“ቅርስ እንደ ኩል” – የማዋዣ ወግ፤ ቅርስና ኩልን ምን ያገናቸኛዋል? ምንም አያገናኛቸውም። “እንደ” ተብለው በተነጻጻሪ አያያዥ መጣመራቸው ለርዕሰ ጉዳያችን ማዋዣነት ይበጁ ይሆን ብለን በማሰብ እንጂ አንዱ ከአንዱ ጋር የባህርይም ሆነ የተፈጥሮ ዝምድና... Read more »
እንደ መግቢያ ጉዳዩ፣ አቶ ሳሙኤል ጣሰው እና በቀለ ገብረሕይወት የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በይዞታ ይገባኛል ላይ ለዓመታት የተከራከሩበትና በተለያዩ ወቅቶች የተለያዩ ብይኖች የተሰጠበት ነው። ዳሩ ግን አንዱ ሲፈረድለት ሌላው ፍርድ ሲጓደልበት፤ በሌላ ጊዜ... Read more »
መቼም እንደ ዘንድሮ የዋጋ ንረት ሽቅብ በፍጥነት እየተመዘገዘገ የወጣበት ጊዜ አለ ብሎ መናገር አያስደፍርም። ጣሪያ የነካው መሠረታዊ የፍጆታ እቃዎች የዋጋ ንረት በየዕለቱ ጭማሪ እንጂ ቅናሽ ብሎ ነገር አሳይቶ አያውቅም። ለአንድ እቃ ወይም... Read more »
ለአሜሪካ ሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የቀረበው ኤች አር 6600 የተሰኘ ረቂቅ ‹‹የኢትዮጵያን ሰላምና መረጋጋት ለማረጋገጥ እንዲሁም ዲሞክራሲዋን ለማፅናት የወጣ ሕግ›› የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። በቅርቡ ከመፅደቅ እንዲዘገይ ሆኗል የተባለው ይሕ ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያ... Read more »
ውለታ በብዙ መንገድ ይገለጻል። በተለይ ለአገርና ወገን ሲሆን ደግሞ ትርጉሙ ለየት ይላል። ሁሉም አገር የራሱ ጀግና አለው። እኛም ለአገራችን ውለታ የዋሉ በርካታ የቁርጥ ቀን ልጆች አሉን። ኢትዮጵያ ማንን ትመስላለች ቢባል ህዝቦቿን ከህዝቦቿም... Read more »
‹‹መንግሥት ድጎማን በሚመለከት በሚወስደው ርምጃ ጥናት ላይ ተመስርቶ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል››ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
ድጎማ የሚል ቃል ሲነሳ ተደጋግሞ የሚነገረው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በድጎማ ላይ የተንጠለጠለ ስለመሆኑ ነው። በእርግጥም ድጎማ እንደኪሣራ መታሰብ ባይኖርበትም መንግሥት በሁሉም ነገሮች ላይ ድጎማ ማድረጉ ተገቢ ስላለመሆኑ ይገለፃል። ምክንያቱም በመንግሥት ላይ ጫና በርትቶ... Read more »
አገር የግለሰቦች አስተሳሰብ ናት። አገር የምትቆመው በእኔና በእናንተ በጎ ሀሳብ ነው። ዜግነት ከዚህ ውጪ ትርጉም የለውም። አሁን ላይ እኔና እናንተ የምንሆነው ነገር ነው የአገራችንን የወደፊት ዕጣ የሚወስነው። አገራችን ለእኛ ምቹና አስፈላጊ እንድትሆን... Read more »
አዲስ አበባ ሀና ማርያም አካባቢ ያሉ ነዋሪዎች ማገዶ ሲፈልጉ ጫካ መውረድ፤ ገበያ መሄድ አያሻቸውም። ቤታቸው ድረስ፣ ከመንደራቸው የሚያቀርቡ ደንበኞች አሏቸው። ደንበኞቻቸው የቡና ገለባን ከሌሎች ገዝተው ለእነሱ በጥሩ ዋጋ የሚሸጡ ናቸው። የእዚህ መንደር... Read more »
የዛሬው የዘመን እንግዳችን ምስራቅ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ አውራጃ ጊዳ አያና ሲርበቡልቱም ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው የተወለዱት። እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ ጊዳ አያና ፤ ገሊላ ፣ ሻምፖ በተባሉ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተምረዋል።... Read more »
ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም እንደመሰንበቻው በአውቆ አበድ ስም የባጥ የቆጡን እየረገጠ ይጮህ ይዟል፡፡ የዛሬው ጩኸቱ ግን ከዚህ ቀደም ከነበረው በእጅጉ ይለያል፡፡ በተለይ በባለፈው ሳምንት የእድራችን እና የሰፋራችን ሃላፊ አቶ መሃመድ ይመርን በፖለቲካ... Read more »