ስለ ኦቲዝም – ከግንዛቤ ባሻገር…

የቀድሞ የካቢን ሠራተኛ (የበረራ አስተናጋጅ) እና በአቪየሽን አካዳሚ መምህርት ነበረች። በትምህርት ራሷን ለማብቃት የተለያዩ ሥልጠናዎችን፣ ሴሚናሮችን እና ወርክሾፖችን በተለያዩ ሀገራት እና በኢትዮጵያ ወስዳለች- ወይዘሮ ትዕግስት ኃይሉ። ወደ ትዳር ዓለም ከገባች በኋላ እርሷ... Read more »

 የበርካቶችን ተስፋ ያለመለመው ግብረሰናይ ድርጅት

ዓለም በትግል የተሞላች ናት፡፡ እርግጥ ያለትግል ሕይወት አይሰምርም፡፡ ትግል ሲኖርም ነው ሕይወት የሚጣፍጠው፡፡ ነገር ግን አንዳንዴ የሕይወት ትግል በአንዳንዱ ላይ ክፉኛ ይበረታል፡፡ መራር ይሆናል፡፡ መንገዱ ሁሉ አመኬላ ይበዛበታል፡፡ ሰው ሆኖ መፈጠሩን እንዲጠራጠርና... Read more »

ማኅበሩ የዓይነ ስውራን ሴቶችን ሕይወት ለማቅናት ድጋፍ ይሻል

ከመጀመሪያ ደረጃ ተማሪነቷ ጀምሮ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቃ እስክትወጣ ድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አሳልፋለች። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም በቅርቡ ተመርቃለች። ዛሬም ቢሆን የችግሩ ዓይነት ይለይ እንጂ ፈተና ላይ ናት። ዓይነ ሥውሯ መስከረም መኩሪያ፣ ሥራ ለማግኘት... Read more »

ትኩረት የሚሻው የሴት ተማሪዎች ንጽህና መጠበቂያ ጉዳይ

ማህሌት መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ናት፡፡ ማህሌት በአንዲት ሴት ላይ የደረሰን አንድ ታሪክ ልታጫውተን ፈቀደች፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡- አንዲት ዕድሜዋ ከ14 ዓመት የማይዘል የቤት ሠራተኛ ታዳጊ... Read more »

 ስደተኛ ማን ነው?

በተለምዶ የምንጠቀማቸው ብዙ ቃላት አሉ፤ ዳሩ ግን በሕጋዊ አገባባቸው ሲታዩ ደግሞ ትክክል ያልሆኑ (እንዲያውም ይባስ ብሎ ሕገ ወጥ የሆኑ) ናቸው። ከእነዚህም አንዱ ‹‹ስደተኛ›› የሚለው ቃል ነው። የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ባለፈው ሳምንት (ከጥር... Read more »

 ልዩ የትምህርት ፍላጎት ያላቸው ልጆች እና ተሳትፏቸው

አሰገደች መኩሪያ የአንድ ልጅ እናት ናት፡፡ የ10 ዓመቱ ወንድ ልጇ እንደ እኩዮቹ ከቤት ወደ ትምህርት ቤት፤ ከትምህርት ቤት ወደ ቤት መሄድ አይቻለውም። የአእምሮ እድገት ውስንነት አለበት፡፡ እናቱ በሄደችበት ቦታ ሁሉ እርሱን አዝላ... Read more »

የአካል ጉዳተኞች ድምጽ

አንዳንድ ቅን ሰዎች አሉ፤ እነርሱ ያሳለፉትን ችግር ሌሎች እንዳይገጥማቸው ሲሉ ልምዳቸውን በተለያየ መንገድ የሚያካፍሉ። በዚህ ሥራቸው እነርሱ በርትተው ሌላውን ያበረታታሉ። ጠንክረው ላልጠነከሩት ብርታት እና አርአያ መሆን ይቻላቸዋል። «አይቻልም» ብለው ተስፋ ለቆረጡትም የ«ይቻላል!!!»... Read more »

 የሥጋ ደዌ በሽታ እንዳይዘነጋ

በሀገራችን የሥጋ ደዌ በሽታ ታማሚዎች ከጤና እክል ባሻገር ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል። ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ችግሮች ከሚገጥሟቸው መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሱ ናቸው። ሥጋ ደዌ በእርግማን የሚመጣ እና በዘር የሚተላለፍ በሽታ አይደለም።... Read more »

 በሁሉም አገልግሎቶች ላይ የአካል ጉዳተኞችን አካታችነት ማረጋገጥ ይገባል

እኤአ በ2011 የዓለም ባንክ እና የዓለም ጤና ድርጅት ባወጡት መረጃ መሰረት ከአለም ሕዝብ 15 በመቶ ያህሉ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ወደ 17 ነጥብ 6 በመቶው የሕብረተሰብ ክፍል የአካል ጉዳተኛ ነው። በዚህ በኢትዮጵያ 20 ሚሊዮን... Read more »

‹‹ነገን አብረን እንሳል›› ሠዓሊ ዓለም ጌታቸው

አካል ጉዳተኛ እንደ መሆኗ የሌሎች አካል ጉዳተኞችን ሕይወት ጠንቅቃ ታውቀዋለች። የእርሷ ሕይወት በብዙ ፈተና ያለፈ ቢሆንም ስለፈተናዎቹ ከመናገር ይልቅ ሰርቶ ማሳየትን ትመርጣለች፡፡ ለሌሎች ለመትረፍ እና የአስተሳሰብ ለውጥ መምጣት አለበት በሚል ቅን ሃሳብ... Read more »