አዲስ ዓመት ስንል…

ዘወትር አዲስ ዓመት፣ በአዲስ ሰማይ ኩል ሲኳል የሰው ልጅ በየተገናኘበት ፈርጅ፣ “እንኳን አደረሰህ”፣ “እንኳን አደረሰሽ” መባባሉ የኖረ ብሒል ነው። መላሹም፣ “እንኳን አብሮ አደረሰን “ ማለቱ የተለመደ ዘይቤው ነው። ድሮ ዘመን በቁጥር ሳይታሰር... Read more »

ዝምታ መጋዝ ነው..

ባለፈው ሳምንት ግጭትን አለመፍራት በሚል ርዕስ አንዳንድ መሰረታዊ ነጥቦችን በጥቅሉ አንስቼ እንደነበረ አንባቢያኑ ታስታውሳላችሁ። ዛሬም መጪውን የአዲስ ዘመን ምክንያት በማድረግ የማቀርበውን ጽሑፍ ከማስነበቤ በፊት በግጭት ርዕሰ ነገር ላይ መቆየትን መረጥኩ። ግጭት በስርዓት... Read more »

ግጭትን አለመፍራት…

 በመሰረቱ ይኼ ርዕስ እጅግ ሰፊና በስልት ካልያዝነው በቀላሉ የማይቋጭ የህይወታችን ግማድ ነው። ይህንን ርእስ ስመርጥ እያሳሰበኝ ያለው የአገሬ ሰሞናዊ ግጭት ብቻ አይደለም፤ ግጭት በአሰሪና ሰራተኛ መሐል፤ ግጭት በወላጅና ልጅ መሐል፣ ግጭት በባልና... Read more »

የተከደኑ ዓይኖች ሲከፈቱ

ህይወት በብዙ ውስጣዊና ውጫዊ ክሮች ግማድ የተሰራች ጥበብ ናት ። ጥበብን የሚያከብራት፣ በጥሩ አያያዝ ሲኖርባት ያላስተዋለ ደግሞ እንዲሁ ያልፍባታል። ህይወትን በማስተዋል ለመምራት ታዲያ ከጭፍንና ስሜታዊ አካሄድ ራስን በማውጣት፣ የተከደኑ ውስጣዊ ዓይኖቻችንን ለመክፈት... Read more »

በነገራችን ላይ…..

መጋቤ አዕምሮ ስንል የከፈትነው ይህ አምዳችን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክሩ፣ ለአስተሳሰብ ቀረጻ የጎላ ሚና ባላቸው የተለያዩ እሴቶቻችን ዙሪያ የተመረጡ ንግግር አዋቂዎች የሚያቀርቧቸው ነጻ ሃሳቦች የሚስተናገድበት ይሆናል:: በነገራችን ላይ ማለት እግረ መንገድ ማለት ይመስለኛል።... Read more »

ከጥላቻ ችግር ተከላ፤ ወደ ሕይወት ችግኝ ተከላ

 አሁን አሁን እየተደጋገመ በሚፈጠ ረው መድረክ የማቀብለው ብቻ ሳይሆን የምቀበለው ነገር ለእኔም ዕድል ከመፍጠሩ ባሻገር፤ እውቀት እየጨመረልኝም በመምጣቱ መቀባበል መደጋገፍም ነውና ተደስቻለሁ፤ መተባበር መግዘፍም ነውና እንዲህ መሰሉን መድረክ ለሃሳቦች መንሸራሸር ለመልካም ውጤት... Read more »

ዛፍና ሰው

‹‹በደን ውስጥ ያለ ዛፍ ሲያድግ ድምፁ አይሰማም፤ ሲሰበር ግን …›› ሰዎች ሲያድጉና ሲሻሻሉ አዋጅ አያስፈልጋቸውም፤ ይህንኑ ለመስማትም ማንም ጉዳዩ አይደለም። ውድቀታቸውን ግን ሰምቶ ለማዛመት ሁሉም ይፈጥናል። ስለዚህ ውድቀትህን፣ ችግርህን፣ መከራህን ለማንም አትንገር፤... Read more »

ለውጥና ነውጥ

የሰው ልጅ በታሪኩ ውስጥ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማለፍ ከሚጓዝባቸው መንገዶች አንዱ ለውጥ ነው። ከሁሉም የላቀው ለውጥ፣ በራስ ላይ የሚካሄድ ለውጥም ነው። ምክንያቱም ለውጥ ከነበረው ወዳልነበረው፤ ካለው ወደተሻለው የመሸጋገሪያ ፍኖት በመሆኑ በጥንቃቄ ተይዞ... Read more »

ሰው ንፋስ፣እሳት፣ውሃና አፈር

ንፋስ ዘመን የመጀመሪያው የዕድሜ ዘመን ታይቶ የሚጠፋው እንደ ዘበት ሳይጠገብ የሚያልፈው የልጅነት ዘመን ነው። የንፋስ ዕድሜ ይባላል ። ጮርቃነት የሚያይልበት ቂምና ጥላቻ የሌለበት ስለ ዓለምና አካባቢው አዕምሮ በእጅጉ የሚመዘግብበት የማለዳ ዕድሜ ነው።... Read more »

ከፍርሃት አዙሪት መውጣት

በብዙ ምክንያት ራሳቸውን በፍርሃት አጥር ውስጥ ያጥራሉ፡፡ ፍርሃት የብዙ ጉዞዎቻችን መሰናክል፣ የዓላማችን እንቅፋትና የጥያቄዎቻችን ሁሉ አጉል ምክንያት ነው፡፡ ሰው የራሱ በሆኑ ምክንያቶች ወደ ፍርሃት አዘቅት ራሱን ይከታል፡፡ አንዳንዶች በአስተዳደጋቸው ተጽዕኖ፣ አንዳንዶች በውሎ... Read more »