አሰልጣኝም ሰልጣኝም ከማይተዋወቁበት የስፖርታዊ የአካል እንቅስቃሴ ማዘውተሪያ ከሆነው መስቀል አደባባይ በማለዳ ተገኝቻለሁ፡፡ ያለ ፆታና ያለ ዕድሜ ገደብ ፍላጎት ያሰባሰባቸው ሰዎች በሕብረት ይሠራሉ፡፡ በማለዳው ውርጭ ከፊታቸው ነጭ ላብ ችፍ ብሎ በጉንጫቸው ኮለል ይላል፡፡... Read more »
በክረምት ወቅት እረፍት ላይ ያለው ተማሪ እንደ አንድ ትልቅ አቅም ሆኖ በተለያየ የስራ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ወጣቶች ጋር ተደምሮ በቁጥር በዛ የሚሉ ወጣቶች በዚህ ወቅት ሊከናወኑ የተያዙት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና የችግኝ ተከላ... Read more »
ለውጡ በሁለት እግሩ እንዳይቆም የሚያደርጉ በርካታ ተግዳሮቶች በዚህ በአንድ ዓመት ውስጥ አጋጥመዋል፡፡ አንዱ ችግር ሲታለፍ ሌላ እየተወለደ መንግሥት የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት በፍጥነት እንዳያረጋግጥ እንቅፋት ሆኗል፡፡ በየጊዜው የሚፈጠሩት ችግሮች የለውጥ ኃይሉን ወጥሮ ለመያ ዝና... Read more »
ወጣት ሜሮን ለማ ከጓደኛዋ ጋር አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ አጥር ግቢን ይዞ በተሰራው መናፈሻ ውስጥ እያወጉ ነበር የተቀላቀልኳቸው። ጊዜያቸውን ላለመሻማትም ቀጥታ ወደጉዳዬ በመግባት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ሰሞኑን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የ2011በጀት... Read more »
ሰበታ ከተማ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሥር የምትገኝ ናት፡፡ ከተማዋ ሀገራችን ከግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር ለምታደርገው ግስጋሴ መልስ ለመስጠት ከምንጊዜውም በላይ ተግታ እየሰራች ትገኛለች፡፡ በከተማዋ ጥንታዊውን የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን... Read more »
በዓለም ላይ ሰፊ የሥራ ዕድልን ይፈጥራሉ ከሚባሉ ዘርፎች ውስጥ ቱሪዝም በሦስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የጥናት ውጤቶች ያመላክታሉ። ኢትዮጵያ በቱሪዝም ሀብቷ ተጠቃሽ ከሚባሉ የዓለም አገራት መካከል አንዷ ብትሆንም ባሏት የቱሪዝም ሀብት ልክ ለበርካታ... Read more »
በርሃብ አንጀቱ የታጠፈ፣ እራፊ ጨርቅ ከላዩ ላይ እንደነገሩ ጣል ያደረገ የኔ ቢጤ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ማየት የተለመደ ነው፡፡ ሆኖም ከወጣት እስከ አዋቂ፣ ከድሀ እስከ ባለፀጋ ድረስ በቅርብ ርቀት ተመልክቶ አለበለዚያም ክብ ሠርቶ... Read more »
አብዱልሚኒየም አልሀጂ እና ጓደኞቹ ጠቅላላ የህብረት ሥራ ኢንተርፕራይዝ ሥራ ቦታ የደረስኩት ጠዋት ነበር። በሥራ ሰዓት አይከፍቱ ይሆን የሚል ጥርጣሬ ነበረኝ ። እንደገመትኩት ሳይሆን በሥራ ሰዓት ነው በሥራ ቦታቸው ተገኝተዋል። ብዙዎቻችን ‹የግል ሥራ... Read more »
የግንቦት ወር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ወጣቶች ለየት ያለ መሆኑ ይነገራል፡፡ ቅጠላቸውን አርግፈው የተንጨፈረረ የቅርንጫፍ ዘለላ የተሸከሙ ረዣዥም ዛፎች፤ ለምለም አረንጓዴ ቅጠል ማልበስ ይጀምራሉ፡፡ ሲረግጡት ከሥፖንጅ ባልተናነሰ ትንቡክ ፣ትንቡክ የሚለው ለም አፈር... Read more »
ማርታ ወንዱ ትባላለች፡፡ ተወልዳ ያደገችው በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በጂንካ ከተማ ነው፡፡ በ2010 ዓ.ም ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በቋንቋ ‹ፎክሎር› ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ አግኝታለች፡፡ የተማረችው ትምህርት በባህል ዘርፍ ተቀጥራ ለመስራት የሚያስችላት በመሆኑ... Read more »