ሳይንስ የምርምርና የፈጠራ ራስ፣ የጊዜ ማዘመኛ መንገድ፣ የስልጣኔ መገለጫ ነው። ትናንት በብዙ ልፋት ይከናወኑ የነበሩ ስራዎች ዛሬ ጠፍቶ በሚበራና በአንዲት መጫን ብቻ ያለ ልፋት መተግበራቸው ለዚህ ማሳያ ነው። ሳይንስ በፈጠረው መልካም አጋጣሚ... Read more »
በሳይንስና ቴክኖሎጂው ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ እምብዛም ነው። ለዚህም ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ጫናዎች እንደ ምክንያትነት ይጠቀሳሉ። ከዚህ በተለየ መልኩ የሚገጥማቸውን ፈተና በመቋቋም ያለሙትን ግብ የሚያሳኩ ትንታግ እንስቶች እዚህ እዚያም ብቅ ማለት ጀምረዋል። ቤተሰብ፣ማህበረሰብና... Read more »
ለአንድ አገር የዕድገት መሰረቱ ትምህርት እና ስልጠና ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የብልጽግና ማማው ላይ የተቀመጡ አገሮች አሁን ላሉበት የዕድገት ደረጃ የበቁት የሰው ኃይላቸውን በትምህርትና ስልጠና በመገንባታቸው መሆኑ አያጠያይቅም። ኢትዮጵያም የእነዚህ ያደጉ አገሮችን ልምድ... Read more »
መረጃዎች እንደሚያሳዩት በኢትዮጵያ 60 ሚሊዮን የሚሆነው ህዝብ የኤክትሪክ ኃይል አቅርቦት አያገኝም። ከዚህ መካከል 35 በመቶ የሚሆነው ህዝብ የእለት ጉርሱን ለማዘጋጀት ናፍጣና ባትሪን እንደ ዋና ግብዓትነት ይጠቀማል። በተጨማሪም፤አሁን ላይ የሶላር ቴክኖሎጂ እየተስፋፋ መምጣቱን... Read more »
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መረጃ፤ ከዓለም ህዝቦች መካከል 15 በመቶ የሚሆኑት ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት እንዳለባቸው ያመለክታል። ከነዚህ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት እንደኢትዮጵያ በማደግ ላይ ባሉ አገራት የሚገኙና በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ... Read more »
የሰው ልጅ የስልጣኔው ደረጃ ከፍታ ላይ ለመድረስ ምርምርና ፈጠራ መነiው፤ ሳይንስ ደግሞ መንገዱ ነው። ህይወትን ለማቅለል፣ የአ‘‘ር ስልትን ለመቀየር፣ ጊዜን በተiለ ለማዘመን ምርምርና ፈጠራ ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። በምርምር ችግሮች ሲፈቱ፤ በፈጠራ አዳዲስ... Read more »
ልጆች በዚህ ሳምንት አስገራሚ ስለሆኑ እውነታዎች እንነግራችኋለን። ለዛሬ የመረጥንላችሁም ጉዳይ አለ። ልጆች ምድራችን ላይ በርካታ እውነታዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ አይደል?። መልካም እኛም በዚህ አምድ ላይ አለማችን ላይ ስላሉ በርከት ያሉ አዝናኝ እና አስተማሪ... Read more »
ሳይንስ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፍትሄ ማመንጫና ማበልፀጊያ ማዕከል ነው፡፡ ምርምር እና ፈጠራ መፍትሄን አመንጪ፤ ያልታሰበ ነገር አስገኚ ነውና አለምን በተሻለ የዛሬ ገፅታዋ ላይ የራሱ ትልቅ በጎ ሚና ተጫውቷል፡፡ የፈጠራ ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች ከሚመለከቱት... Read more »
ሳይንስ ችግር ፈቺ የምርምና የፈጠራ ሥራዎች ማዕከል ነው። መነሻቸው የተፈጠረና ያጋጠመ ችግር፤ መድረሻቸውም የችግሩ ማቅለያና መፍቻ መፍትሄ የሆኑት የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ከዘመን ጋር እየዘመኑ ዛሬ ላይ ደርሰዋል። የምርምርና የፈጠራ ሥራዎች ችግር ፈቺነት... Read more »
ባቡር ዘመኑ ከፈጠራቸው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች አንዱ ነው። ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂው እየዘመነ በምቾትና በፍጥነት አየር ላይ እየቀዘፈ ብዙ ሺህ ማይሎችን አቋርጦ ከሚያልፈውና የዘመኑ የመጨረሻ ፈጣን የመጓጓዣ ቴክኖሎጂ ውጤት ከሆነው አውሮፕላን ቀጥሎ ባቡር... Read more »