
አዲስ አበባ፡– በአዲሱ አዋጅ የምርጫ ተወዳዳሪ እጩዎች የፋይዳ መታወቂያ መያዝ እንዳለባቸው ግዴታ ሆኖም ተቀምጧል ሲል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የፖለቲካ ፖርቲ ምዝገባ እና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅ በተመለከተ በ26 የአዋጅ ድንጋጌዎች ላይ... Read more »

ዜና ሐተታ ሀገራቸውን የሚወዱ ሰዎች በተሰማሩበት የሥራ መስክ ለሀገራቸውና ለወገናቸው ያላቸውን ፍቅር ይገልጻሉ፤ ለሕዝባቸውም ይቆረቆራሉ፤ የሀገራቸውንና የዜጎቻቸውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥም ይታትራሉ፤ ይተጋሉ። ጥናቶች እንደሚያመላክቱት፤ የህንድ ዜጎች አማራጭ ካላጡ በስተቀር ከራሳቸው ሀገር ምርቶች ውጭ... Read more »

ጋምቤላ፡– ከደቡብ ሱዳን ወደ ጋምቤላ ክልል ዘልቀው የሚገቡ ሰርጎ ገብ ታጣቂዎችን በተደጋጋሚ የሚፈጽሙትን ህጻናትን የመውሰድና ከብቶችን የመዝረፍ ወንጀል ለማስቀረት እየተሠራ ነው ሲል የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ... Read more »

ጎንደር፦ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የማህበረሰብ ትስስር እንዲፈጠር ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ተሞክሮ በመውሰድ መሥራት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስቴር ገለፀ። የሰላም ሚኒስቴር ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የቃል ኪዳን ቤተሰብ የልምድ ልውውጥ... Read more »

የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና የ‹‹ኤም23›› (M23) አማፂ ቡድን የምስራቃዊ ኮንጎ ግጭትን ለማስቆም በኳታር፣ ዶሃ፣ የሰላም ስምምነት መፈራረማቸው ተገልጿል፡፡ ይህ ስምምነት አማፂያኑ ከወራት በፊት ጥቃታቸውን ከከፈቱ በኋላ በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረገ የመጀመሪያው ቀጥተኛ... Read more »

ዜና ሀተታ ዳግማዊ ዓድዋ በመባል ለኢትዮጵያ ዳግም ኩራት የሆነው እና የኢትዮጵያን ልጆች ከጫፍ እስከ ጫፍ አንድ አድርጎ ያስተሳሰረው የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የጎረቤት ሀገራትን እና የዓለም አቀፍ ድርጅቶችን ተጽዕኖ ተቋቁሞ በምረቃ ዋዜማው... Read more »

ሀዋሳ፡– የማህበረሰብ አቀፍ ጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማጎልበት በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ ተግባራት በአንድ ዓመት ውስጥ የተጠቃሚዎች ቁጥር 10 ሚሊዮን ጭማሪ ማሳየቱን የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ የጤና መድህን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »
– የኮሪዶር ልማቱ ከተማዋን ተጨማሪ ውበት እያጎናጸፋት መሆኑም ተገልጿል ጎንደር፦ የጎንደር ከተማን የመጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት እየተሠራ ነው ሲል የከተማዋ አስተዳደር አስታወቀ። በከተማዋ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት ለከተማው ተጨማሪ ውበት ከመስጠት ባለፈ፤... Read more »

ባሕር ዳር:- በሀገሪቱ ለፍትሕ አገልግሎት ጥያቄ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የዳኝነት ተቋማትን የማዘመን ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምሕረት ገለጹ። በግልጽ ችሎት የመዳኘት፣ ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ ወጪ ቆጣቢ፣ ወጥነት እና... Read more »

-ፎረሙ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎችን ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ የሚያሳድግ ነው ጎንደር፦ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መቋቋም በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተቋማቱን ዓለም አቀፍ ተፅፅኖ እንደሚያሳድግ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ፎረሙ የምርምር ጉባኤዎች፣ የልምድ ልውውጦች፣ የድኅረ ምረቃ ሥልጠናዎችን... Read more »