“ከ60 እስከ 70 በመቶ ዋንኛ ትኩረታችን የመዳረሻ ልማት ላይ ይሆናል” – አቶ ሙሳ ከድር የቱሪዝም ሚኒስትር የመዳረሻ ልማት ዳይሬክተር

በአዲስ መልክ በሚኒስቴር ደረጃ የተዋቀረው የቱሪዝም ዘርፍ ከሚያከውናቸው ዋና ዋና ተግባራት መካከል እምቅ የመስህብ ስፍራዎችን በመለየት የመዳረሻ ልማት ማከናወን ነው። በተለይ በከፍተኛ ደረጃ ወደ ኋላ የቀረውን ይህን ስራ በተሻለ መልኩ በመፈፀም ኢትዮጵያ... Read more »

የቱሪዝም አገልግሎት ዘርፍን ለማዘመን-ጠቋሚ አቅጣጫዎች

የኢትዮጵያ መንግስት የቱሪዝም ዘርፍን ከማህበራዊ ጉዳይ አውጥቶ ወሳኝ ወደሆነው ቁልፍ ኢኮኖሚያዊ ግቦችን ማሳካት ከሚችሉ ግንባር ቀደም ዘርፎች ውስጥ አካቶታል። በዚህም የቱሪዝም ልማት፣ ፕሮሞሽንና መሰል ጉዳዮችን በትኩረት በመስራት ከዘርፉ የሚገኘውን የላቀ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም... Read more »

የቱሪስት ታክሲ- የቱሪዝም ዘርፉን የማዘመን አንድ እርምጃ

ኢትዮጵያ የታሪክ፣የተፈጥሮ ቅርሶችና የብዝኃ ባህል ባለቤት ነች። ይሁንና ጥቂት የቱሪዝም መስህብ ካላቸው አገራት ጋር ስትነጻጸር ግን ከዚህ ሀብት የሚገኘው ኢኮኖሚያዊ ጥቅምና በእጅጉ አነስተኛ መሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። ለእዚህ ኬኒያን በምሳሌነት ማንሳት ይቻላል። በኢትዮጵያ... Read more »

የምስራቅ አፍሪካ ማኅበራዊ መስተጋብር-እምቅ የባህልና ኪነጥበብ ሀብቶች

የምስራቅ አፍሪካ የጥበባት እና የባህል ፌስቲቫል ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ መቋጫውን ያገኛል። “ጥበባትና ባህል ለቀጠናዊ ትስስር” በሚል መሪ ቃል ከሰኔ 07 እስከ ዛሬ 12 ቀን 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው በዚህ... Read more »

ከምስራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ምን እንጠብቅ?

የምስራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል በተያዘው ሰኔ ወር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። ይህን መሰል ሁነት በቀጠናው ያለውን ባህላዊ፣ ኪነ ጥበባዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና አጠቃላይ ማህበራዊ ትስስር እንደሚያጠናክረው ደግሞ ባለሙያዎች ይናገራሉ።... Read more »

የብሔራዊ ፓርኮቹ ስጋትና ተስፋ

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርሶች መዝገብ ከሰፈሩ አስራ አንድ የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች አንዱ በሆነው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ከሚገኘው ከራስ ዳሸን ተራራ ከፍታ እስከ ዳሎል ዲፕሬሽን ዝቅታ... Read more »

“የቅርስ ቀን”ን- ማክበር ለምን አስፈለገ?

የዓለም የቅርስ ቀን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) አማካኝነት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ሚያዚያ 18 በየዓመቱ ይከበራል። ይህ በዓል በዘመናት ሂደት ውስጥ የሰው ልጅ ያሳረፈውን የስልጣኔ አሻራና ሃብት ለመጠበቅ፣ ለማልማትና ለማስተዋወቅ... Read more »

የምስራቁ ማኅበረሰብ ነፀብራቆች

ኢትዮጵያ የባህል፣ የታሪክ፣ የተፈጥሮና የቅርስ ሃብቶች በስፋት ከሚገኝባቸው ቀዳሚ አገራት ተርታ ትመደባለች። ይሁን እንጂ እነዚህን ሃብቶች በሚፈለገው መጠን የማስተዋወቅ፣ የማልማትና ከሃብቱ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን የማረጋገጥ አቅም ግን አሁንም ድረስ እንዳልጎለበተ ይታመናል። ይህን ለመቅረፍ... Read more »

ሹዋሊድ- በሃረሪ

እኛ ኢትዮጵያውያን “ውብ ድብልቅ ባህል፣ ሃይማኖት፣ ቅርስ፣ ታሪክ እንዲሁም ማንነት ያለን ህዝቦች ነን” ስንል እንዲያው ዝም ብለን አይደለም። ይልቁኑ በዓይን የሚታዩ፣ በእጅ የሚዳሰሱ፣ ያለምንም ችግር በህሊና ፍርድ የሚሰጣቸውና ምስክር የማያሻቸው በመሆናቸው ጭምር... Read more »

“ፍቼ ጫምባላላ” ባህላዊ ምሰሶ

ሀዋሳ ከወትሮው በተለየ መንገድ ደማቅ ሆናለች። ምክንያቱ ደግሞ በየዓመቱ ተከብሮ የሚውለውን የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ ክብረ በዓልን አስመልክቶ ነው። ወጣቶች፣ እናቶችና ሽማግሌዎች የማኅበረሰቡን እሴቶች የሚገልፁ አልባሳት፣ የፀጉር አሠራር፣ ምግቦችና ጭፈራዎች... Read more »