ሕይወትን እንዴት ቀለል ማድረግ ይቻላል?

አሁን ያለንበት ጊዜ ብዙ ውጥንቅጥና ግሳንግስ የበዛበት ነው በዚህ በኩል የኑሮ ውድነት በሌላ በኩል ደግሞ የሰላምና ደህንነት ጉዳይ ብዙዎቻችንን ያስጨንቀናል በርግጥ ሕይወት ትግል የበዛባት ናት ያለ ብርቱ ትግል ህልውናን ማስቀጠል አይቻልም ያለ... Read more »

ፍርሀትን ማሸነፍ!

እኛ ሰዎች ከአቅማችን በላይ የሆኑ ነገሮችንና ሁኔታዎችን መቀየር አንችልም። መቀየር የምንችለው ራሳችንን ብቻ ነው። የናቋችሁና ፊት የነሷችሁ ወዳጆች እናንተ ካልተለወጣችሁ በስተቀር አያከብሯችሁም። ‹‹ኑሮ መቼ ነው የሚረክሰው?›› አትበሉ። ኑሮ መቼም አይረክስም። ከንጉሱ ዘመን... Read more »

ወድቆ መነሳት

በሰዎች የእለት ተእለት ሕይወት መውድቅና መነሳት የተለመደ ነው። አንዱ ሲወድቅ ሌላው ይነሳል። ይህኛው ሲነሳ ያኛው ይወድቃል። ብዙዎች ግን አንዴ ከወደቁ ቅስማቸው ተሰብሮ ዳግም ለመነሳት ይቸገራሉ። ጥቂቶች ደግሞ ተስፋ ሳይቆርጡ ከውድቀታቸው ተምረው እንደገና... Read more »

 በፍጥነት የማሰብ ጥበብ

በፍጥነት ስናስብ በርካታ ነገሮችን በቀላሉ ማሳካት እንችላለን። በቶሎ ስራችንንና ትምህርታችንን እናጠናቅቃለን። የምንፈልገውን ነገርም በፍጥነት እንለምዳለን። ምን አልባት ቋንቋ ይሆናል መልመድ የፈለግነው። ወይ ደግሞ በትምህርታችን ይሆናል መጎበዝ የፈለግነው። አልያም ስራችንን በፍጥነትና በጥራት ማጠናቀቅ... Read more »

አእምሮን እንደ አዲስ መቀየር

የአእምሮን እንደ አዲስ የማስተካከል ጉዳይ በጣም ወሳኝ ነው። ፈረንጆቹ ጋር ደግሞ ይህ በጣም የተለመደ ሀሳብ ነው። እንደውም /reprogram your mind/ or/reprogram your sub conscious mind/ እያሉ የተለያዩ ሀሳቦችን ያነሳሉ። ለመፍትሄዎችም የተለያዩ መጽሐፎችን... Read more »

ራስህ ላይ ስራ!

‹‹ጠንክረህ ከሰራህ ጥሩ ገቢ ስለምታገኝ ቅንጡ ሆቴል ሄደህ ልትዝናና ትችላለህ። ከስራህ በተጨማሪ ራስህ ላይ ጠንክረህ ከሰራህ ግን ያን ቅንጡ ሆቴል ትገዛዋለህ›› ይላል በአነቃቂ ንግግሮቹ የሚታወቀው እውቁ አሜሪካዊ ስራ ፈጣሪና ደራሲ ጂም ሮን።... Read more »

 ህይወት ቀያሪ የጠዋት ፀባዮች

‹‹ዛሬ ደግሞ ተጫጭኖኛል፤ እንቅልፍ እንቅልፍ ብሎኛል›› እያሉ እንዲሁ ግዜያቸውን በከንቱ የሚያሳልፉ ብዙዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች በጠዋት መነሳት አይሆንላቸውም፡፡ ማልደው ባለመነሳታቸው ስራቸውን በሰአቱና በአግባቡ አይከውኑም፡፡ ይነጫነጫሉ፡፡ ስልቹ ናቸው። ድብርትም ያጠቃቸዋል፡፡ በህይወቱ ስኬት እንዲመጣ... Read more »

ራስን መግዛት

ስኬታማ እንደምትሆንና እንደማትሆን የሚጠቁምህ ነው። የነገ ህይወትህ የጀርባ አጥንት ነው። በህይወታቸው ደስተኛና ስኬታማ የሆኑ ሰዎችም በዚህ እሳቤ ይስማማሉ። በርካታ ምርምሮችና የጥናት ውጤቶችም የስኬታማ ሰው ቁልፍ ፀባይ እሱ መሆኑን ይመሰክራሉ-ራስን መግዛት ወይም /self... Read more »

ክፉ አስተሳሰብን በመልካም….

በየሰፈራችን ብዙ ጊዜ ከምንሰማቸው ድምፆች መካከል አንዱ ‹‹ልዌ ልዌ ልዌ…. ወይም ልዋጭ›› የሚል ቃል ነው:: ይህን ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች አዳዲስ እቃዎችን በአሮጌ እቃዎች ይለውጣሉ:: ማንም ሰው ቤቱ ውስጥ የማይፈልገውን ዕቃ በልዋጭ ይለውጣል::... Read more »

ጊዜ ማባከን አቁም!

የሰው ልጅ ሁሉን የሚያደርገው ጊዜን ተጠቅሞ ነው። ዘግይቶም ሆነ ፈጥኖ፤ አርፍዶም ሆነ ቸኩሎ ሁሉን የሚፈፅመው ጊዜን ተንተርሶ ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴውም በጊዜ መቁጠሪያ የተሰፈረ ነው። እርግጥ የጊዜ አጠቃቀም ከሰው ሰው ቢለያይም ማንም ሰው... Read more »