የአፍሪካ ሀገራትን ልማትና እድገት ለማረጋገጥ ወሳኝ ከሆኑ መካከል የውጪ ምንዛሬ አንዱ ነው። ይሁን እንጂ እድገቱን እውን ለማድረግ የሚያስፈልጉትን ጥሬ እቃዎችንና ልዩ ልዩ ምርቶችን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት በአህጉሪቱ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ እጥረት... Read more »

እንቁጣጣሽ፤ ባህል ነው፣ ሃይማኖት ነው፣ ጥበብ ነው፣ ሳይንስ ነው ስንል የልጃ ገረዶችን ጨዋታ ጨምሮ ብዙ ባህላዊ ክዋኔዎቹ ማሳያ ይሆኑናል። ሃይማኖት ነው ስንል በተለይም በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ ሃይማኖታዊ አከባበር ስላለው ነው። ጥበብ ነው... Read more »

የኤሌክትሮኒክ ግብይት ልማትና ተጠቃሚነት ላይ የመሪነቱን ድርሻ የግሉ ዘርፍ ነው ተብሎ ቢታመንም መንግሥትም መሠረት በመጣል የንግድ ተቋማትን በማበረታታት ረገድ የራሱን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል። “የኤሌክትሮኒክ ግብይትን እና ዲጅታል ኢኮኖሚን” ለማጠናከር የተለያዩ ፖሊሲዎችንና... Read more »

ኢብሳ ጉታ ይባላል። ነዋሪነቱ ወሊሶ ዞን ቀርሳ ማሊማ ወረዳ ነው። ለየት ያለ የባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) የፈጠራ ባለቤት ነው። የኢብሳ የፈጠራ ውጤት የሆነው ይህ ተሽከርካሪ ከሌሎች ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች የሚለየው የተሻሻለና... Read more »

አማኑኤል ክበበው ይባላል። የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ኢንጂነሪንግ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነው። የ2015 ብሩህ ኢትዮጵያ ውድድር አሸናፊ ነው። አማኑኤል የግብርና ኬሚካል መርጫ ድሮን የፈጠራ ሀሳብ ይዞ ቀርቦ ነው ለአሸናፊነት የበቃው። ከውጭ ገዝተን የምናስገባው... Read more »

የኦሮሚያ ክልል በርካታ ግብር ከፋዩች ያለው ክልል እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይህንን በርካታ ቁጥር ያለው የግብር ከፋይ ለማስተናገድ ተዘርግቶ ስራ ላይ የዋለው አሠራር ግብር ከፋዩን ህብረተሰብ ለተለያዩ እንግልትና አላስፈላጊ ወጪ በመዳረግ የግብር ከፋዩን ቅሬታ... Read more »

ወቅቱ የህዝቡን ችግር መፍታት የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችና የፈጠራ ሀሳቦች እየወጡ ያሉበት ነው:: ችግሮችን መነሻ በማድረግ የማህበረሰቡን ችግር ለማቃለል በሚደረገው አገራዊ ጥረት አገር በቀል እውቀቶችን ተጠቅመው ፈጠራዎችና የፈጠራ ሀሳቦችን ለሚያቀርቡ የፈጠራ ባለሙያዎች እውቅና መስጠት፣... Read more »

ኢትዮጵያ ዲጅታል ቴክኖሎጂን እውን ለማድረግ እያደረገች ያለውን ጥረት አጠናክራ ቀጥላለች። በመሆኑም አሁን ላይ በእያንዳንዱ ዘርፉ ዲጅታል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ጥረትና እየታዩ ያሉ ለውጦች አበረታች እንደሆኑ ይታመናል፡፡ አገራዊ በሆነው ነባራዊ ሁኔታ... Read more »

የአገራችን የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነውን ግብርና ከኋላቀር አስተራረስና አመራረት ተላቅቆ የሚዘመንበትን ጊዜ በጉጉት ስንጠብቅ ኖረናል። የአገሮችን ግብርና ዘርፍ ሲያዘምኑ በተለያዩ መረጃዎች የተመለከትናቸውን ቴክኖሎጂዎች በተለይ ለግብርናው ዘርፍ ቅርበቱ ያላቸው አካላት ምነው ለእኛ ባደረጋቸው... Read more »

አቶ ማስረሹ ፍቃድ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ናቸው። ሌላም ጊዜ እንደሚያደርጉት ሁሉ የግብር መክፈያ ወቅትን ጠብቀው ግብራቸውን ለመክፈል ወደ ቢሮው የሄዱበትን ቀን ያስታውሳሉ። ያን ዕለት የክፍያ አገልግሎቱ የሚሰጥበትን... Read more »