የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሰዎች መልካም ፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ተግባር ነው፡፡ ቀስቃሽ ሳያስፈልጋቸው፣ ማንም ሳያስገድዳቸው በራሳቸው ተነሳሽነት የተጎዱትን በማገዝ፣ የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት፣ የታረዙትን በማልበስ ለወገን የሚደርሱ ናቸው፡፡ በጎ ፈቃደኞች በሚሰጡት ነፃ አገልግሎት... Read more »

እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ለሚገኙ ሀገራት ደግሞ የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከምንለው በላይ ትልቅ ነው። ሀገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የማደግ ዕድል እንዳላት ሀገር ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን ጥረት እያደረገች ትገኛለች። በሁሉም መስክ ማለትም... Read more »

ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል። ጥራት ያለውና የተቀላጠፈ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር በማድረጉም በኩል የተወጣው ሚና በቀላሉ የሚገለጽ አይደለም። ከትምህርት ከጤና፤ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም ሂደቱን ብንመለከት እንደ... Read more »

ወጣት ኤልያስ ይርዳው ይባላል። ውልደትና እድገቱ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ከተማ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በትውልድ ከተማው አምቦ ተከታትሏል። በመቀጠልም በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጥሩ ውጤት በማምጣት የከፍተኛ ትምህርቱን... Read more »

በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን በቴክኖሎጂና በአዲስ የፈጠራ ሥራ መታገዝ ግድ ሆኗል። ያለ ቴክኖሎጂ ያለሙበት መድረስ ከባድ እየሆነ መጥቷል። ከእነዚህ ዘመን አፈራሽ የቴክኖሎጂ ዘርፎች መካከል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ወይም የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቀዳሚውን ስፍራ... Read more »

የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ራሳቸውን የሚያገኙበት፤ የሕይወታቸውን ትልቁን ትውስታ ይዘው የሚወጡበት፣ ማንነታቸውን በሚፈልጉበት መንገድ የሚገነቡበትና ራሳቸውን የሚያንጹበት ስፍራ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዚህ ተቋም ሲገቡም ከተለያየ አካባቢ፣ አኗኗር እና አስተዳደግ ከመጡ ተማሪዎች ጋር... Read more »

በኢትዮጵያ በዓመቱ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ወጣቶች ሥራ ፈላጊ ይሆናሉ፤ ወይም ወደ ሥራ ዓለም ይቀላቀላሉ። ለእነዚህ ከፍተኛ ቁጥር ላላቸው ዜጎች በመንግሥት ወይም በግል ተቋማት እና ድርጅቶች የሥራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ አብዛኛው ቁጥር ያለው... Read more »
አዲስ የፈጠራ ሥራ ወይም ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ መልኩ ቀይሯል። ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታ ሲታይ እጅግ አስገራሚ ደረጃ ላይ እየደረሰ ይገኛል፡፡ የአጠቃቀም ሂደቱን ሲቃኝ እንደ ዘርፎቹ... Read more »

የዓድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደምና አጥንቱን የገበረበት ነው። የዓድዋ ድል ለአሁኑ ትውልድ አብሮነትን፣ ሕብረትን፣ መደማመጥንና በጋራ መቆምን ያስተምራል። ኢትዮጵያውያን በብሔር፣ በሃይማኖት፣ በባህልና በቋንቋ ወዘተ ሊለያዩ ይችላሉ፤ ነገር ግን የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ዘመናት... Read more »

በምሥራቅ የኢትዮጵያ ክፍል ብቸኛ ሀይቅ እንደሆነ የሚነገርለት ሀሮማያ ሀይቅ ላለፉት 17 ዓመታት ደርቆ መቆየቱና አሁን ደግሞ መልሶ ካገገመ ወደ አራት ዓመት እንደሆነው ይታወቃል፡፡ ሀይቁ ወደ ቀድሞ ይዘቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲመለስ ክትትሉና የምርምር... Read more »