የቆዳ ቦርሳዎችን በደንበኞች ትእዛዝ የምትሠራው ዲዛይነር

ሴቶች ከቤት ውጪ በሚያደርጓቸው ማናቸውም እንቅስቃሴያቸው ቦርሳ አይለያቸውም። ከቤት ለመውጣት ሲያስቡም እንደ ዋዛ ያላቸውን ቦርሳ ያዝ አድርገው አይወጡም። ከልብሳቸው እና ከሚገኙበት ሁነት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል ቦርሳ ይመርጣሉ። የቦርሳቸው አገልግሎት እቃዎችን ከመያዝ... Read more »

 አስገራሚ የእግር ኳስ ሕጎች

የእግር ኳስ ሕጎች ከመብዛታቸው የተነሳ አንድም ሳይቀር ሁሉንም ጠንቅቆ የሚያውቅ የስፖርቱ ባለሙያ የለም ማለት ባይቻልም፣ በእግር ኳስ ውስጥ ያሉ አሠልጣኞችና ፕሮፌሽናል ሰዎች ሁሉ ያውቋቸዋል ማለትም ድፍረት ይሆናል። ፊፋ በየጊዜው በርካታ ሕጎችን ያሻሽላል፡፡... Read more »

 የቲያትር ንግስቷ – ባዩሽ

ለኪነ ጥበብ በልክ የተሰፋች ናት ይሏታል። ደራሲም ናት። ምንም እንኳን የግጥም መድብሏ የታተመው እሷ ካረፈች በኋላ ቢሆንም ግሩም የግጥም አዘጋጅ እንደነበረችም ይነገርላታል። ደግሞም በመረዋ ድምጿ በርካታ መጽሀፍትን በትረካ ሕይወት ዘርታባቸዋለች። የቅርብ ወዳጆቿና... Read more »

 የሰገሌ ጦርነት በዛሬዋ ቀን

በኢትዮጵያ ውስጥ ከተደረጉ የጦርነት ታሪኮች ውስጥ የሰገሌ ጦርነት አንዱ ነው። በዛሬው ሳምንቱን በታሪክ ዓምዳችን ከ108 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት በዛሬዋ ቀን ጥቅምት 17 ቀን 1909 ዓ.ም የተደረገውን የሰገሌ ጦርነት ዘርዘር አድርገን እናስታውሳለን።... Read more »

 የቱሪስት ፍሰቱን ለማሳደግ ሌላኛው መላ

ቱሪዝም የበርካታ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎን የሚጠይቅ ዘርፍ ነው። በዓለማችን ካሉ ታላላቅ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የስራ እድል በመፍጠር ረገድም ወደር አይገኝለትም። ከአለም ሰራተኞች 10 በመቶ የሚሆኑት በቱሪዝም ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው። በዚህ መነሻ መንግስት፣ የግሉ... Read more »

 ዋልያዎቹ በአዲስ አሰልጣኝ የቻን ማጣሪያን ይጀምራሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከሳምንት በፊት በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከጊኒ ጋር ያደረጉትን ሁለት ጨዋታ በሽንፈት ከደመደሙ በኋላ ፊታቸውን ወደ ሌላ አህጉራዊ ተሳትፎ መልሰዋል። በሀገር ውስጥ ሊጎች ብቻ የሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚሳተፉበት የአፍሪካ... Read more »

 የኛ ቤት ጀበና

እሳት ያተከነውን ጀበና ከምድጃው ላይ መንጥቃ አወጣችው። ቻይነቱ ይገርማል፤ እየተጠበሰም ቢሆን ፍልቅልቅ ፈገግታውን ይጋብዛል። ቡና ቀዳችና ከቆሎውም፣ ከቂጣውም፣ ከልስሱም ቆንጥራ ቆሌ ተቋደስ ብላ በአራቱም ማዕዘን ረጨችው። ይህን ያደረገችው ከቆሌ በፊት ሰው ከቀመሰው... Read more »

 «ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ በማቅረቧ ኮርተናል»  የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ

ኢትዮጵያ የ2029ኙን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄ ማቅረባ እንዳኮራቸው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ ተናግረዋል። ካፍ 46ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ አድርጎ ከትናንት በስቲያ ባጠናቀቀበት ወቅት ፕሬዚዳንቱ በሰጡት መግለጫ፣... Read more »

“ኢትዮጵያ በ2029 የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት አቅም አላት” ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር )

ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት አቅም እንዳላት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት በስቲያ ምሽት ለካፍ ፣ለፊፋ ፕሬዚዳንቶች እና ለካፍ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች በታላቁ ቤተ-መንግሥት የእራት... Read more »

 ኢትዮጵያ በታዳጊዎች የሜዳ ቴኒስ ውድድር የወርቅ ሜዳሊያን አስመዘገበች

ዓለም አቀፍ የታዳጊዎች ሜዳ ቴኒስ ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለአንድ ሳምንታት ተካሄዶ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ በውድድሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በወንዶች ጥንድ ፉክክር የወርቅ ሜዳሊያ አስመዝግባለች። ከሃያ በላይ የዓለም ሀገራት የተሳተፉበት ይህ ውድድር በኢትዮጵያ ቴኒስ ፌዴሬሽንና... Read more »