
አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የየተቋማቱ ኃላፊዎችና መምህራን ሥራቸውን በአግባቡ እየተወጡ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው... Read more »

በማህበራዊ ሚዲያ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመኪና አደጋ እንደደረሰባቸው ተደርጎ እየተናፈሰ ያለው ወሬ ሃሰት መሆኑን የክልሉ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ተናገሩ። በምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃ ከተማ ሰሞኑን በተከሰተው... Read more »

የጤፍ እርሻ መሬታቸውን ለልማት ሲጠየቁ ቅሬታ ቢኖራቸውም በአሁኑ ወቅት አገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች ማስወገጃ ተገንብቶ መመልከታቸው ግን ደስታን እንደፈጠረላቸው በአዳማ ከተማ ልዩ ስሙ መልካ አዳማ ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡ ተቋሙ የበርካቶችን ሕይወት የሚያተርፍ እንደሆነም... Read more »

‹‹ዝዋይ አዋሳ ዝዋይ…›› በአንድ በኩል የሚሰማ የተሽከርካሪ ረዳቶች ድምፅ ነው። በሌላኛው ጠርዝ የቀኑን ብርሃን በጫት መቃምና በሺሻ የሚያሳልፉ የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት ሌቱን ሲዋትቱ የሚያድሩ የወሲብ ተዳዳሪ ሴቶች የምሬት ሕይወታቸውን የሚያሳብቅ ጫጫታ አዕምሯቸው... Read more »

አዲስ አበባ፡- ለድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታዎች የሚሰጠው ክትባት በበጀት እጥረት ምክንያት ከታህሳስ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ በመቋረጡ ለእንስሳት ጤና ስጋት መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ድንበር ዘለል ተሻጋሪ በሽታዎች መከላከልና ቁጥጥር ዳይሬክተር... Read more »

በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተነሱ ግጭቶችን ለማስቆም የሃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን ይህንን ሚናቸውን እንዲወጡ ምቹ ሁኔታ ባለመፈጠሩና ተቀባይነታቸውም በመቀነሱ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እየተወጡ አለመሆኑን ባሙያዎች ይናገራሉ። ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

ከሚያብዱት ጋር ከማበድ ይልቅ ከአጥሩ ዘለቅ ብለው አይተው ትውልድን የሚያስጠነቅቁ ሰዎችም ሆኑ መገናኛ ብዙኃን ቢኖሩም የማይሰሙት ግን በየጊዜው እየበዙ ናቸው። ልምዳቸው ነው ይጩሁ የሚሉት ይበራከታሉ። ነገር ግን ለመጥፊያቸው መንገዶችን እያስተካከሉ መሆናቸውን አልተረዱም።... Read more »

አዳማ፡- በአዳማ ከተማ የሕብረተሰቡን የልማት ጥያቄዎች ሊመልሱ የሚችሉና 500 ሚሊየን ብር የወጣባቸው ከ20 በላይ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ዛሬ እንደሚመረቁ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ከንቲባ አቶ መስፍን አሰፋ ለአዲስ ዘመን... Read more »

አዳማ፦ በባህላዊ መንገድ ሲሰጥ የኖረውን የኢስላማዊ ትምሕርት በዘመናዊ መልኩ ለመስጠት የሚያስችል፤ በኢትዮጵያም የመጀመሪያ የሆነ ‹ኢማሙ አል ሻፊ› የተባለ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአዳማ ተመርቋል። የዩኒቨርሲቲው መሥራች፤ የኢትዮጵያ እስልምና ጥሪ ማኅበር ፕሬዚዳንትና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ... Read more »

ከደብረብርሃን ወደ አንኮበር በሚወስደው የጠጠር መንገድ በተሽከርካሪ እያዘገምን ነው። አቧራው አንዱን ተሽከርካሪ ከሌላኛው ጋር አላስተያይም እያለ ከመሬት እየተነሳ ይጎን ጀምሯል። እታች ላይ የሚያነጥረው የጠጠር መንገድ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ከነአቧራው አካባቢውን ጥሎ እንደሚጠፋ... Read more »