በፕሮጀክቶች መዘግየት መንግሥት ለ43 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ወጪ ተዳርጓል

– በአዲስ አበባ በኮንስትራክሽን ጥንቃቄ ጉድለት 3ሺ200 ሰዎች ሞተዋል አዲስ አበባ፡- ባለፉት 10 ዓመታት በሜጋ ፕሮጀክቶች መዘግየት መንግስት ለ43 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ወጪ መዳረጉ ተገለፀ። በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በኮንስትራክሽን ሥፍራዎች ጥንቃቄ... Read more »

የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል ምስረታ ይፋ ሆነ

የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል ምስረታ ይፋ ሆነ።  የማዕከሉ  ምስረታ  ይፋ  የተደረገው በህንድ እየተካሄደ ባለው የ2019 ‹‹የሪስርችና ዲቨሎፕመንት›› ጉባኤ ላይ ነው።   የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) ከህንድ የሳይንስና ቴክኖሎጂ፣... Read more »

ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ የስምንት ተጠርጣሪዎች የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት  ዛሬ  የካቲት  15 ቀን 2011 ዓ.ም  ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ሌሎች ስምንት ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ። የፌዴራሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የቀድሞ የብረታ... Read more »

70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከበረው የኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር ከ5 መቶ ሺህ በላይ አባላትን አፍርቷል

ኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር ትናንት በአዲስ አበባ ራስ ሆቴል ሰባኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን “እኔ የመምህራን ውጤት ነኝ”  በሚል መልዕክት አክብሯል፡፡    የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ በበዓሉ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በሀገራችን... Read more »

ጎልማሳው የ108 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው የጅማ ነዋሪ

ወጣት የሚመስሉት የ108 ዓመት የጅማው አዛውንት ኮለኔል ርጃል ኡመር ይባላሉ፡፡ ኮለኔል ርጃል በ1903 ዓ.ም  የተወለዱ  ሲሆን  አሁን ላይ ዕድሜቸው  103 ዓመት እንደሆነ  ይናገራሉ፡፡ ይሁን እንጂ እድሜቸው 108 መሆኑን ሲናገሩ ብዙዎቹ እንደማያምኗቸው ይናገራሉ፡፡... Read more »

አብዛኛው ትምህርት ቤቶች የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ለመቅረፅ የሚመቹ አይደሉም ተባለ

የትምህርት ሚኒስተር አብዛኛው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች  የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ለመቅረፅ የሚመቹ ተቋማት እንዳልሆኑ ገለፀ። የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌጤ ዛሬ የትምህርት ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ በመኮንኖች ክበብ ከሰራዊት አባላት ጋር... Read more »

አራተኛው የኢትዮ – ኤርትራ የሚኒስትሮች የምክክር መድረክ ተካሄደ

አራተኛው የኢትዮ-ኤርትራ የሚኒስትሮች የምክክር መድረክ  ተካሄደ፡፡ መድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳልህ በተገኙበት በትናንትናው ዕለት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ  ነው የተካሄደው። በዚህም በሁለቱ ሀገራት... Read more »

ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ህጋዊ መስመር የማስያዝ ስራ ከመቼም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ

የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ከየካቲት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚያደርገው አምስተኛው የጨፌው የስራ ዘመን አራተኛ ዓመት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ወደ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከአጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »

የአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ ለፊታችን ሰኞ ተቀጠረ

ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምዖንና በአቶ ታደሰ ካሳ ተጨማሪ ቀጠሮ ላይ ለመወሰን የፊታችን ሰኞ የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡በጥረት ኮርፖሬት የመሪነት ዘመናቸው በሀብት ብክነትና ምዝበራ የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምዖንና... Read more »