ዳንኤል ዘነበ በዓለም ኮቪድ-19 ከተከሰተ ዓመት ሞልቶታል። በእነዚህ ጊዜያት ከ81.2 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከእነዚህ ውስጥ 45.5 ሚሊዮን ያህሉ ሲያገግሙ፣ 1 ነጥብ 77 ሚሊዮን ደግሞ ሞተዋል። የወርልድ ሜትሪክስ የታኅሣሥ 20 ቀን... Read more »
አስመረት ብስራት ፀረ ኤች.አይ.ቪ መድሀኒቶች ወይም የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ በሰውነት ውስጥ እንዳይባዛ የሚከላከል መድኃኒት ነው። አንድ ሰው ኤች.አይ.ቪ እንዳለበት ካረጋገጠ መድሀኒቱን መጀመር ይኖርበታል። ይህን መድሀኒት የሲዲፎር ሴል ቁጥር እንዳይወርድ የሚያግዝ ሲሆን ይህ ችግር... Read more »
አስመረት ብስራት ዶክተር ዳዊት ከበደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንሰ ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰርና የውስጥ ደዌ የሳንባና የፅኑ ህክምና ስፔሻሊሰት ሀኪም። ላለፉት ስምንት ወራት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የኮቪድ ህክምና አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። ኮቪድ... Read more »
አስመረት ብስራት አፍላ ወጣትነት ከ10 እስከ 19 አመት የእድሜ ክልል ነው። በዚህ ወቅት አፍላ ወጣቶች በተለይ የልጃገረዶችን የአመጋገብ ሁኔታ ማስተካከል፣ የትምህርት ተሳትፏቸውን ማረጋገጥ፣ የጤና እንክብካቤ ተጠቃሚነትን መጨመር፣ ያለእድሜ ጋብቻና ወሊድን በመከላከል ሙሉ... Read more »
መርድ ክፍሉ ከፌዴራል ኤች.ኤይ.ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት የተገኘ መረጃ እንደሚጠቁመው፤ የኢትዮጵያ የኤችአይቪ የስርጭት ምጣኔ ዜሮ ነጥብ 93 በመቶ ሲሆን በዚህ ስሌት መሰረት 669 ሺ 236 ያህል ወገኖች ኤች.አይ.ቪ በደማቸው እንደሚገኝ እና... Read more »
ኢትዮጵያ በጤና ስትራቴጂዎቿ እና ፖሊሲዎቿ ትኩረት ከሰጠቻቸው ጉዳዮች መካከል የነፍሰጡር እናቶችና ሕጻናት ጤና ቅድሚያውን ይይዛል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ‹‹አንድም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም።›› በሚል የነፍሰጡር እናቶችን ሞት ማስቀረት ይቻል ዘንድ በየትኛውም... Read more »
ታማሚው ከሕመማቸው ፋታ ያገኙ ዘንድ ሆስፒታል ደርሰዋል:: የእለቱ ተረኛ ዶክተር በስራ ላይ ናቸው:: ሌሎች ታካሚዎችን ሸኝተው በተራቸው ወደ ምርመራ ክፍል እንዲገቡ አዘዙ:: ታካሚው ሳል ያጣድፋቸዋል::ምናቸውን እንደሚሰማቸውና እንደሚያማቸው ለማስረዳትም ትንፋሻቸው ቁርጥ ቁርጥ ይል... Read more »
በጤና ተቋማት የሕክምና ምርመራ ቤተ ሙከራዎች (ላቦራቶሪዎች) በበቂ ደረጃ እንዳልተሟሉ በርካታ ጥናቶች ያሳያሉ። በተለይም በገጠራማው የአገሪቱ ክፍል ችግሩ ይብሳል። ጥራት ያላቸው ላቦራቶሪዎች መኖር ጥራት ያላቸው የጤና ተቋማትን እንደሚፈጥሩም ይነገራል። በመሆኑም የተጠናከረ የሕክምና... Read more »
ሕይወትዎን ለማዳን ሕይወታቸውን ለሚከፍሉ፣ ልጆችዎ እንዳይበተኑ ልጆቻቸውን ለአደጋዎች አጋልጠው ለሚኳትኑት ጤና ባለሙያዎች አስበው ያውቃሉ? አዎ ባለሙያዎቹ ጦርነት ላይ ናቸው። እነሱ የጦርነቱን ድል እንዲቀዳጁ የእርስዎን በቤት መቀመጥ ይሻሉ። ለእርስዎ ጤና ሲሉ ጤናቸውን ለሚያጡ... Read more »
እለቱ ዓርብ፣ ወሩ ግንቦት፣ ቀኑ 21፣ሁኔታው አስፈሪም አስደንጋጭም ነበር፤ምክንያቱ ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር በኢትዮጵያ 137 የተመዘገበበት እለት ነውና።የኩላሊት ሕሙማን ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ገዳይ በሽታ ተደቅኖባቸዋል።የኮሮና ወረርሽኝ የኩላሊት እጥበት(ዲያሊሲስ) ታካሚዎች ላይ ክንዱ... Read more »