በተፈጥሮዬ ችኩል ነኝ ። በዚህ ላይ አስተዳደጌ ነፃ ነው።ሁሉንም መሞከር እፈልግ ነበር። ከትምህርት ቤት ከቀሰምኩት እውቀት ይልቅ በሕይወት ተሞክሮ ያገኘሁት ልምድ ይበልጣል። ባልቸኩልና እድሜዬ ለጋብቻ ሳይደርስ ባላገባ ኖሮ ምን አልባት አባቴ የሚፈልገውን... Read more »
በክረምት ወቅት ከሚበቅለው ተክል ስሙን የወረሰው በትግራይ አሸንዳ፣ በሰቆጣ ሻደይ (በኸምጣኛ ቋንቋ ‹ለምለም› ማለት ነው)፣ በላሊበላ አሸንድዬ፣ በቆቦ ሶለል ሲባል ዓይንዋ ከሚያምረው ወፍ ‹‹ዓይኒ ዋሪ›› ጋር ልጃገረዶቹን በማነፃፀር በዓሉ በአክሱም ይጠራል፡፡ አሸንዳ፣... Read more »
‹‹ልጆቼ እንደምታዩኝ ዕድሜዬ ገፍቷል። አቅሜም ደካማ ነው ።የዘንድሮ ክረምት ደግሞ እጅግ ኃይለኛ ነው። እንዳለፉት ዓመታት ልብስ መዘፍዘፊያ እየደቀንኩ፤ በታች በበር የሚገባውን ደግሞ በቁም መጥረጊያ በመመለስ ፍፁም ልከላከለው አልችልም› ይህ ድምጽ የተሰማው ከወይዘሮ... Read more »
በኢትዮጵያ አለባበስን የሚደነግግ ሕግ የለም። ሆኖም በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅና በወንጀል ሕግ በሥራ ቦታቸው ላይ ጉንተላንም ሆነ ሌሎች ጾታዊና ወሲባዊ ጥቃቶችን በሴቶች ላይ የሚፈፅሙ ክፍሎችን የሚቀጣ ሕግ አለ። ሕጉ ሴት አስተናጋጆች ከቀጣሪዎቻቸው ጋር... Read more »
‹‹ዋው ዋው! ብራቦ ! እንዲህ ዓይነቱ አለባበስ ነው የሚያስፈልገው። እየመጣ ነው ቀጣሪሽ በፍጥነት ይዞሽ ይሄድና አሁኑኑ ሥራሽን ትጀምሪያለሽ›› በአዲስ አበባ ከሚገኙ በርካታ ሥራና ሠራተኛ አገናኞች አንዱ የአስተናጋጅነት ሥራ ፈልጋ ለመጣች ወጣት ሲሰጣት... Read more »
ጦርነት ሰዎችን ለከፍተኛ ሥነ ልቡናዊና አካላዊ ስቃይ የሚዳርግ መሆኑ ነጋሪ አያሻውም። በተለይም በሴቶች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት ተዘርዝሮ የማያልቅ እንደሆነም እንዲሁ። ዘላለማዊ ጠባሳን የሚጥልና ቀና ብለው እንዳይሄዱ የሚያደርግም ነው። ለዚህ ደግሞ ጾታዊ ጥቃት... Read more »
ትምህርትን በሥራ ፣ በትዳርና በልጆች ጫና መካከል ሆኖ መማር እጅግ ፈታኝ ነው። ብዙ ጊዜ በእንዲህ ዓይነት ተደራራቢ አጣብቂኝ ውስጥ አልፎ ትምህርትን ካሰቡበት ዳር ማድረስም ጀግንነትን ይጠይቃል። አብዛኞቹ ሰዎች መማር እየፈለጉ የማይሞክሩት ለዚሁ... Read more »
ዓለማችንን ከጫፍ እስከ ጫፍ በማገናኘት በአንድ ማዕድ እያቋደሰ የሚገኘው የኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዕድገቱ እጅግ ፈጣን ነው። ለአብነትም በፈረንጆቹ 2019 የወጣ መረጃ መሰረት በዛው ዓመት ከዓለም ሕዝብ ግማሽ ያህሉ የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ መሆኑን ማመልከቱን... Read more »
የኢትዮጵያ ሴት ጋዜጠኞች ማህበርን ከመሰረቱት ሴት ጋዜጠኞች አንዷ ነች። ለጋዘጠኝነት ሙያዋ ከሴቶች ጉዳይ መምሪያ ኃላፊነቷ እስከ መነሳት ተሰውታለታለች። ሙያውን በክፉ ወቅቶች ሳትሸሸው ለዛሬ ያበቃችው በመሆኗ ከሌሎቹ ትለያለች ተካበች አሰፋ። በቅርቡም የሴት ጋዜጠኞች... Read more »
ቦታው ቦሌ ክፍለ ከተማ ነው። በቅርቡ ተገኝተን እንዳስተዋልነው በክፍለ ከተማው ሁለት ወረዳዎች በሚገኙ ፋና እና ንስር ሸማች ማህበራት አልሚ ምግቦች ክፍፍል ተካሂዷል። ብዙ ነፍሰ ጡር እናቶች፤ አጥቢ (እመጫት) እናቶች በመርሐ ግብሩ ታድመዋል።... Read more »