ራስን መሆን፤ ወይስ፣ ራስን አለመሆን

መሆን ወይስ አለመሆን፤ ጥያቄው ይሄ ነው፤ (በሼክስፒር “ሐምሌት” ውስጥ ሐምሌት እንደተናገረው) ይህ የሼክስፒር 400 ዓመታትን የዘለለ ኃይለቃል የበርካታ መጻሕፍት ርእስ፣ የበርካታ ጸሐፍት ማእከላዊ ጭብጥ፤ የበርካታ ሀሳቦች ማራመጃ፣ የበርካታ ማንነቶች ማንፀባረቂያ ∙ ∙... Read more »

ሀዘን ሀዘንን እንዳይወልድ

 “ሀዘን አታብዙ። ሀዘን ሲበዛ ሀዘንን ነው የሚወልደው” የሚል ዘመን የተሻገረ አባባል አለ። አባባሉ “እውነት” ስለመሆኑ ዘመን ጠገብነቱ ብቻ በራሱ ማረጋገጫ ነው። ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጭ ከሆኑት ባህርያት አንዱ ሀዘን (ማዘን) ነው። ማንም... Read more »

ጠንካራ ማንነት እንዴት ይገነባል?

ጠንክራችሁ ሥሩ ስትባሉ ‹‹ደሞ ይሄ ለእኛ ሊነገረን ነው›› ልትሉ ትችላላችሁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ ጠንክሮ ስለ መሥራት መንገር ለመኖር ምግብ መብላት አለባችሁ፤ ለመኖር ውሃ መጠጣት አለባችሁ እንደ ማለት ነው ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ፡፡ ልክ ናችሁ።... Read more »

 ተፈላጊ ሰው የመሆን ምስጢር

አንዳንዴ በሰዎች ያለመፈለግ ስሜት ሊሰማህ ይችላል። ልትገፋ ትችላለህ። መገፋትህን ግን መጥላት የለብህም። ምክንያቱም አንዳንዴ ከባድ ሁኔታዎች ናቸው አንተን አንጥረው የሚያወጡህ። ከህይወታቸው ያወጡህ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ‹‹አትረባም፣ የትም አትደርስም›› ልትባል ትችላለህ። ከስራም ልትባበር... Read more »

 የሰውን ልብ ማሸነፍና ተፅዕኖ ፈጣሪ መሆን!

እንዲህ በቀላሉ የሰውን ቀልብ መግዛትና ልቡን ማሸነፍ አይቻልም:: ነገሮች አልጋ በአልጋ ሆነው የሰውን ቀልብ አሸንፎ በጎረቤት፣ በሰፈር በማኅበረሰብና በሀገር ብሎም በአሕጉርና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰው መሆንም ቀላል አይደለም:: የሰውን ልብ... Read more »

 ከተስፋ መቁረጥ ለመውጣት

ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ተስፋ ሊቆርጡ ይችላሉ። ተስፋ መቁረጥ ግን ድሮም አሁንም ያለ ክስተት ነው፡፡ ልዩነቱ ተስፋ የሚያስቆረጡ ምክንያቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መምጣታቸው ነው፡፡ ሰው በኑሮ ውድነት ተስፋ ይቆርጣል። በጤና እጦት ተስፋ... Read more »

 ሕይወት ለዋጭ መፅሐፎች

ሰዎች ከራሳቸው ስህተት የሚማሩ ከሆነ ልምድ ይባላል። ሰዎች ከሰዎች ስህተታቸውን የሚማሩ ከሆነ ደግሞ ጥበብ ነው። ሰዎች ከሌሎች ሰዎች ስህተት መማር የሚችሉት ደግሞ በእድሜ፣ በልምድና በእውቀት ከሚበልጧቸው ሌሎች ሰዎችና ከመፃህፍት ነው። በርግጥ ሁላችንም... Read more »

 ስድስቱ የአመለካከት ለውጦች

አሁን ላይ የምናገኘው ገቢ፣ በሕይወታችን ውስጥ ያለን ደስታና ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት በሙሉ የአመለካከታችን /mind set/ ውጤት ነው። አንዳንዴ እንዲህ ዓይነት ጥያቄዎች በውስጣችን ይፈጠራል። ‹‹ከእኔ በእውቀት፣ በልምድ፣ በእድሜ የማይሻልና የማይበልጥ ሰው እንዴት... Read more »

 ራስን መሆን

መቼም በዚህ ምድር ላይ ራስን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም። የብዙ ሰዎች ችግር ግን ራስን አለመሆን ነው። ራስን መሆን ቢያቅት እንኳን ራስን ለመሆን የሚደረግ ብርቱ ጥረት በብዙ ሰዎች ዘንድ አይታይም። ብዙዎችም ራስን ከመሆን... Read more »

 ጎበዝ ተማሪ የመሆን ሚስጥር

የዘንድሮ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች ሆይ! መቼም በ2015 ዓ.ም የመልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን ውጤት ሰምታችኋል፡፡ እጅግ አስደንጋጭ ነበር፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ 3 ነጥብ 2 ከመቶ ያህሉ ብቻ ተማሪዎች ነበሩ ፈተናውን ማለፍ የቻሉት፡፡... Read more »