ለኮሮና እልባት ምግብን በብልሐት

ኢንጂነር ፎዚያ ሙህሲን ይባላሉ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙት በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ነው፤ ለ10 ዓመታት ያህል በተለያዩ የምግብ ፋብሪካዎች ውስጥ ከጀማሪ ቴክኖሎጂስትነት እስከ ምርት ክፍል (ፕሮዳክሽን ዲቪዥን) ኃላፊነት ድረስ በተለያዩ የሙያ ድርሻዎች አገልግለዋል። ሁለተኛ ዲግሪያቸውን... Read more »

የኮሮና ጥላሸት ኢኮኖሚን እስከ ማበላሸት

በሕዳር ወር 2012 ዓ.ም በቻይና የተነሳው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን ሊያዳርስ ጥቂት አገራት ቀርተውታል። የአለም የጤና ድርጅት እንደሚለው ወረርሽኙ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም። እድሜ፣ ጾታ፣ ቀለም፣ ወጣት፣ አዛውንት፣ ጎልማሳ የሚመርጥ አይደለም። የሥርጭት... Read more »

ብልህ ከሌሎች ይማራል!

ዶክተር ሰናይት ማሪዮ በጣልያኗ ከተማ ሚላን ነዋሪ ሲሆኑ የዋን ፋሽን ጄኔራል ማኔጀር ናቸው። እሳቸው በሚኖሩበት አገር ደግሞ ኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ይገኛል። ዶክተር ሰናይትም በሚኖሩበት አገር እየጋጠመ ያለውን ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ... Read more »

ሊሰፋ የሚገባው የሆስፒታሉ ኩላሊት ህክምና አገልግሎት

በኢትዮጵያ ህብረተሰቡን በከፍተኛ ደረጃ እያጠቁ ከመጡ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ውስጥ አንዱ የኩላሊት ህመም መሆኑ ይታወቃል። ህመሙ በተለይ አምራች የተባለውን የህብረተሰብ ክፍል በማጥቃትና ከፍተኛ የህክምና ወጪ በማስወጣት የማህበረሰቡንና የሃገር ኢኮኖሚ እየጎዳ ይገኛል። በአብዛኛው... Read more »

ስጋቱ እየጨመረ የመጣው ኮሮና ቫይረስ

በፈረንጆቹ አቆጣጠር የካቲት 7 ቀን 2020 የተከሰተውና በዓለም ጤና ድርጅት ‹‹ኮቪድ 19›› የሚል አዲስ ስያሜ ያገኘው የኮሮና ቫይረስ መላው ዓለምን ስጋት ውስጥ ከቷል። የዓለም ህዝቦች በከፍተኛ ስጋት ውስጥ የሚገኙ ሲሆን፣ቫይረሱ ከአንዱ ሃገር... Read more »

እራሱን ከበሽታ የሚታደግ ትውልድ ያሻል

አማረች ዳመና ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በአዊ ዞን ባንጃ ሽኩዳድ በሚባል አካባቢ ነው። ረጅም ቁመናና ጠይም መልከ አላት። መቃ የሚመስለውን አንገቷን እንደዘለቃችሁ በጠባብ የልጅነት ድንቡሽቡሽ ፊት ላይ ቀስት የመሰለ አፍንጫዋ የሚወረወር ዓይንን ተቀብሎ... Read more »

ተደራሽ ያልሆነው የአንገት በላይ ህክምና

9በመንግስት እምብዛም ትኩረት ካላገኙ የህክምና አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በዚህ የህክምና ዘርፍ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ቁጥርም ከአርባ አንድ እንደማይበልጥ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ከእነዚሁ ባለሙያዎች ውስጥ ግማሽ ያህሉ ደግሞ በጡረታ በመገለላቸው ከሙያው ርቀዋል፡፡ ህክምናውን የሚፈልጉ... Read more »

ከሕክምና ወጪ ጭንቀትን የሚያስቀር አገልግሎት

የሰዎች ጤና መቃወስ ለታማሚው ብቻ ሳይሆን ለአስታማሚው ጭምር ትልቅ ዕዳና ጭንቅ ነው። ሰዎች ለሕክምና በቂ ገንዘብ በሌላቸውና ባላሰቡት ጊዜ ከበድ ያለ የጤና ቀውስ ሲያጋጥም ሕክምና ተቋማት ወስዶ ማሳከም ወጪው የናረ ነው። አስታማሚዎች... Read more »

ሆስፒታሉ የገፋው የስጋ ደዌ ህክምና አገልግሎት

ከአለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ በ2018 የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ ከ210 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በስጋ ደዌ በሽታ የሚያዙ ሲሆን፣ በአፍሪካ ደግሞ 20 ሺህ ያህሉ በየአመቱ በበሽታው ይጠቃሉ። በኢትዮጵያም በየአመቱ... Read more »

ከኮሮና ቫይረስና አዳዲስ ኢንፌክሽኖች በስተጀርባ

በፈረንጆቹ 2019 መጨረሻ አካባቢ ሁዋን በተሰኘችው የቻይናዋ ከተማ የተከሰተው ኮሮና የተሰኘው አዲስ ቫይረስ ዓለምን እያነጋገረ ይገኛል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ ቫይረሱ እስከ አሁን በትንሹ አስራ ስድስት በሚሆኑ አገራት ተዛምቷል፤ በቻይና ብቻ ከ900 በላይ ለሚሆኑ... Read more »