‹‹ የግድቡ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ ዕድገቷን ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆኗን ያመላክታል›› – የዓባይ ውሃ ተደራዳሪ ተ/ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር)

-የዓባይ ውሃ ተደራዳሪ ተ/ፕ/ር ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሃይድሮ ፖለቲክስ መምህር ሰሞኑን አፍሪካውያን ብድር ቢከለከሉ፣ የዲፕሎማሲ ጫና ቢደረግባቸው፣ የራሳቸውን ሃብት በዜጎቻቸው ማልማት እንደሚችሉ በተግባር የታየበት የዓባይ ግድብ፤ ሊመረቅ ጫፍ መድረሱን... Read more »

በድል የታጀበው የ14 ዓመታት እልህ አስጨራሽ ድርድር

በዓባይ ውሃ አጠቃቀም እና የሕዳሴው ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ በግብፅ እና በሱዳን መካከል ከመጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ አስራ አራት ዓመታትን ያስቆጠሩ ንግግሮች አለፍ ሲልም ክርክሮች እና ድርድሮች ተካሂደዋል:: የኢትዮጵያ ባለውለታ ብርቅ... Read more »

«የዓባይ ግድብ መገባደድ እና የባሕር በር ጥያቄ ተያያዥ ናቸው»- አቶ ሙሳ ሼኮ የፖለቲካ ተንታኝ

የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ሙሳ ሼኮ ባለፉት አራት ዓመታት በዓባይ ግድብና በሌሎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም በሆኑ ጉዳዮች ላይ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በመቅረብ የተለያዩ ቃለ መጠይቆችን በመስጠት ይታወቃሉ። በዛሬው ወቅታዊ ጉዳይ ዝግጅታችን ቀይ ባሕርን... Read more »

 ‹‹ስለ ሰላም መስበክ ብቻ ሳይሆን ሰላም እንዲረጋገጥም የተቻለንን ሁሉ እያደረግን ነው›› – ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት

እስልምና በአምስት መሠረቶች ላይ የቆመ ነው። እነዚህም ፈጣሪን በብቸኝነት ማምለክ፤ ሰላትን መስገድ፤ የረመዳንን ጾም መጾም፤ ዘካ (ምጽዋት) ማውጣት፤ እና ሀጅ (ኃይማኖታዊ ጉዞ )መፈጸም የሚሉት ናቸው። ሙስሊሞች ከእነዚህ አምስት የእስልምና መሠረቶች ውስጥ አንዱ... Read more »

በቅናት ልጅን እስከ ማጥፋት

እናትነት መልካም ገጽታዎችን ደራርቦ የያዘ የሴት ልጅ ትልቅ መገለጫ ነው። እናትነት ከፍ ያለ ሥልጣን ነው። እናትነት ጥልቅና ሰናይ ባሕሪያት የሚፈልቁበት ምንጭ ነው። እናትነት የደግነት፣ የጥራት፣ የልህቀትና ተፈላጊነት ማሳያ ተምሳሌት ነው። እናትነት ሞት... Read more »

«ኢትዮጵያ ታሪካዊ የቀይ ባሕር ተዋሳኝነቷን መልሳ ማግኘት አለባት» – አደም ካሚል (ረ/ ፕሮፌሰር)

የታሪክ ተመራማሪው ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል በውጭ ሀገር ለአጭር ጊዜ የነበራቸውን ቆይታ አገባድደው ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ ሁለት ሳምንታቸው ነው:: የዓድዋ በዓልን ለማክበር የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባቀረበላቸው ግብዣ ባደረጉት ጉዞ እግረ መንገዳቸውን ከሲኤንኤን ዓረብኛ... Read more »

ለሕዝብ የሚያስበው ማን ነው?

ለሁለት ዓመታት ያህል በመንግሥትና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት ጥቅምት 23 ቀን 2015 በፕሪቶርያ በተካሄደው የሰላም ስምምነት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን መሠረት አድርጎ ሉዓላዊነትንና የግዛት አንድነትን እና ብሔራዊ ጥቅምን ባከበረ መልኩ ዕልባት አግኝቷል።... Read more »

«እኛ ውሃ ተጠምተን፤ ሌላውን እያጠጣን የምንወቀስበት ምክንያት የለም»  – አሕመድ ዘካሪያን (ረ/ፕሮፌሰር)

በተፈጥሮ ሀብት፣ በሕዝብ ብዛትም ሆነ በአኩሪ ታሪክ ከአፍሪካ በቀዳሚነት የምትጠቀሰው ኢትዮጵያ፤ የውሃ ሀብቷ፣ ከኢጋድ ሀገሮች መካከል አንድ ሶስተኛውን የሕዝብ ብዛት ቁጥር መያዟ እንዲሁም በቅኝ ያለመገዛት ታሪኳ ሰርክ የሚታወስ ነው። ታዲያ የእዚህ ሁሉ... Read more »

ወደ ቀይ ባሕር የመመለስ ጉዞ

በኢትዮጵያ ምድር የባሕር በር ጥያቄ መስተጋባት ከጀመረ ከራርሟል። ይህ ጊዜውን ሲጠብቅ የነበረ እና በበርካቶች ልቦና ውስጥ የኖረ ጥያቄ እነሆ ጊዜው ደርሶ ሀገራዊ አጀንዳ ሆኗል። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከቀይ ባሕር እንዴት ተገለለች? ከታሪክ፣ ከዓለም... Read more »

“የሕዳሴ ግድብ ዳግማዊ ዓድዋ ነው” – አቶ ያለው ከበደ

– አቶ ያለው ከበደ የግሎባል ጥቁር ሕዝቦች ማዕከል የሕዝብ ግንኙነት፣ አጋርነት እና ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር ከ129 ዓመታት በፊት፤ በ1888 ዓ.ም ከዓድዋ ተራሮች ሰማይ ስር የሀገራቸውን ሉዓላዊነት፤ ከነሙሉ ማንነቱ ለማስጠበቅ ከሰሜን ጫፍ እስከ ደቡብ... Read more »