች አንዱ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ናቸው። በተለይም የሥርዓቱ መሪዎች በአገርና በሕዝብ ላይ ያደርሱት የነበረውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወምና በማጋለጥ ረገድ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለዋል። የህወሓትን... Read more »

“የመተከል ዞን ችግር ለረጅም ጊዜ ሲዘራ የነበረ ያልተገባ ትርክት እና ሴራ ውጤት ነው”አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ማስተባበሪያ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር

ወርቁ ማሩ  አገራችን ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። ይህ ለውጥ በአንድ በኩል በህብረተሰቡ ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም በርካታ ተስፋዎችን ያጫረ ሲሆን፤ በአንጻሩ ደግሞ በርካታ ተግዳሮቶችንም እያስተናገደ ያለ ነው። በተለይ... Read more »

”በጠላቶቻችን የጥፋት ድግስ ልክ ህዝቡ ተባባሪ ቢሆን ይቅር ኢትዮጵያ ምስራቅ አፍሪካም አትተርፍም‘ ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት

ዋቅሹም ፍቃዱ  ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር ሆኖ አንድነቷን ጠብቃ እንዳትቀጥል የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላቶቿ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም። በተለይ በሃይማኖትና በብሔር አገሪቷን ለማተራመስና ብሎም ለማፍረስ ብዙ ርቀት ሄደው ነበር ። ከ80 ወይም ከዚያ ዓመት... Read more »

“ህወሓቶች የዘመናት ድርጊታቸው ለዚህ አሁን ላሉበት ውርደት፣ ሞትና መደበቅ ዳርጓቸዋል”-አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን የህወሓት መስራች

እፀገነት አክሊሉ  ህወሓትን ከመሰረቱ ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው፤ ለአስር ዓመታት ያህልም ከድርጅቱ ጋር በጫካ የትጥቅ ትግል ሲያደርጉ ቆይተዋል፤ በዚህ የትግል ጉዟቸውም ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራቸው ከመሆኑም በላይ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር በመሆን አገልግለዋል፤... Read more »

የኢንሱሊን እጥረትና መቆራረጥ መንስኤው ምንድን ነው?

ሶሎሞን በየነ  ኢንሱሊን የስኳር ህመም ላለባቸው ህሙማን (ዓይነት1 ስኳርና ለተወሰኑት ዓይነት 2 ስኳር ህመም) ለማከም ከሚያግዙ መድኃኒቶች መካከል ዋነኛውን ስፍራ የሚይዝ ነው፡፡ የስኳር ህመምን ለመቆጣጠር ደግሞ ይህንን መድኃኒት ታካሚዎች በተገቢው መንገድ መውሰድ... Read more »

“ሁሉን እኩል የሚያይ ህገ መንግሥትና ሁሉንም የምትመስል ኢትዮጵያ ቢኖረን የብሔርተኝነት አባዜ ያከትማል” -አቶ ሌንጮ ለታ የቀድሞ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር

 ዋቅሹም ፍቃዱ  የአገራችን የፌዴራል ሥርዓት በአንድም ይሁን በሌላ ለብዙ ትችት የተዳረገ ነው ። በአንዳንዶች ዘንድ የኢትዮጵያዊነት ስሜት ያደበዘዘ፣ አንድነትና አብሮነትን በእጅጉ ያቀጨጨ፣ከፋፋይ እና ለጽንፈኛ ብሔርተኞች ማቆጥቆጥ ጉልህ ድርሻ የተጫወተ አልፎ ተርፎም በየቦታው... Read more »

“በጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የተሰራው ደባ የአንድ ሚሊየን ዜጎችን ተስፋ ያጨለመ ነው” -ዶክተር ቱሉ ቶላ በኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የከተማ ልማት መምህር እና የኮንዶሚኒየም ጥናት ቡድን አስተባባሪ

ወርቁ ማሩ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የቆየውን ህገወጥነት መልክ ለማስያዝ የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ከነዚህም መካከል በተለይ በመሬት ወረራና ባለቤት አልባ ህንጻዎች እንዲሁም በኮንደሚኒየምና የቀበሌ ቤቶች ዙርያ በቅርቡ ያደረገው የማጣራት ስራ... Read more »