የቤተክህነቱንም ዘመናዊው ትምህርቱንም በጥሩ ሁኔታ ናቸው። በዘመናዊ ትምህርትም ዶክትሬት ወይም ሶስተኛ ዲግሪ ድረስ ተምረዋል፤ በአገር ውስጥም በውጪ አገር ስለአገራቸው ከመመስከራቸው ባለፈ በሥራ አሳይተዋል። ለዚህ የበቁበትን ብዙ ውጣውረዶች በመጽሀፍ መልክ በማሳተም ትውልድ እንዲማርበትም... Read more »
ህብረተሰቡ በአዝማሪ ሙዚቃ ሰርጉን አድምቆበታል፤ መንፈሱን አድሶበታል፤ ማህበራዊ ሥርዓቱን ጭምር አርቆበታል።በተለይ አዝማሪነት በትምህርት የተደገፈ ሲሆን ምን ያህል ተጽዕኖ ሊፈጥር እንደሚችል ሳይታለም የተፈታ ነው።ያልተዘመረለት አዝማሪው በሙያ ሁለተኛ ዲግሪውን ያገኘ ነው።ቆንጆ ክራር ደርዳሪም ነው፤... Read more »
የሰው ልጆች በዚህ ምድር ላይ መኖር የጀመሩትና ማህበራዊ መስተጋብር እንደ ህብረተሰብ ክፍል ብሎም እንደ ሀገር መኖር የጀመሩበት ጊዜ እና ቦታ ላይ የታሪክ ሊቃውንት በእርግጥ ይሄ ጊዜና ቦታ ባይሉንም ረጅም ዘመናትን እንዳስቆጠሩ ይገልፃሉ።... Read more »
ሁልጊዜ አዲስ ጣዕም በመፍጠር ትታወቃለች። ‹‹አዲስ ጣዕም›› የተሰኘ የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጅና ዳይሬክተር ነች። በዓለምአቀፍ ደረጃ ታዋቂ ሼፍ የሚል ማዕረግን አግኝታለችም። የ21 አገራት ምግብን ጠንቅቃ መስራት የምትችል፤ ‹‹ናቹራል ሙዚዬም ላስቬጋስ›› ውስጥ ቋሚ ሾው... Read more »
ለብዙ ሰዎች “ዓላማ” ከቃልነቱ ያለፈ በሕይወት ጉዞአቸው የተገናዘበ ትርጉም የለውም፡፡ የአንዳንዶቻችን የሕይወት ታሪክ ሸለቆ ደርሶ መቆም እንደተገደደ ከተራራ አናት ላይ እንደተፈነቀለ አለት ከዕለት ወደ ዕለት ከማናልፈው ሞት እስከምንደርስ ድረስ እንደመንከባለለ ያለ ሂደት... Read more »
ሩያል ባንክ ኦፍ ካናዳ በየዓመቱ ምርጥ አዲስ ወደ ካናዳ የገቡ ስደተኞችን ይሸልማል። በካናዳ ዙሪያ ከተጠቆሙ 3000 አዲስ ስደተኞች መካከል 25ቱ በበጎ ተግባራቸው ነጥረው የወጡ ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል አንደኛ በመሆን የተሸለሙ ናቸው። በሚሰሩት... Read more »
የአካል ጉዳቷ እየተፈታተናትም ቢሆን ተምራ ለውጤት በቅታለች፡፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ፣ በማኔጅመንት ዲግሪዋን ይዛ በሙያዋ ወገንና አገሯን እያገለገለች ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ጽህፈት ቤት ከባለሙያነት እስከ ኃላፊነት ደረጃ ተመድባ ሠርታለች፡፡ አሁን ደግሞ... Read more »
ከዓመት በፊት ነበር ወይዘሮ ሙሉእመቤት አለሙ (ስማቸው የተቀየረው) የባላቸው የኖረ ጸባይ እየተቀያየረባቸው ሲመጣ ባላቸውን በስውር ወደ መከታተሉ የገቡት። ከወራት በኋላም የልባቸው ትርታ የነገራቸው ሁሉ እውን ሆኖ ያገኙታል፡፡ እናም ከባላቸው ጋር ያለው ግንኙነት... Read more »
በህይወታቸው የገጠማቸው ተግዳሮት ተደጋ ጋሚና ተስፋ አስቆራጭ ቢሆንም እጅ አልሰጡም። ወደኋላ መለስ ብለው ያሳለፉትን ችግር ባስታወሱ ቁጥር ዓይናቸው እምባ ያቀርራል። ሆኖም በእል ህና አልሸነፍ ባይነት ሁሉን በበጎ ተመልክተው አሳልፈዋል። ይሄም ወደ ቀጣዩ... Read more »
በቀበና የካ ተራራ በአልጋ ወራሽ ጫካ ውስጥ ንጹህ አየር እየተነፈሱ ከዕድሜ አቻዎቻቸው ጋር ከወዲያ ወዲህ እየተሯሯጡ ማደጋቸው ለተክሎች ልዩ ፍቅር እንዲኖሯቸው አድርጓቸዋል።ያ በአጼ ኃይለስላሴ ጦር ወይም በክቡር ዘበኛ የሚጠበቀው ጫካ ለእርሳቸው የሁልጊዜ... Read more »