ትርጉም የሥነ ጽሑፍ ሥራዎችን ለምንና እንዴት እንሠራቸዋለን ?

ሥነ ጽሑፋዊና ሥነ ጽሑፋዊ ያልሆኑ ሥራዎችን ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላኛው መተርጎምና ለአንባቢዎች ማቅረብ በዓለም ዙሪያ ባሉ አገራት የተለመደ ተግባር ነው። የትርጉም ሥራ ለተለያዩ አላማዎችና ውጤቶች ይሠራል። የትርጉም ሥራዎች በሌላ ቋንቋዎች የተጻፉ ጽሑፎችን... Read more »

‹ፖለቲከኞቻችን››

‹‹እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል ፤ ሀገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል›› ሲሉ ጥንት አያት ቅድመ አያቶቻችን ከራሳቸው ክብር ይልቅ ለሀገር ያላቸውን ፅኑ ፍቅር የሚገልፁበት አባባል አላቸው። የእኔ ዘመን ትውልድ ደግሞ ‹‹እኔ ከሞትኩ... Read more »

ድንቃ ድንቅ

እውቁ አክተር ጃኪ ቻን በእናቱ ማህፀን ውስጥ ለ12 ወራት ያህል ቆይቷል። የተወለደውም በቀዶ ጥገና ሲሆን በሰዓቱ ክብደቱ 12 ፓውንድ ይመዝን ነበር። እየጮህን ከተናገርን ያንን ነገር የማስታወስ አቅማችን በ50 በመቶ ይጨምራል። በአውስትራሊያ ውስጥ... Read more »

‹‹እሳት ቢያንቀላፋ ገለባ ጎበኘው››

ወዳጄ መቆጨት ካለብህ አሁን ነው መቆጨት ያለብህ። እንደ ቀልድ ዓይናችን እያየ ያጣናቸው የተፈጥሮ ሀብቶቻችን በርክተው ለመቁጠር እየተቸገርን ነው። ላፍታ ጢስ አባይ ፏፏቴን በህሊናህ ሳለው። እውነቱን ልንገርህ ጢስ አባይ ፏፏቴ ዓይናችን እያየ ነው... Read more »

ሽሽት

አልፎ አልፎ ለጉዳያቸው ወዲያ ወዲህ ከሚሉ ሰዎች በቀር መንገዱ ያለ ወትሮው ጭር ብሏል።አንዲት ወጣት በጀርባዋ ሕፃን ልጅ አዝላ ዓይኖቿ አንዳች ነገር በሚፈልግ መልኩ በመንገዱ የሚመላለሱ ሰዎችን በአንክሮ ትመለከታለች።ከመንገዱ ጠርዝ እንዲህ ወጣ ገባ... Read more »

«ኢትዮጵያውያንን ማሳቅ ከባድ ነው» ኮሜዲያን ደምሴ ፍቃዱ (ደምስ ዋኖስ)

ሳቅን ደግሰው በተሰናዱ ሁነቶችና መዝናናትን ሽተው በሚካፈሉባቸው ትልልቅ መድረኮች ላይ እርሱ መድረክ አድማቂ፣ የዝግጅቱ ማጣፈጫ ቅመም፣ የመርሀ ግብሩ መድረክ መሪና የድግሱ ፍካት ሆኖ ያገኙታል። የድምፅ ማጉያውን ጨብጦ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመመርኮዝ የሚያቀርባቸው... Read more »

ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል በዲጂታል አማራጭ

ቀን አልፎ ቀን ሲተካ፤ ዘመናት ነጉደው በአዲስ ሲለወጡ፤ በተመሳሳይ የሰው ልጅ በየፈርጁ የኑሮ ዘይቤውን፣ አመለካከቱን እና የሥልጣኔ ደረጃውን ከጊዜ ጋር እየተሽቀዳደመ ይቀያይራል። ይህ ብቻ አይደለም። በተፈጥሮ ኡደት የሚከሰቱ አስቸጋሪ ለውጦችን የሚቋቋምበት ብልሃትም... Read more »

መንዙማ- ኢድ

ወሩ ግንቦት ወቅቱ ደግሞ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታላቁ የረመዳን ፆም ተጠናቆ በዓሉ የሚከበርበት ቀን ላይ እንገኛለን። በዛሬው የዘመን ጥበብ አምድ ላይም ይህን ታላቅ በዓል ምክንያት በማድረግ ስለ አንድ ጉዳይ በስፋት ለመዳሰስ... Read more »

የስነ ጽሁፍ ምሽቶችና መውጫ ቀዳዳ

ባሳለፍነው ሳምንት የኪነ ጥበብ አምዳችን ላይ ቲያትር ቤቶች በወቅታዊው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ምክንያት እያጋጠማቸው ስላለ ፈተና አንስተን ዳሰሳ መስራታችን ይታወሳል። ከተፅዕኖው ባሻገር የደረሰባቸውን ጉዳት በተለያዩ አስረጂ ሁኔታዎች ላይ ተመርኩዘን እውነታዎቹን ወደ አንባቢዎቻችን... Read more »

ያሳረፈ መርዶ (ክፍል ሁለት) ባልና ሚስት በሀሳብ በመናወዝ ላይ ሳሉ ነበር ልጃቸው በመሀል ገብታ ያነቀቻቸው። እራት በልተው ሮዛ ልጇን ወደ መኝታ አስገብታ ካስተኛቻት በኋላ ከኤሊያስ ጋር ተያይዘው ወደ መኝታ ቤት ገቡ።ድርጊታቸው አንድ... Read more »