የማህጸን ወደ ውጭ የመውጣት አደጋ

ከማህጸን ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ሕመሞች በርካታ ናቸው:: እነዚህ ሕመሞች ግን ከጥቂቶቹ በስተቀር የሚታወቁ አይደሉም:: በዚህም ብዙዎች በከፋ ችግር ውስጥ እንዲገቡና እንዲሰቃዩ ሆነዋል:: ይህ እንዳይሆን ደግሞ ስለ ሕመሞቹ ምንነት እና ሕክምናው ማሳወቅ ያስፈልጋል::... Read more »

የኑክሌር ሕክምና- የህሙማን ፈውስ ምክንያት

‹‹ኑክሌር›› የሚለው ስም ሲጠራ በብዙዎቻችን አዕምሮ ውስጥ ብቅ የሚለው ጅምላ ጨራሽ የጦር መሣሪያ ነው:: በተለይ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1945 አሜሪካ በጃፓን ሂሮሽማና ናጋሳኪ ላይ የጣለችው አውቶሚክ ቦምብ እና ያስከተለው አሰቃቂ እልቂት በብዙዎች... Read more »

‹‹ እኔን በእኔ… ››

ከዘጠኝ ዓመት በፊት ነበር:: ምሁሩ የአዕምሮ ምጡቅ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ያመሩት:: እኝህ ሰው በጊዜው በቀላሉ መታከም የሚችሉ አይነት ሕመምተኛ አልነበሩም:: ፍልስፍናቸው ከስነልቦና ሐኪሞቹ እሳቤ በላይ የረቀቀና የላቀ ነው:: ሀኪሞቹ በቀላሉ ያሉበትን የሕመም... Read more »

ለመድኃኒት አምራቾች-ልዩ ትኩረት

ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ወደ ሀገር ውስጥ ከምታስገባቸው ምርቶች መካከል መድኃኒቶችና የሕክምና ግብዓቶች በዋናነት ከሚጠቀሱት ተርታ ይመደባሉ፡፡ ከእነዚህ ምርቶች ብዙዎቹ ማለትም ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት የሚያስገቡት ከውጪ ሀገር ነው፡፡ በ2023 በተደረገ የአፍሪካ... Read more »

የነርቭ ዘንግ ክፍተት ምንድን ነው?

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ1ሺህ በሕይወት ከሚወለዱ ሕፃናት ውስጥ አንዱ በነርቭ ዘንግ ክፍተት የጤና ችግር እንደሚጠቃ መረጃዎች ያሳያሉ። ይህ ጥቅል ዓለም አቀፍ አህዛዊ መረጃ በእድገት ላቅ ላሉት ሀገራት ሲከፋፈል ደግሞ 0 ነጥብ 8... Read more »

ወባን የመከላከልና መቆጣጠር ቅንጅታዊ ሥራ

በኢትዮጵያ ሕዳርና ታኅሳስ የወባ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ የሚጨምርባቸው ወራቶች ናቸው። ለዛም ነው በጤና ሚኒስትር፣ በክልል ጤና ቢሮዎችና በሌሎች አጋር አካላት በኩል በየዓመቱ የተጠናከረ ወባን የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራ አስቀድሞ የሚከናወነው። በተያዘው ዓመትም ኢትዮጵያን... Read more »

ወጌሻ ማነው፤ ሥራውስ ምንድን ነው?

አያሌው ቦሳ/ለዚህ ፅሁፍ ስሙ የተቀየረ/ በሲዳማ ክልል አርቤ ጎና ወረዳ ነዋሪ ነው:: እንደ ብዙዎቹ የአርቤ ጎና ወረዳ ወጣቶች ሁሉ አያሌውም ጫካ ገብቶ የተቆራረጡ ግንዲላዎችን ወደ ተሽከርካሪ ተሸክሞ በመጫን በሚከፈለው ገንዘብ ነበር ራሱንና... Read more »

 ባሕላዊ ሕክምናን ለማዘመን

ባሕላዊ ሕክምና ሀገር በቀል የሆነና በልምድ የዳበረ እንዲሁም በህብረተሰቡ ተቀባይነት ያገኘ እውቀት ሆኖ የእጽዋትንና የእንስሳትን ተዋጽኦ ወይም ማዕድናትንና የእጅ ጥበብን በመጠቀም የሚሰጥ የሕክምና አገልግሎት እንደሆነ ይነገራል። በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ከጥንት ጀምሮ የነበረና... Read more »

 በአግባቡ ያልተጠቀምንበት የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት

የቤተሰብ እቅድ ሁለት ጥንዶች መቼ እና ስንት ልጅ መውለድ እንዳለባቸው ለመወሰን የሚያስችላቸው መንገድ ነው። ይህም የልጆችን ቁጥር መወሰንና በልጆቹ መካከል ሊኖር የሚችለውን የዕድሜ ርቀት ይጨምራል። የቤተሰብ እቅድ የስነ ተዋልዶ ጤናንም ያበረታታል። የቤተሰብን... Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »