መስቀል ከጉራጌ እስከ ጎፋ በወፍ በረር

 ሽር ጉድ ከሚበዛባቸው የኢትዮጵያ ወራቶች አንዱ መስከረም ይመስለኛል። መስከረም የክረምቱን መውጣት ተከትሎ ምድሪቱ ከቆላ እስከ ደጋ ልምላሜ የሚላበስበት ወቅት ነው። አንገቱን ደፍቶ የከረመ የቄጠማ ሣር የክረምቱን ማለፍ የሚያረጋግጠው መስከረም በምትለግሰው የማለዳ ጮራ... Read more »

እኛው ጥበበኛ፤ እኛው ጥፋተኛ

እዚያ ላይ ያለች ሸክላ ሰሪ ድሃ ናት አሉ ጾም አዳሪ ማን አስተማራት ጥበቡን ገል አፈር መሆኑን! ግጥሙ ሰም እና ወርቅ ያለው ቅኔ ነው። ግጥሙ ተደጋግሞ የሚነገረው ወርቁ በያዘው ትርጉም ቢሆንም ለዚህ ጽሑፍ... Read more »

«እውቀት ይስፋ፤ ድንቁርና ይጥፋ»

« የፊደል ገበታው ጌታ፤ የእውቀት አባት›› የሚሉ ቅጽል መጠሪያዎች አሏቸው። ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን አቆጣጠር እና የራሷ የፊደል ገበታ አላት ብለን በኩራት እንድንናገር ካደረጉን ሊቃውንት አንዱ ናቸው። አዲስ ዓመት ማግስት ላይ ሆነን ታሪካችንን... Read more »

እንቁጣጣሽጥበብ፤ እንቁጣጣሽ ሳይንስ

እንቁጣጣሽ ከሌሎች በዓላት ሁሉ ይለያል። ሌሎች በዓላት ሃይማኖታዊ ወይም ባህላዊ ይዘታቸው ይጎላል። ለምሳሌ መስቀል፣ ገና፣ ፋሲካ ብንል ሃይማኖታዊ ይዘታቸው ይበልጣል። ጥምቀት፣ አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል ብንል መነሻቸው ሃይማኖታዊ ይሁን እንጂ ባህላዊ... Read more »

የአምስት ዓመቱ የበጎ ሰው ሽልማት በኪነ ጥበብ ዘርፍ

የበጎ ሰው ሽልማት በ2005 ዓ.ም ነው የተጀመረው። ዘንድሮ 7ኛ ዓመቱ ነው። በኪነ ጥበብ ዘርፍ የነበሩ ተሸላሚዎችን ለማስታወስ መረጃዎችን ስናገላብጥ የኪነ ጥበብ ዘርፍ የተጀመረው በ2006 ዓ.ም ነው። ዘንድሮ 6ኛ ዓመቱ ማለት ነው። ራሱን... Read more »

የነሐሴ ጨዋታዎች

ወርሐ ነሐሴ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ስለሆነ ሽርጉድ ይበዛበታል። ከወሩ መጀመሪያ ቀን ጀምሮ እንደ አሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል የመሳሰሉ የልጃገረዶች ጨዋታዎች ይጀመራሉ። እነዚህ ጨዋታዎች ሰፊ የመገናኛ ብዙኃን ሽፋን ስላላቸው ይታወቃሉ። በትግራይ ክልል አሸንዳ፣... Read more »

የኢትዮጵያ ሴት ሠዓሊያን

ሠዓሊና የሥነ ጥበብ ታሪክ ተመራማሪ እሰየ ገብረመድህን እንደሚነግሩን፤ የሥዕል ጥበብ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተጸንሶ የተወለደ ነው። የአዲስ አበባ ከተማን መቆርቆር ተከትሎ ፎቶግራፍ ተለመደ። የፎቶግራፍ መለመድ ደግሞ ለዘመናዊ ሥዕል አጋዥ ሆነ። እዚህ ላይ... Read more »

«አየርና ሰው»

መጽሐፉ የነገረን እና ያልነገረን የመጽሐፉ ስም፡– አየርና ሰው ደራሲ፡– መቶ አለቃ ግርማ ወልደጊዮርጊስ የህትመት ዘመን፡– 1951 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡– 88 መጽሐፉ የመሸጫ ዋጋ አልተቀመጠለትም። ምናልባት ለመጀመሪያ ጊዜ በታተመበት ዘመን ለሚመለከታቸው አካላት ብቻ... Read more »

ገበሬ እና ጥበብ

ስነ ቃል የኪነጥበብ መነሻ መሆኑን የስነ ጥበብ ሰዎች ይናገራሉ። የስነ ቃል ነገር ከተነሳ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ገበሬው ነው። እንግዲህ የአገራችን ገበሬ የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የኪነ ጥበብም የጀርባ አጥንት ነው ማለት ነው። ወቅቱ... Read more »

የምኒልክ ዱካ በአሜሪካ

የመጽሐፉ ርእስ ታላቁ ጥቁር ኢትዮ-አሜሪካ ዘዳግማዊ ምኒልክ ደራሲ ንጉሤ አየለ ተካ የገጽ ብዛት 474 የመጽሐፉ ዋጋ 225 ብር ኅትመት ኢክሊፕስ ማተሚያ ቤት፤ አዲስ አበባ፤ ታላቁ ጥቁር ኢትዮ – አሜሪካ ዘዳግማዊ ምኒልክ የሚለውን... Read more »