ሰው በመጠጥ ብቻ አይሰክርም። ብዙ አይነት ስካር አለ። ለምሳሌ ደስታ፣ ንዴትና የበቀል ስሜት ከልክ ሲያልፉ ያሰክራሉ። ሁሉም አይነት ስካር ወደ ውስጥ ባስገባነው ነገር ልክ ይገለፃል። ታዲያ የትኛውም አይነት ስካር ማስተዋልን ያስጥላል። እዚህም... Read more »
የጽናት ምልክቱና በ10ሺ ሜትር ጀግናው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ኢትዮጵያን ወክሎ የዓለም ምርጡ አትሌት ሲሰኝ የመጀመሪያው ነው። በአቴንሱ የዓለም ቻምፒዮና 10ሺ ሜትር እንዲሁም በፈረንሳይ የቤት ውስጥ ቻምፒዮና 3ሺ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ በማጥለቅ አገሩን... Read more »
በ1990 ዓ.ም. በአገር አቀፍ ደረጃ የወጣው የስፖርት ፖሊሲ ሕዝቡ በሚኖርበት፣ በሚማርበትና በሚሰራበት አካባቢ ስፖርት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚገባው ይደነግጋል። ህብረተሰቡ በሚኖርበት፣ በሚማርበትና በሚሠራበት አካባቢ በስፖርት እንቅስቃሴ ተሳታፊ የሚሆንበት መንገድ መመቻቸት እንዳለበት ያስቀምጣል። ከመንግሥት... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባብያን? በዓል እንዴት ነበር? አለፈ አይደል? ከዚህ ቀጥዬ “እንኳን አደረሳችሁ” ለማለት እወዳለሁ፡፡ ምነው ወዳጄ በሰላም ነው “ለየትኛው በዓል ነው እንኳን አደረሳችሁ የምትለን በዓሉ እኮ አለፈ” እንዳትሉኝ፡፡ ለዘመን መለወጫ እና... Read more »
በጥቅምት ወር 1925 ዓ.ም የአቶ ተክሌ ማሞ ባለቤት ወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ በታሪካዊቷ አንኮበር ከተማ ወንድ ልጅ ተገላገሉ። ስሙንም አፈወርቅ ብለው ሰየሙት። ይሁን እንጂ የህፃኑ አፈወርቅ የልጅነት ጊዜ የመከራ ወቅት ነበር። ፋሺስት ኢጣሊያ... Read more »
ዕውቁ ደራሲ ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ የተወለዱት ከ 110 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት ጥቅምት ሰባት ቀን 1902 ዓ.ም ነበር። በፍቅር እስከመቃብር 19ኛ ዕትም የጀርባ ሽፋን ላይ የተጻፈው የደራሲው አጭር የሕይወት ታሪክ እንደሚያትተው... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! እርስዎ ወደ ትዳር ዓለም ያልተቀላቀሉ “ላጤ” ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አልያም አግብተው ከውሃ አጣጭዎ ጋር በሞቀ ትዳር ውስጥ ያሉ ዕድለኛ መሆንዎ አይቀርም፡፡ ትዳርዎ ከዕለት ዕለት በመቀዛቀዙ “ከእንግዲህስ ይብቃኝ” ብለው... Read more »
መንግስት በከተማዋ የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለማቃለል በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱ ይታወቃል። ከዚህ ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሰው የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ቢሆንም የመንግስት ቤቶች ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸው ቤቶችም ይህ ነው የማይባል ጥቅምን ሳያበረክቱ እንዳላለፉ... Read more »
ለብሮድካስት ጣቢያዎች የስርጭት ፈቃድ መስጠትና ለሕትመት ሚዲያው የምዝገባ አገልግሎት ማከናወን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን በአዋጅ ከተሰጡት ተግባርና ሀላፊነቶች መካከል ይጠቀሳሉ። በዚህ መሰረት ባለሥልጣኑ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ለበርካታ የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎቶች፣ የንግድ ሬዲዮ ጣቢያዎችና... Read more »
ርዕሱ የተውሶ ነው። ያውም ለመጽሐፍ የተሰጠ ርዕስ። የዚህ ግሩም ግለ ታሪክ መጽሐፍ ባለቤት ሥዩም ወልዴ ራምሴ ይባላሉ። ባለታሪኩ ስዩም በኢትዮጵያ ሥነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ አንቱታና ክብር ከተጎናጸፉት ጥቂት የሀገራችን ጠቢባን መካከል አንዱ... Read more »