ምርጫ እና ኢንቨስትመንት

ዴሞክራሲ በሰፈነበት አገር ሕዝብ መብቱ መከበሩን የሚያረጋግጥበት ዓይነተኛ ዘዴ ሕጋዊ ምርጫ ነው። ሁነቱም የሕዝብን ፍላጎት መጠየቂያ ነፃ የሆነ የዴሞክራሲ መንገድ እንጂ የመርሃ ግብር ማሟያ አይደለም:: ነፃ፣ ግልፅ እና ፍትሃዊ ምርጫ እንዲካሄድም በውድድሩ... Read more »

ሰላማችንና አንድነታችን የሚጠበቀው በንቁ ተሳትፎ ነው

አሁን ላይ በአገራችን በየአቅጣጫ እየተስተዋለ ያለው ሁኔታ ሰከን ብሎ ማሰብን ይጠይቃል:: አንዳንድ የፖለቲካ ቁማርተኞች አገሪቱን በአራቱም ማዕዘናት ችግር ውስጥ ለመክተት አልመው እየተቀሳቀሱ መሆኑን መገንዘብን ይሻል:: በአቋራጭ ወደ ሥልጣን ለመምጣት የሚሹ ኃይሎች አገር... Read more »

የግንባታ ግብዓቶች እጥረትና የባለሀብቱ ምላሽ

ራስወርቅ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ ከፍተኛ እድገት እያስመዘገበ የመጣው የኮንስትራክሽን ዘርፍ ባለፉት ጥቂት አመታት ከግንባታ ግብዓት እቃዎች በተለይም የሲሚንቶና የአርማታ ብረት እጥረትና የዋጋ ንረት ዘርፉን በሚጠበቀው ደረጃ እንዳይንቀሳቀስ አድርጎታል። ይህንንም ተከትሎ በርካታ በዝቅተኛ የኑሮ... Read more »

የሕዝብን ጥያቄዎች «ከጎዳና ወደ ፓርላማ» የሚወስድ ምርጫ! የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስለ ምርጫው ያስተላለፉት መልዕክት

የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ እንደሆነ መዘንጋት ሞኝነት ነው። በአገራችን ለበርካታ ዓመታት የሕዝቦችን ጥያቄ ወደ ተገቢው የዴሞክራሲ ባሕል መንገድ ማስገባት አልተቻለም ነበር። ጉዳዩን ወደኋላ አርዝመን ካየነው ምናልባትም ከታኅሣሡ ግርግርና ከተማሪዎች እንቅስቃሴ... Read more »

ወደምርት ያልተሸጋገረው የኢንዱስትሪ ማዕድን

አስናቀ ፀጋዬ ከአዲስ አበባ በደቡብ ምእራብ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች ውስጥ አንዱ ነው። በደቡብ የጋሞ ጎፋ ዞን፣ በምእራብ የኮንታ ልዩ ወረዳ፣ በሰሜን የጎጀብ ወንዝ፣... Read more »

የመጨረሻው የጥፋት ሩጫ

ውቤ ከልደታ ሰላም የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ እንደምን ሰነበታችሁ፣ መቼም በአገራችን ከሳምንት ሳምንት አዳዲስ አጀንዳ አልጠፋ ካለ ሰነባብቷል። ለመጪው ሳምንት ደግሞ ምን አዲስ አጀንዳ ተዘጋጅቶልን ይሆን የሚል ጥያቄ ብዙዎቻችንን ማሳሰብ ከጀመረ ሰነባበተ። ጭር... Read more »

የመርካቶ ሰባተኛ ቆጥ ቤቶችና ገመናቸው

ሰላማዊት ውቤ ቤት መጠለያም ገመና መሸፈኛ ነው። ቤትና መቃብር ለብቻ የሚባለውም ለዚሁ ነው። ባልና ሚስት፣ልጆች፤ ጎጆው እየደረጀ ሲመጣም የቅርብ ዝምድና ያላቸው የቤት ሠራተኞች አባል ይሆናሉ፡፡ሆኖም የዚህ ዓይነቱ ቤተሰብ የሚመሰረትበት መኖሪያ ጎጆ አቅርቦት... Read more »

በህዳሴ ግድብ ፈተናዎች ቢገጥሙንም ችግሮቹን አልፈን ፍሬውን ልንቀምስ ነው

 ጌትነት ምህረቴ የዛሬው ዘመን ላይ መጠጦች፣ አልባሳት፣ የታሸጉ ምግቦችና ሌሎች የፍጆታና የመጠቀሚያ ዕቃዎች የሚመረቱት የኑሯችን የህልውና አካል በሆነው የኤሌክትሪክ ሀይል ነው፡፡ በአገራችን የኤሌክትሪክ ሀይል ለብርሃን ብቻ ሳይሆን ለምግብ ማብሰያ፣ ለውበታችን መጠበቂያ፣ ልብሶቻችንን... Read more »

የማርያም መንገድ ስጡን

ብስለት ያለ ጭንቅ ዘመን እንዳንገፋ ግዜ ባለበት ቆሟል። ሰቱም ወደ ፊት ማለትን ትቶ እንደ ቆመ ተረድተናል። የመኖር ዘዬው ጠፍቶብን ሰብኣዊነታችን ከኛ ርቆ የህይወት ኡደቱ ተዛብቶ መኖር አከተመ ልል ፈለኩና…. ሳስበው አመመኝ። ሀገሬ... Read more »

የሀብት ምንጭ እየሆነ ያለው ውስን የጋራ ሀብት -መሬት

 ፍሬህይወት አወቀ በሀገሪቱ ከሚስተዋሉ በርካታ ችግሮች መካከል የመኖሪያ ቤት ችግር ቀዳሚው ስለመሆኑ የከተማዋን ገጽታ አጠልሽተው በየጥጋ ጥጉ የተኮለኮሉት የላስቲክና የሸራ መጠለያዎች፤ በከተማዋ ዳርቻና ወንዞች አካባቢ ተስፋፍተው የሚታዩ የጨረቃ ቤቶች ምስክር ናቸው። በአጭር... Read more »