‹‹አግላይነት አገርንና ሕዝብን ያጠፋል፤ አስታራቂነትንም ሆነ አባትነትን ይነጥቃል›› - ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ የሰሜን ወሎና ከሚሴ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
መልካም መምህር፣ ድንቅ መሪ፣ ተስፋን አብሳሪ፣ በክፉ ቀን የሚያፅናኑና የሚፀኑ አባት ናቸው፡፡ የሚከተሏቸውን ሳይታክቱ ወደ መልካሙ ሥፍራ የመሩ፣ ለምስጋና የበረቱ፣ ደግነት፣ አዛኝነት የማይለያቸው መሆናቸውን በጦርነቱ ጊዜ ጭምር አስመስክረዋል። ሰው በሰውነቱ የተከበረ መሆኑንም... Read more »
ውትድርና ራስን ለመስዋዕትነት በማዘጋጀት ሀገርንና ሕዝብን ከማናቸውም ጥቃት ለመከላከል ብቁ የሚኮንበት ሙያ ነው። ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር የመሰለፍ ክብርን መቀዳጃም እንደሆነ ብዙዎች ምስክርነታቸውን ይሰጡበታል። ምክንያቱም ይህ ሙያ እንደሌሎቹ የሙያ መስኮች ፍላጎትና ተሰጥኦ... Read more »
ብዙዎች ተሾመ ባላገሩ እያሉ ይጠሩታል። ለዚህ መነሻቸው የአገሩን ማንነት በልቡ ብቻ ሳይሆን በአለባበሱ ጭምር ይዞ የሚዞር መሆኑ ነው። ሲያዩትም የገጠሪቱን ኢትዮጵያዊ ባህል ፍንትው አድርጎ ስለሚያሳይ ይማረኩበታል። እንዲያውም የቆየንበትን ታሪክ በዓይናችን ከሰተልን፤ በአፍንጫችን... Read more »
ኮሎኔል ሮዳሞ ኪአ ይባላሉ። አሁንም ሀገር በችግር ውስጥ ስትሆን ሀብት ንብረታቸውን፣ ልጆቻቸውንና ቤተሰባቸውን ጭምር ትተው ከዘመቱትና ትግል ላይ ካሉት ጀግኖች መካከል አንዱ ናቸው። ምክንያቱም ቤተሰባቸውንም ሆነ ሌላውን ማህበረሰብ መታደግ የሚችሉት ጦርነቱን በግንባር... Read more »
‹‹የኢትዮጵያ ሰራዊት ‘እኔ ብሞት የተረፈው ለአገር ይኖራል’ የሚል ተስፋ ያለው፣ ለተተኪ ትውልድ የሚያልም ዜጋ ነው›› – ሻምበል አበበ አለሙ የቀድሞ ሰራዊት
ሻምበል አበበ አለሙ ይባላሉ። የአገራቸውን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ በ17 ዓመታቸው በ1960ዎቹ የዘመቱ ናቸው። ስለአገራቸው ሀብትና ንብረታቸው ተዘርፎ ሳያዩት የቆዩና የአገር ንብረትን በመጠበቅም የምስጋና ወረቀት የተቸሩ ሲሆኑ፤ አሁንም ቢሆን ለስልጣኑ ያልሳሳ መሪ ባለባት... Read more »
ሕወሓት ወደ አማራ ክልል ከመግባቱ ቀደም ብለው ነው ዘመቻውን በድጋፍ የተቀላቀሉት፡፡ መከላከያ ሲገባ ደግሞ የበለጠ ግንባር ላይ ሆነው ማገዙን ተያያዙት፡፡ በተለያየ ቦታ ላይ ሲወጣም ቢሆን አወዳድሞ በመሄዱ የአካባቢው ሕዝብ እንዳይጎዳ ብዙ ድጋፎችን... Read more »
በጎ አሻራ ማንነት ነው። ሁላችንን ከሁላችን የሚለይ መታወቂያ። በዚህም በአኖርነው አሻራ ብዙዎች ይለዩናል፤ ምስክርነታቸውንም ይሰጡልናል፤ ወደፊትም እንድንራመድ ያደርጉናል። ሚዛን የደፋ ሀቅን ይዘን ስለምንተክለውም ነጸብራቁን በሰራነው ልክ ያሳየናል። ሰውንና አገርን እየገነባልንም ይሄዳል። በተለይ... Read more »
ትናንት የወንድሙን አካል ለአሞራና ጅብ ሲሳይ ያደረገውን ከሀዲ ቡድን መግለጽ ከእኛ ይልቅ አብሮ የኖረ የበለጠ ያስቀምጠዋል። ምክንያቱም ኖረውት ስላዩት እርሱን ለመግለጽ እልፍ ቃላቶችን አይደለም የሚጠቀሙት። በአካላዊ፣ በስነልቦናና በተለያዩ ነገሮች ያደረሰባቸውን ጫና እያሳዩ... Read more »
ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ናት፤ በድካም፣ በልፋት በውጣ ውረድ የተሞላች። በሌላ በኩል ብርሃን፣ ፈንጠዝያ ያለባትም ትሆናለች፡፡ ለበጎም ይሁን ለመጥፎ ተራችንን እየጠበቅን የምንኖርባት የዚህ ምድር ስጦታችን በመሆኗም ፊትና ኋላ ሆነን የምንቆምባትም ነች፡፡ ስለዚህም ጉዟችን... Read more »
‹‹ከትልቅ ሰው ጋር መዋል የወደፊቱን ማንነት መተንበይ፤ ራስን ማወቅ ነው›› – ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የተግባር ምክርቤት የአውሮፓ ተጠሪ
ሕይወትን አንዳንዶች ሰዎች በግላቸው ዝናን ለማግኘት ወይም ለማደግና ኑሮን ለማሸነፍ የሚቀመጡበት ተመልሰው ተሽከርካሪ ወንበር ነው ይሉታል። ምክንያታቸው ሁሉም ወደ አንድ ስፍራ ወይም ወደ ተለያየ ቦታ ይጓዛልና ነው። አንዳንዶች ደግሞ ከዚህ የተለየ ትርጉም... Read more »