በሲዳማ ዞን ውስጥ የተፈፀመው የሰሞኑ ቅስም ሰባሪና አሳዛኝ ክስተት ይህንን ጽሑፍ እንድጽፍ ምክንያት ሆኖኛል። በአጠቃላይ የደቡብን ክልል በተለየ ሁኔታ ደግሞ የሲዳማ ዞን አካባቢዎችን የተወላጆቹን ያህል ባይሆንም በሚገባ ለማወቅና ለመረዳት በርካታ ዕድሎች አጋጥመውኛል።... Read more »
በኢትዮጵያ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ አዋጅ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ሰሞኑን አንድ ውይይት ተካሂዶ ነበር። የፓርላማው የዴሞክራሲና የፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በረቂቅ አዋጁ ላይ ሰሞኑን ባካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ላይ የተቀናቃኝ ፓርቲ አንዳንድ... Read more »
በየክረምቱ ተተከሉ የሚባሉት ችግኞች ቁጥር የሚያሻቅብበትን ምክንያት በተመለከተ የተቀለደ ቀልድ ጀባ በማለት ፅሑፌን ልጀምር። በአንድ ክረምት በተካሄደ የችግኝ ተከላ ዘመቻ ላይ አንድ ባለስልጣን ችግኙን የተቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ በአፍጢሙ ደፍትው አፈር መመለስ ይጀምራሉ።... Read more »
እስትንፋሳችን እንዲቆይ ችግኞቻችንን እንንከባከብ! ‹‹ …አረንጓዴ መሬት – ሰማያዊ ሰማይ፤ ውሃ ሙሉ ባህር – ወንዙ ጎሎ እንዳናይ፤ እንላለን ሁሌም እንድንኖር በዓለም ላይ፤ ዛፍ ይኑር ፤ ዛፍ ይኑር -ዝናብ ይጣል ሰማይ፤ ዛፉ ዛፉ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአገሪቱን ከተሞች የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት የአገልግሎት ጥራት ለማሻሻል ለአህጉር አቀፍ ትብብሮች ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ከተሞች የውሃ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙክታር አሕመድ እንደገለጹት፣ የኢትዮጵያ የከተሞች... Read more »
አዲስ አበባ፦ በ2007 ዓ.ም. የኮከብ ደረጃ ያገኙ ሆቴሎች በመጪው ዓመት እንደ አዲስ ተመዝነው ደረጃ ሊሰጣቸው መሆኑን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የቱሪስት አገልግሎቶች ብቃት ማረጋገጥና ደረጃ ምደባ ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ላይ እንዲኖር የሚፈለገው የኢንዱስትሪ ባለቤትነት እየመጣ አለመሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮንፈረንስ በትናንትናው ዕለት ሲከፈት ሚኒስትሯ ፕሮፌሰር ሂሩት... Read more »
ከመሬት ወደ ሰማይ የሚተነው ጉም አካባቢውን የተነደፈ ጥጥ አስመስሎታል። በከፊል ጉም የተሸፈነውን የፓርኩን ክፍል የዓይኔ እይታ እስከቻለልኝ አሻግሬ ወደ መመልከት ተሸጋገርኩ። አካባቢው አስደማሚ ገጽታን የተላበሰ ነው። በአረንጓዴ ልምላሜ ከታደለው አካባቢ ሽው የሚለው... Read more »
ከመሬት ወደ ሰማይ የሚተነው ጉም አካባቢውን የተነደፈ ጥጥ አስመስሎታል። በከፊል ጉም የተሸፈነውን የፓርኩን ክፍል የዓይኔ እይታ እስከቻለልኝ አሻግሬ ወደ መመልከት ተሸጋገርኩ። አካባቢው አስደማሚ ገጽታን የተላበሰ ነው። በአረንጓዴ ልምላሜ ከታደለው አካባቢ ሽው የሚለው... Read more »
በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አነሳሽነት፣ በሕዝቡም ይሁንታ የተጀመረው አገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃግብር ችግኞች ባለቤት ኖሯቸው ለውጤት እንዲበቁ የሚያስችል መሆኑ እየተገለጸ ነው፡፡ በያዝነው ክረምት አራት ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እስካሁን ከ3ነጥብ... Read more »