
በጉራጌ ዞን እናቶች ከድካማቸው ውጣ ውረዱ ከቤት ውስጥ ኃላፊነቶች እንዲያርፉ߹ እንዲደሰቱ የሚደረግበት ከዛም አለፍ ሲል ልጆቻቸው የተለያዩ ስጦታዎችን በማበርከት ምርቃት የሚያገኙበት፣ የተጣላ የሚታረቅበት፣ ባል ሚስቱን የሚያከብርበትና በተራው ምግብ አብስሎ የሚመግብበት ቀን አንትሮሽት... Read more »

ለዓይን የምታሳሳ ልጅ ናት። ከአፏ የሚወጡ የተቆራረጡ ድምፆች እንጂ ትርጉም ያለው ቃል መናገር አትችልም። ፀጉሯ መልኳ፤ ካላት የእንቅስቃሴ ችግር ጋር ተደምሮ ውስጥን የሚሰረስር የማዘን ስሜት እንዲሰማ ያደርጋል። ይህች ቆንጆ ልጅ ሰሟ ሄለን... Read more »

በተሽከርካሪ ጭስ እና የድምፅ ብክለት የምትታወቀው አዲስ አበባን ወደኋላ ትተን ሽቅብ እየወጣን፤ ከመሬት ወለል በላይ 3 ሺ 200 ከፍታ ላይ እንገኛለን። ከሽሮ ሜዳ ተነስቶ እንጦጦ ማርያም በሚዘልቀው ሰፊ አስፋልት ሽቅብ ወጣን። በዚያ... Read more »

ሰዎች መልካም ነገር ሲደረግላቸው አፀፋቸው ምስጋና እና ምርቃት ይሆናል:: በተለይም አዛውንቶች ሲመርቁ በሰዎች ልብ ውስጥ ያለውን ወይም የሚያስቡት ነገር የተፈፀመ ያህል ስሜት አለው:: ጥሩ ስሜት ከሚፈጥሩ ምርቃቶች መካከልም ‹‹የጠዋት ጀንበር አትጥለቅብህ (ሽ)››... Read more »

የእናቱ ልጅ እሱ ልክ እንደ እናቱ ነው፡፡ የተራቡን መጋቢ፤ የተጠማውን አጠጪ፣ የታረዙን አልባሽ፡፡ በዚህ መልካምነቱ ብዙዎች ከስሙ ይልቅ ‹‹ሩህሩሁ ሰው›› ሲሉ ይጠሩታል፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ ከመንገድ ወድቆ ያየውን ሁሉ ማለፍ እንደማይቻለው ስለሚያውቁ ነው፡፡... Read more »

ትላንት በጉርምስናና ጉልምስና እድሜያቸው ላይ ሀገራቸውን በብዙ ያገለገሉ ጀግኖች ዛሬ ላይ ቀን ዘምበል ሲልባቸው፤ ጎንበስ ቀና ይሉላቸው የነበሩ ሁሉ የት እንዳሉ እንኳን አስታውሰዋቸው አያውቁም። ጊዜ እራሱ አድሎ የሚፈጽም እስከሚመሰል ድረስ ለሀገር ለወገን... Read more »
የቀንዴን ያህል ተዋጋውልህ የጭራዬን ያህል ተወራጨሁልህ ጉራጌ ቋንቋህን ጠብቅ አይጥፋብህ ያሉት የጉራጌኛ መጽሐፍን ለመጀመሪያ ጊዜ የፃፉት አቶ ገብረኢየሱስ ኃይለማሪያም ናቸው። እናት እና አባታቸው ጉዱ ወግበጋ (ታሪክ በየተራው) ብለው ስም ቢያወጡላቸውም፤ ሚሽን ትምህርት... Read more »

ወታደር ላቀው ኪዳኔ ይባላሉ። ስለ ዓደዋ አውርተው አይጠግቡም። አያቶቻቸው የዓድዋ ዘማቾች በመሆናቸው ደግሞ ፍቅሩና ስሜቱ የተለየ ነው። ‹‹ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት የሚለውን የእምዬ ምኒልክን ጥሪ ሰምቶ ከአራቱም የሀገሪቱ መአዘናት እየተጠራራ የዘመተው ሁሉም... Read more »
አሁን አሁን መጠነኛ መሻሻሎች ያሉ ቢሆንም ቀደም ባለው ጊዜ ግን ሴቶች ከማጀት አልፈው ተምረው ትልቅ ደረጃ ደርሰው አደባባይ እንዲታዩ፤ ሠርተው ገቢ እንዲያገኙ የሚፈቅድ ማኅበረሰብ እምብዛም አልነበረም። ከዛ ይልቅ ሚስት፤ እህት፤ እናት ሆነው... Read more »

ገና ልጅ እያለች ጀምራ ከውስጥ በመነጨ ፍላጎት ሰዎችን ለመታደግ ትጥራለች፡፡ ይህ የውስጥ ፍላጎቷም አደጋ በበዛበት ቦታ ሁሉ እንድትገኝ አድርጓታል፡፡ ከትምህርት ቤት ጀምራ ለጓደኞቿ ደራሽ በመሆን ሰዎችን ለመታደግ ታደርግ የነበረው ጥረት ዛሬ ላይ... Read more »