ሰዋሰውን በ‹‹ሪቂቻ››

ዶክተር ሐብታሙ ገበየሁ ትውልድና እድገቱ ጎንደር ገጠራማ አካባቢ ነው። ትምህርቱን በአዲስ አበባ ተከታትሏል። በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅም በህክምና ሙያ ያገለግላል። በቅርቡ ‹‹ሪቂቻ›› የተሰኘና የኦሮምኛ ቋንቋ ሰዋሰው ለጀማሪዎች መፅሃፍት አሳትሟል። ዶክተር ሐብታሙ... Read more »

እቁብን በቴክኖሎጂ

 እቁብ በኢትዮጵያ ባህላዊ የገንዘብ ቁጠባ መንገድ ሆና ለረጅም ዓመታት አገልግላለች። ይችን ባህላዊ የገንዘብ መቆጠቢያ መላ ጉራጌዎች እንደጀመሯትም ይነገራል። በዚች ባህላዊ የገንዘብ ቁጠባ ስልት ሰዎች ቡድን ፈጥረው በየወሩ ገንዘብ ሰብስበው በየተራ እየወሰዱ የገጠማቸውን... Read more »

ተፈጥሮ ተኮር የስራ ፈጠራዎች በወጣቶች

ከዓመታት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ክምሩ ሲደረመስ ከመቶ በላይ የሚሆኑ ሰዎች መሞታቸውን በዜና ሰማች። ለዚህም ከብዙ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ፌስታል በብዛት በቆሻሻ ውስጥ መኖሩ እንደሆነ ተረዳች። እነዚህ ፌስታሎች በቆሻሻ ውስጥ... Read more »

ጉዞ ወደ ተፈጥሮ

ያለእድሜዋ ሽበት አበቀለች እንጂ ፊቷን ላየ ገና ወጣት እንደሆነች ታስታውቃለች። ፈገግታ ደግሞ መለያዋ ነው ። ቁመተ መለሎና መልከመልካም ናት። ይኸው መልኳና ቁመቷ ጠቅሟት የትምህርት ማስረጃዋን አክላበት በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ አስተናጋጅነት ለዓመታት... Read more »

የወጣቶቹ ጀብዱ በጦር ሜዳ

ይህን ቀን ማንም ኢትዮጵያዊ አይረሳውም።አዎ! ይህ ቀን የሀገር ባለውለታ፣ የብዙዎች አሌንታና የሀገር ዳር ድምበር ጠባቂ የሆነው እንቁው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በሀገር በቀል ባንዳዎች ከጀርባው የተወጋባት ቀን ነው።ሰራዊቱ ለዛ ሀገር ህዝብ ስንት ነገር... Read more »

ግብርናን በቴክኖሎጂ ለማሳለጥ የሚተጋ ወጣት

የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ ማኔጅመነት ያገኘ ቢሆንም አባቱ የግብርና ምርምር ስራዎችን ይሰሩ ስለነበር በልጅነቱ ሲያነባቸው የነበሩ አብዛኛዎቹ መፅሃፍቶች ከግብርና ጋር የተያያዙ ነበሩ። ካደገም በኋላ በከፍተኛ ትምህርት ቆይታው ለማሟያ ይሰራቸው የነበሩ ፅሁፎች ግብርናን የሚዳስሱ... Read more »

 የወጣቶችን ተጠቃሚነት በ‹‹ከፍታ››

ወጣት ይድነቃቸው ተረፈ ትውልድና እድገቱ በደብረብርሃን ከተማ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከደብረብርሃን ዩኒቨር ሲቲ አግኝቷል። ሁለተኛውን ዲግሪውን ደግሞ በማኔጅመንት ተቀብሏል። በተማረባቸው የትምህርት መስኮች በተለያዩ የግልና የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ተቀጥሮ አገልግሏል።... Read more »

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በክረምት ብቻ ለምን?

የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በአስራ አንድ የተለያዩ ዘርፎች በሁሉም ክልሎችና ሁለት የከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ ከ19 ሚሊዮን በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ ከሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ሲከናወን ቆይቶ መስከረም 30... Read more »

ወጣቱ የአረንጓዴ አሻራ ባለራዕይ

ትውልዱም ሆነ እድገቱ እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ምስራቅ በርና ቦሌ በተባሉ ትምህርት ቤቶች ነው የተማረው። በማታው የትምህርት ክፍለ ጊዜ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ... Read more »

‹‹ኢሬቻ ለኦሮሞ ሕዝብ የሰላም ምልክቱ ነው›› አቶ ከድር እንዳልካቸው የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ

የኢሬቻ በዓል ከገዳ ሥርዓት ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው ይገለጻል።ገዳ ደግሞ ለኦሮሞ ማኅበረሰብ ምን እንደሆነ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነው።እናም በዚህ ውስጥ ሆኖ ብዙዎችን ያስተሳሰረው ኢሬቻ ለኦሮሞ ማህበረሰብ ብዙ ነገሩ ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል።ከቅርብ ጊዜ... Read more »