‹‹ልጄን ትፈጠር ብዬ ተውኳት››እናት ጥሩ ማዕድ አስፋው

ጥንዶቹ የመልካም ትዳር ተምሳሌት ናቸው። በመዋደድ፤ በመተሳሰብ፣ ያድራሉ። ቤት ይዘው ጎጆን ማሰብ ከጀመሩ ወዲህ የሁለቱም ባሕርይ በአንድ ሲጓዝ ኖሯል። ‹‹አንተ ትብስ ፣ አንቺ ›› ይሉት እውነት ገብቷቸዋል። አንዳቸው ለሌላቸው ጥላ ከለላ፣ አጋር... Read more »

ነገ እስኪነጋ…

ከዓመታት በፊት- ልጅነት ከስራ መልስ በእጇ ያለውን ገንዘብ ደጋግማ ትቆጥራለች ። ለዛሬ ውሎዋ በቂ ነው ። ከእሷ ይህን ያህል ካለ ሌሎች ባልንጀሮቿን አትረሳም። የያዘችውን ይዛ ከያሉበት ትፈልጋቸዋለች ። ሲገናኙ እንደ አቅሟ ትጋብዛቸዋለች።... Read more »

ተስፋ ያልቆረጠ ተስፋ

ዕድሜዋ ዘጠኝ ዓመት እስኪሞላ ሕይወቷ መልካም ነበር። ቤተሰብ ስለእሷ ያለው ፍቅር የተለየ ነው። ወላጅ እናቷ ዘወትር በስስት ያዩያታል። እሷም ብትሆን ትምህርት ቤት ውላ ስትመጣ ቤቷን ትናፍቃለች። ይህ ዕድሜ ለፋንቱ ፉጄ የተለየ ነበር።... Read more »

ያላለፈ ችግር

እሷ ከትውልድ አገሯ ርቃ ወደ ከተማ ስትዘልቅ መልካም ኑሮን ከጥሩ እንጀራ አስባ ነበር፡፡ በርከት ያሉ የአገሯ ልጆች ከቀያቸው ርቀው ስኬታማ ሆነዋል፡፡ ገንዘብ አግኝተው ጥሪት ይዘው ከብረዋል፡፡ ያሻቸውን መንዝረው፣ የፈለጉትን ገዝተው ሸጠዋል፡፡ ከእነሱ... Read more »

 የፈገግታው ቋጠሮ ሲፈታ

የፊታቸው ጸዳል በእጅጉ ሰው ያቀርባል፣ ለንግግር ይጋብዛል።በጨዋታቸው መሀል ፈገግ ማለት ልምዳቸው ነው።እያወሩ ፈገግ ይላሉ፣ ፈገግ እያሉ ያወራሉ።ፈጽሞ ለዓይን አይከብዱም። ቀረብ ብሎ ለማውጋት ቀለል ያሉ ናቸው። ሁኔታቸውን ላስተዋለ ችግር ይሉትን የሚያውቁት አይመስሉም።በፊታቸው ብሩህነት... Read more »

‘’ ግደለኝ ቢባል እግዚአብሔር አልሰማ አለ’’  እማማ ተስፋዬ

የሰው ልጅ በምድር ሲኖር ደስታና ኃዘን፤ ማግኘትና ማጣት፤ ወጥቶ መውረድም ሆነ ወርዶ መውጣት … ሊፈራረቁበት ግድ ነው። ከልጅነት እስከ እውቀት ባለው እድሜያቸው ሁሉ የሞላላቸው ሰዎች የመኖራቸውን ያህል፤ ጥረው ግረው እንኳን፣ የችግርን ተራራ... Read more »

በእሾህ የተከበበችው አበባ

አንዳንዴ ሰው ሆና መፈጠሯን እስትረግም ራሷን ትጠላለች። ያሳለፈችውን መከራ መለስ ብላ ስትቃኝ ሆድ ይብሳታል ። እሷ የልጅነቷን ደስታና ፈገግታ አታስታውስም። ብሶት ለቅሶና መከራ ደጋግመው ፈትነዋታል። ያለፈችበት መንገድ እሾሀማ ነው። በየደረሰችበት እየወጋ አድምቷታል።... Read more »

 “አቅቶኛል መሸከምም ከብዶኛል” አባት አቶ ከድር አህመድ የሱፍ

ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ። ለአንዱ ምቹ ለሌላው ደግሞ ጎርበጥባጣና እሾሃማ ናት ።ጫናዋ ከጫንቃ በላይ ይሆናል ።በእርግጥ ሁሉንም እንደ አመጣጡና ሁኔታው መቀበልና መሸኘት አስፈላጊም ግዴታም ቢሆንም አንዳንዴ ከአቅም በላይ ሆኖ “ምነው... Read more »

 የተቋጠረችው የምሳ ዕቃ

በእጃቸው የያዙትን የምሳ ዕቃ እንዳጠበቁ በሀሳብ ይናውዛሉ። አስተውሎ ላያቸው ገጽታቸው በእጅጉ ያሳዝናል። የዕድሜ ጅረት ያለፈበት አካላቸው የትናንቱን ውጣውረድ እየመሰከረ ነው። በአዛውንቱ ውስጠት ብዙ ድካም መኖሩ ያስታውቃል። አንዳች ቃል ሳይተነፍሱ እንኳ ስለማንነታቸው መገመት... Read more »

በዕድሜ ማምሻ – ኑሮን ታግሎ መጣል

ብርቱ ናቸው ጠንካራ ። በስራ የተገነባ አካላቸው ዛሬም ቢሆን ድካም የለውም። የፊታቸው ገጽታ እርጅና የበገረው አይመሰልም። በፈገግታ እንደተሞላ ያለፈውን ውጣውረድ ይመሰክራል ። የአንደበታቸው ቃል ተደምጦ አይጠገብም፣ ተጫዋች ናቸው። አጠገቤ ደርሰው ሰላምታ እንደሰጡኝ... Read more »