
ሙሉ እና ጎዶሎ ቁጥሮች በስያሜዎች ላይ የሚያመጡት ውጤት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ብዙዎች ልብ አንለውም። ነገሩ ልማድ ወይም ባህል ነው ብለን የምንተወውም ጥቂቶች ላንሆን እንችላለን። ነገር ግን ሙሉና ጎዶሎ ቁጥር ትልቅ ኃይል... Read more »
የሀረሪ ክልል ህዝብ ታሪክ ፣ ባህል እና ማንነት ከሀረር ከተማ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው። ሀረሪዎች በረዥም ዘመን የስልጣኔ ታሪካቸው ያፈሯቸው ተንቀሳቃሽ እና የማይንቀሳቀሱ እንዲሁም የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ በርካታ ቁሳዊ እና መንፈሳዊ ቅርሶች... Read more »

«ወርቅ የሆነ ባህላችንን ለማየት ዓይናችንን ቀና፣ ልቦናችንን ከፈት እናድርግ። እነ ላሊበላ፣ አክሱም፣ ባሌ ተራሮች፣ አርባምንጭ … ባለቤት በመሆናችን ብዙ ለፍተን የምናስተዋውቀው ነገር የለም። ያለንን ማሳየትና ሀብታቸውን በቀላሉ እንዲያፈሱ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን።... Read more »

ባለሙያዎች ሙዚቃን «ድምጸቱ ልዩ ውበት ያለውና በሰው ልቡና ሰርስሮ ሊገባ የሚችል ኃይል አለው።» ሲሉ ይተረጉሙታል። ይህ ትርጓሜ በእርግጥ ቃላት አስፈላጊ በመሆናቸው የሰፈረ እንጂ ሙዚቃ ምን ማለት ነው ብሎ ለጠየቀ፤ ለአድማጩ በሰጠው ስሜት... Read more »
የሰው ልጅ ሁሉ ንጹህ ሆኖ የተፈጠረ ነው። ልቡ ክፋትና ጥመትን የሚማረው በምድር ላይ መኖር ሲጀምር ነው።ሌቦችንና ዘራፊዎችን ሲያይ መስረቅን ይማራል።አፈ ጮሎዎችን ሲመለከት የምላስ አክሮባት ይማራል።ከአይን አውጣዎች ጋር ሲቀራረብ ክብርና ጨዋነት ባፍጢማቸው ይደፋቸዋል።በዚህ... Read more »

የሐመር ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በዋናነት በዞኑ ውስጥ በሐመር ወረዳ ይኖራል። ሐመሮች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን ‹‹ሐመር አፎ›› በማለት የሚጠሩ ሲሆን፣ ሌሎች ግን ‹‹ሐመርኛ›› ይሉታል። በኦሞአዊ የቋንቋ ቤተሰብ... Read more »

ኀዘን ፣ደስታ፣ ሰርግ ፣ዕርቅ፣ ሽምግልና … የሚገለጽባቸው ቱባ ባህላዊ እሴት ባለቤት ናት – ኢትዮጵያ ። እነዚህ ባህሎች የሚገለጹበት መንገድ ደግሞ እንደ የብሔረሰቡና የአካባቢው ሁኔታ ይለያያል። ኀዘን በብዙዎች ዘንድ በእንባ ታጅቦ መከወኑ ተመሳሳይነት... Read more »
ግሽ ዲልባ ማለት ጉሙዝኛ ቋንቋ ሲሆን ክቡር ድንጋይ የሚለውን የአማርኛ አቻ ትርጉም ይይዛል፡፡ ይህ ክቡር ድንጋይ የሚገኘው ደግሞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሽ ዞን በአጋሎ ሜጢ ወረዳ በቂልጡ አባ ዲንሳ ቀበሌ አባ ጫሊ... Read more »

ኢትዮጵያ በርካታ የማይዳሰሱ ቅርሶች እና የሀገረሰብአዊ ሀብቶች ያሉባት አገር ለመሆኗ ማሳያው ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎቻችን መሆናቸው እሙን ነው። እነዚህ መሳሪያዎች እጅ ለእጅ እንዲያያዙ፤ ማህበራዊ ድምፅን በማስተጋባት ለሁሉም እንዲዘምሩ፣ ፍቅርን እንዲሰብኩ፣ በጥላቻ የተሞላ አንጎልን... Read more »

የእርከን ጥበብ እንዲህ እንደዛሬው ሳይዘምን፣ በዘርፉ ያሉ ተመራማሪዎች ስለ አፈር እና ውሃ ያላቸው እውቀት ሳይልቅ የዚህ ጥበብ ሰርቶ ማሳያ ማዕከል ነበር፡፡ በግብርና የሚተዳደረው የኮንሶ ህዝብ የግብርና ስራ ስልቱ ጥበብን የተሞላ መሆኑ እና... Read more »