«ወደ ስፍራው ጥቂት ሆነን ተንቀሳቀስን። ከእኛ በፊት ከተወሰኑ አዳኞችና ገብተው ቀርተዋል ከሚባሉት የመከላከያ አባላት ውጪ ወደ ውስጥ የገባ አልነበረም። ከ«ፈላታ»ዎች ጋር በአስተርጓሚ ተነጋግረናል፤ ከብቶቻቸውን ሳር ለማስጋጥ እንደሚመጡና ከብቶቻቸውን አንበሳ እንዳይበላባቸው ለማሸሽ ሳሩን... Read more »
ጥበብ ምርቶችን ዘመናዊ የፋሽን አልባሳት ማድረግ ከተጀመረ ሰንበትበት ብሏል። አልባሳቶቻችንን ልዩ መልክ በመስጠትና ገበያ ተኮር በማድረግ በአገር ውስጥ ተወዳጅነቱ ይበልጥ እንዲጠነክር ብሎም በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊ እንዲሆንም ብዙ እየተሰራ ይገኛል። ለልዩ ልዩ... Read more »
የሐመር ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በዋናነት በዞኑ ውስጥ በሐመር ወረዳ ይኖራል። ሐመሮች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን ‹‹ሐመር አፎ›› በማለት የሚጠሩ ሲሆን፣ ሌሎች ግን ‹‹ ሐመርኛ›› ይሉታል። ሀመር በኦሞአዊ የቋንቋ... Read more »
የሰለጠኑ አገራት የማደጋቸውና የሥልጣኔያቸው መነሻም ሆነ መድረሻ ታሪካቸውን ማወቅ፣ መማርና መጠበቅ ነው። በታሪክ አጋጣሚ የተከወኑ መጥፎ ስህተቶች እንኳን ቢኖሩ ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ ከሚያስተምሩበት መንገድ አንዱ ታሪክን ጽፎ ትውልድ እንዲያውቀውና እንዲማርበት ማድረግ ነው።... Read more »
ኢትዮጵያውያን የእርስ በርስ ትስስራቸው የጠነከረ፣ አብሮነታቸው እንዳይበጣጠስ ሆኖ የተገመደ፣ የተለያየ ቦታና ዘመን ላይ ሆነው ስነ ልቦናዊ ጥምረታቸው በጉልህ የሚታይ ድንቅ ህዝቦች ናቸው፡ ፡ ይህ ጥምረታቸው በኪነ ጥበብ ጎልቶ እና ደምቆ ይታያል፡፡ የአንዱ... Read more »
ገና ሲገባ ጀምሮ ታሪክ ይናገራል ይሉሃል እንዲህ ነው። የአካባቢው ማህበረሰብ ማንነት በዙሪያው ባሉ የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶች ይገለጻል። ዙሪያ ገባውን ገደላማ ስፍራ አልፈው፤ በሜዳው ቦርቀው ማርያም ቤተክርስቲያን ቅጽር ግቢ ሲዘልቁ የሚሰማዎት ስሜት የተለየ... Read more »
ኢትዮጵያዊ ማህበረሰባዊ እሴቶቻችን፣ የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ፣ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው። ለግል ችግራችን ትልቅ መፍትሔ የሚሆኑ፣ የእርስ በእርስ ግጭትን በዘላቂነት አጥፍተው መፍትሔ የሚያስገኙ በርካታ እሴቶች አሉን። ይሄ ባህላዊ እሴታችን... Read more »
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት ኤጀንሲ ጋር ንባብን የተመለከተ ጉዞ ወደ ጎንደር ተደርጎ ነበር። በዚህ የሥራ አጋጣሚ ታዲያ ከቤተመጻሕፍት ጋር በተገናኘ በጎንደርና በዙሪያዋ ያሉ ከተሞችን እንቅስቃሴ ለመቃኘት ወዲያ ወዲህ ማለታችን... Read more »
አንዳንዶች ‹‹የኢትዮጵያ ቅኔ ዩኒቨርሲቲ ነው›› ይሉታል። ምክንያቱም ተማሪው ከመምህሩ ጋር ሰምና ወርቁን እያስማማ ሲዘርፍ ማስተዋል በቦታው የዕለት ተዕለት ተግባር ስለሆነ። ሌሎች ደግሞ የፍቅር እስከ መቃብር ታሪክ እትብት የተቀበረበት ስፍራ ነው ይሉታል። ምክንያቱም... Read more »
ልክ የዛሬ ዓመት ነበር፤ በወርሃ የካቲት የግብጽ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ‹‹አስዋን ኢንተርናሽናል የባህል ፌስቲቫል›› በሚባል ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ያዘጋጀው። በዚህ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር የልዑካን ቡድን ተጉዞ ነበር። የልዑካን ቡድኑ ያቀረበው... Read more »