በሰላምና ጸጥታ ጉዳይ የመዲናዋ ወጣቶች ንቁ ተሳትፎ

በዚህ አንድ ዓመት ውስጥ ምዕራባውያን ተላላኪያቸውን የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ዳግም ለማንገስ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ያላደረሱት ጫና የለም። በተለይም ወሮበላው ቡድኑ ደሴና ኮምቦልቻን ከያዘ በኋላ የምዕራባውያን ሚዲያዎች የተለያዩ የሀሰት ዘገባዎችን በማሰራጨት ሕዝብን ለማስበርገግ... Read more »

የወጣቶች አገርን የማዳን ተጋድሎ

ሕወሓት ለሃያ ሰባት ዓመት በህዝብ ላይ የነበረው ንግሥና አብቅቶ እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን ለመፍጠር በተደረገው ትግል ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ከለውጥ ሃይሉ ያልተናነሰ ሚና ተጫውቷል ቢባል ማጋነን አይሆንም:: በትግሉ ሂደት ሕወሓት መራሹ መንግሥት የሚታይበትን... Read more »

ዲያስፖራውን በማስተባበር ኢትዮጵያን የማዳን ትጋት

ኢትዮጵያ ጡቷን እየጠቡ ሳይሆን እየመጠመጡ ባደጉት በልቶ ካጅ ልጆቿ ክህደት ተፈጽሞባት ህልውናዋ አደጋ ላይ በወደቀ ጊዜ እንደዓይናቸው ብሌን የሚመለከቷት ታማኝ ልጆቿ ዝም ብለው አልተመለከቷትም። ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር ያሉ የቁርጥ ቀን... Read more »

«ወደውም ይሁን ተገደው አገራቸውን የሚወጉ የትግራይ ወጣቶች እጃቸውን በመስጠት ራሳቸውን ያድኑ» ወጣት ብርሃኑ በቀለ የኢትዮጵያ ወጣቶች ሰላምና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ ፕሬዚዳንት

ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ከወራሪ ጠላቶች በመ መከት ከራሳቸው ተርፈው ለአፍሪካውያን ኩራት የሆነ ታሪክ አስመዝግበዋል፡፡ በየዘመኑ የሚመጣው ትውልድ ከአባቶቹ የተረከባት አገር ዳር ድንበሯ ሳይደፈር ለመጪው ትውልድ የማስተላለፍ አደራውን ሲወጣ ኖሯል፡፡ ወጣቱ የአገሩን ዳር ድንበር... Read more »

“የሀገር መሪ ግንባር ሄዶ እየተዋጋ ቁጭ ብሎ የሚመለከት ወጣት አይኖርም” የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ኢትዮጵያን እንደሚያፈራርስ በገሀድ አውጆ ጦርነት ከከፈተ ጊዜ ጀምሮ ምዕራባውያኑ ሃይ ከማለት ይልቅ አይዞህ እያሉት እዚህ አድርሰውቷል። ሀገር የማፈራረስ ተልዕኮ ይዞ የተነሳን የጥፋት ቡድን የልብ ልብ መስጠታቸው ሳያንስ የተለያዩ ድጋፎችን... Read more »

የወቅቱ ታሪካዊ ኃላፊነት የጣለባቸው ወጣቶቻችን

  አሁን ከመቼውም በላይ ፈተና ውስጥ ነን። እንደ አገርም ሆነ፤ ወይም እንደ ሕዝብ ከባድ ፈተና ውስጥ ነን። ፈተናው ደግሞ ከየትም ሳይሆን በውጭና ባእዳን እጅ የተደገፉ፤ የራሳችን ወገኖች የፈጠሩት ሲሆን አገርና ህዝብ እየተፈተኑ... Read more »

ሀገር ላለማስደፈር የተዘጋጀ ትውልድ

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ጥቅምት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ ለማድረግ እና የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለመቃወም በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡በተለይም ምዕራባውያን የሚያደርጉትን ጫና እና ሚዲያዎቻቸው የከፈቱትን የሀሰት... Read more »

<< አሸባሪው ሕወሓት በአገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈፀመው ጥቃት ተተኪውን ትውልድ የማያስተምር፣ አሣፋሪ፣ አረመናዊ ወንጀል ነው >> የማህበራዊ ሳይንስ ምሁራን

አሁን ያለው ወጣት ትውልድ ከአባትና እናቶቹ የተረከባትን ሀገር ሉዓላዊነቷን አስጠብቆና አስከብሮ ለቀጣዩ ትውልድ የማስተላለፍ አደራ እንዳለበት ምሁራን ይናገራሉ። ቀዳሚ ተግባራቸው በየተሠማሩበት የሙያ መስክ ይህንን ኃላፊነት ለመወጣት የሚተጋ ዜጋ ማፍራት ነው። ለዚህ ደግሞ... Read more »

የወጣቱ የክረምትና በጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎ

የወጣትነት ዕድሜ ክልል ተብሎ የሚፈረጀው እንደየአገሩ የወጣት ፖሊሲና ተጨባጭ ሁኔታ ይለያያል። የእኛ አገሩ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ እንደሚያመለክተው የወጣትነት ዕድሜ ክልል ነው የሚባለው ከ15 እስከ 29 ያለ ዕድሜ ነው። ሆኖም ኢትዮጵያን ጨምሮ ሁሉም... Read more »

ወጣቱ ነፃነት የሚሻበት የጥንት አርበኞች ተሞክሮ

ከሀገራችን ሕዝብ ብዙሃኑን ቁጥር የሚሸፍነው ጾታ ሳይለይ ወጣቱ ትውልድ ነው። ከአምስት ዓመት በፊት ከማእከላዊ ስታስቲክ ማእከል የወጣ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው የወጣቱ ቁጥር ከጠቅላላው ሕዝብ 55 በመቶ ይሸፍናል። ይሄ የወጣት ቁጥር በሀገር ላይ... Read more »