ያላለቀ ትናንት

 ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)  ደረቱ ላይ ናት አይኖቿን ከድና ዝምታ ውጧት:: ረጅም ጸጉሯ ከጀርባዋ ሸሽቶ እንደ ሸማ ሁለቱንም አልብሷቸዋል:: ቀይ ናት በወናፍ እንደ ፋመ የምድጃ እሳት ጸበል ዳር እንደ በቀለ... Read more »

ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ኢትዮጵያን አለመምሰል አይቻልም!

 አዲሱ ገረመው እንዴት አደርክ ስትለው የማላድር መስሎህ ነበር ከሚል ነገረኛ ይሰወራችሁ! እናንተ ግን እንዴት አደራችሁ! በያላችሁበት ሰላምን ተመኘሁላችሁ። ዴሞክራሲ የምትለዋ እሳቤ ምስጋና ይድረሳትና ዘንድሮ ከሎሚ ውርወራ አልፈን በቃላት መወራወር መጀመራችን ጥሩ ጅማሮ... Read more »

ለፋሽን ዘርፍ ዕድገት “ሕብረት” አማራጭ የሌለው መፍትሄ

በዳግም ከበደ የፋሽን ኢንዱስትሪው ሠፊ ዘርፍ ነው። በውስጡ በርካታ ሙያዎች አሉት። ይህን ጥቅል ዘርፍ ሙሉ ለሙሉ የመረዳት ችግር ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ይነገራል። በተለይ ሕብረት የጎደላቸው በተናጠል የሚደረጉ ጥረቶች የሚፈለገው ውጤት እንዳይመጣ እንቅፋት... Read more »

እውን እኛ እምነት ላይ የቆምን ነን ?

ተገኝ ብሩ  “ሰዎች ሊያደርጉላችሁ የምትወዱትን ሁሉ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው::” ሁሉንም የእምነት ተቋማት የሚያቅፍ ወርቃማ አባባል:: ሃይማኖቶች ሁሉ በጎን ያዛሉ፤መልካም ያልሆነን ይከለክላሉ:: አማኞች ለእምነታቸው ከተገዙና እምነታቸው የሚያዘውን በትክክል ከተገበሩ ደግሞ ምድር ላይ... Read more »

ፎቶ ግራፍና ፋሽን- ጥብቅ ዝምድና

 ዳግም ከበደ  ከዚህ ቀደም በፋሽን አምድ ላይ ስለ ፋሽንና እርሱን አስመልክተው በሚዘጋጁ ሳምንቶች ዳሰሳ ማድረጋችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ ይህን ዘርፍ ሙሉ ከሚያደርጉ ሙያዎች ውስጥ ቀዳሚ ስፍራ ከሚሰጣቸው መካከል አንዱ የሆነውን የፎቶግራፍ ሙያና... Read more »

የ“መሬት ለአራሹ” አዋጅ

አብርሃም ተወልደ በኢትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ሚና ከሚሰጣቸው ታሪኮች መካከል የ“መሬት ለአራሹ” አዋጅ ይጠቀሳል።የየካቲት 1966 አ.ም ህዝባዊ አመጽን ተከትሎ ወደ ስልጣን የመጣው ወታደራዊ መንግስት /ደርግ/ “መሬት ለአራሹ” የተሰኘውን አዋጅ ያወጀው የካቲት 25 ቀን... Read more »

ለተወላገደ ጥሪህ የቀና “አቤት” አትጠብቅ

ተገኝ ብሩ  ባሻዬ ላማረ ምላሽ የተስተካከለ ጥሪ መሰረት መሆኑን ፈፅሞ እንዳትዘነጋ።“ማን አንተ” ብለህ ጠርተህ “ወዬ”ን ከጠበክ አንተ የማይጠበቅ የምትጠብቅ፤ ያልገባህ ነህ፤ እመን።አንድ ከበደ የተባለ ጓደኛህን ከቤ ብለህ ስትጠራውና ክብደቱን ረስተህ አንተ ብለህ... Read more »

ዱብ ዕዳ

ተገኝ ብሩ  ራሴን መቆጣጠር ቸገረኝ። የሰማሁትን ላለማመን፤ የሆነውን ለመቀበል እየሞከርኩ ነው። ባለቤቴ አይኖቹ በእንባ ርሰው እግሬ ስር ተደፍቶ “የኔ ልዕልት አዎ በድዬሻለው ይቅር በይኝ…የፈፀምኩት ተግባር ፍፁም ስህተት ነው። ለአንቺ ይሄ አይገባሽም ውዴ…በደሌ... Read more »

የሃናን መሀመድ አዲስ የፋሽን መንገድ

ዳግም ከበደ ዲዛይነር ሃናን መሀመድ ትባላለች። የባህላዊ አልባሳትን ዲዛይን በማድረግ ትታወቃለች። በርካታ የፋሽን ዲዛይነሮች ባህላዊ አልባሳት ዲዛይን ተሳትፎ ያላቸው ቢሆንም፣ የእርሷ ስራዎች ግን ያልተለመዱና ከዚህ ቀደም ያልተሞከሩ ናቸው። ዲዛይነር ሃናን በበረራ አስተናጋጅነት... Read more »

የ1966ቱ ሕዝባዊ አመጽ

አብርሃም ተወልደ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሥፍራ ከሚይዙት ክንውኖች መካከል “የ1966 ሕዝባዊ አመጽ”ን ተከትሎ የመጣው አብዮት አንዱ ነው። በወርሃ የካቲት አጋማሽ 1966 ገንፍሎ የወጣው ሕዝባዊ አመጽ በመሠረቱ የከተሜ ንቅናቄ ነበር። አልፎ…አልፎ አንዳንድ... Read more »