በፈተና ያልተረታው እናትነት

ወይዘሮ ትዕግስት ሙሉጌታ ተወልደው ያደጉት ባሌ ክፍለ ሀገር ነው። መንደሯ ትንሽዬ የአርሶ አደሮች መኖሪያ ስትሆን ጉራንዳ ጎርጊስ ትባላለች። ጉራንዳ ተወልደው ያደጉባት ብቻ ሳትሆን ብዙ የሕይወት ውጣ ውረዶችን ያሳለፉባትም ናት። ትዳር መስርተውባታል። ወልደው... Read more »

ጦርነትን በፎቶ ጠበብቷ አንደበት

ፍፁም ለሕይወቷ ሰስታ አታውቅም። የተገኘችበት ጦርነት አካሏንና ሕይወቷን አደጋ ላይ የሚጥል ቢሆንም ምስሉን በካሜራዋ ለማስቀረት ቅድሚያ በመስጠት የተጣለባትን ኃላፊነት በቆራጥነትና በጀግንነት ስትወጣ ቆይታለች። በተለይ በሕግ ማስከበሩ ዘመቻ የጥፋት ቡድኑ በሴቶች ላይ ያደረሰውን... Read more »

ሴትነት ያልበገረው የጋዜጠኛዋ የግንባር ውሎ

በቅርቡ ወደ ጋሸና ግንባር አቅንታ ከስፍራው ትኩስ መረጃዎችን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስታደርስ የቆየችው ጋዜጠኛ አስቴር ኤልያስ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከፍተኛ አዘጋጅ ናት። ይህች የዛሬዋ እንግዳችን በግንባር ሆና ትዕይንቱን በብዕሯ... Read more »

ውጪንም ቤትንም አሳማሪዋ

ጥር ገብቶ የካቲት እስኪተካ ድረስ የተለያዩ ታቦታት ከማደሪያቸው ወጥተው በየአካባቢው ይነግሣሉ። ንግሰትን ለማክበር ደግሞ የሚወጣው ሕዝብ ለአካባቢው ድምቀትንና ውበትን እንደሚሰጥ እሙን ነው። በተለይ ታቦታቱ ከሚነግሱባቸው ቀናት መካከል የጥምቀት በዓል ዋዜማ ለሁሉም ሰው... Read more »

የሴት ሠራተኞቹ ድጋፍ ከማዕከል እስከ ግንባር

ካሳለፍነው ሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ዕርዳታ በማሰባሰብ አለሁ ለወገኔ በሚል በቦታው በመገኘት ተለጎጂዎች ድጋፉን አስረክቧል። በድጋፍ ማሰባሰቡ ወቅት ያጋጠማትን ያወጋችን የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከፍተኛ አዘጋጇ... Read more »

የሴቶች ጥቃትና የሚዲያ ዘገባዎች

አሸባሪው ሕወሓት በአማራና አፋር ክልሎች ወረራ ባደረገበት ወቅት በርካታ አሰቃቂና ዘግናኝ ግፎች ሲፈፀሙ እንደነበር በተለያዩ ሚዲያዎች ሲዘግቡ ቆይተዋል። ከጤና ተቋማት ጀምሮ የንብረት መውደም፣ ዘረፋ፣ የጅምላ ግድያና አስገድዶ መድፈር ከዘገቧቸው ውስጥ ይጠቀሳሉ። አፈፃፀማቸው... Read more »

በመዲናዋ የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ የሴቶች አስተዋጽዖ

አንድ ላይ ከቆምን ሰላምና ጸጥታችንን ማረጋገጥ እንደምንችል ትምህርት ያገኘንባቸው አጋጣሚዎች ተፈጥረዋል። ኢትዮጵያ በውጭና በውስጥ ጠላቶቿ ህልውናዋ አደጋ ላይ በወደቀ ጊዜ የቁርጥ ቀን ልጆቿ የተለያዩ አደረጃጀቶችን ፈጥረው ሊያድኗት ሲረባረቡ አይተናል። ከመንደር እስከ ግንባር... Read more »

ሴቶችና ሕፃናትን ከጥቃት የመታደግ ተግባር

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈፅመው ጥቃት በቃላት አይገለፅም። በጆሮ ሲሰማም ደስ አይልም። ጆሮን ከመጎርበጥ አልፎ በእጅጉ ይቀፋል። የቡድኑ አባላት ሰው ስለመሆናቸው ለማመንም ይከብዳል፡፡ ዓለም በቃኝ ያሉ የ85 ዓመት መነኩሴን በመድፈር... Read more »

የነጭ ሪቫን ዘመቻ፡-ሠላም ይስፈን፣ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርሰው ጥቃት ይቁም!

ጦርነት የሰው ልጆች ሁሉ የሚያጠቃ ጠላት ነው። በተለይ በሴቶች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ስነ ልቦናዊ ጠባሳውም ከፍተኛ ነውና በቃላት ብቻ የሚገለፅ አይሆንም። በጦርነት ሴቶች ከአስገድዶ መድፈር ጀምሮ ለተለያዩ ጥቃቶች ተጋላጭ እንዲሆኑ ያደርጋል። ሴቶች... Read more »

የሴቶች ጀብድ – ከአገር ግንባታ እስከ ጦር ግንባር

ሴቶች ተፈጥሮ የቸረቻቸውን ዕድል ተጠቅመው ጀግና በመውለድ ለአገር አስረክበዋል። ከዚህም በላይ በነፍሰ ጡርነታቸው ወቅት በአውደ ውጊያዎች ተሰልፈዋል። ግዳይ በመጣልም ድልን ተቀዳጅተዋል። ለአገራቸው በመውደቅ ብዙ መስዋዕዋትነቶችን እየከፈሉ አልፈዋል። ሴቶች በፖለቲካው ተሳትፎም በኩል ቀደም... Read more »