የጊዜን ሀያልነት መረዳት

 የሰው ልጅ ሁሉ ንጹህ ሆኖ ነው የተፈጠረው። በልቡ ክፋትና ጥመትን የሚማረው በምድር ላይ መኖር ሲጀምር ነው። ሌቦችንና ዘራፊዎችን ሲያይ መስረቅን፤ አፈ ጮሌዎችን ሲመለከት የምላስ አክሮባት ይማራል። ከአይን አውጣዎች ጋር ሲቀራረብ ክብርና ጨዋነት... Read more »

አንዳንድ እውነታዎች ስለ ደማ ከሴ

የተሳሳተ በመሆኑ መዘናጋት አይገባም። ወረርሽኙ እድሜ፣ ጾታ፣ ዘርና ቀለም ሳይለይ እንደሚያጠቃና ልጆችም ተጠቂዎች እንደሚሆን ተገንዝበው ሊጠነቀቁ ይገባል ብሏል። እንዲሁም በሽታው ጥቁሮችንም አይዝም የሚባለው ውሸት ነው። በጤናው ዘርፍ ብዙ ተጉዘዋል የሚባሉ ሀገሮችን በከፍተኛ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ማክሰኞ ሐምሌ 28 ቀን 1962 ዓ.ም የታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከህመም እፈውሳለሁ በሚል የሴቶችን ጉንጭና ጡት እየመጠጠ ገንዘብ የተቀበለ ሰው ፍርድ ቤት መቅረቡን በመግለጽ ተከታዩን ዘገባ አስነብቦ ነበር። ጉንጭና ጡት በመምጠጥ ህመምተኛን... Read more »

ችግር ወደ ዕድል

ዓለም ለኛ ምቹ እንድትሆን ካልገራናት በቀር በራስዋ ምቹ ሆና አትገኝም። የሚገጥመንን መጥፎ አጋጣሚ ወደ ጥሩ የመለወጥ ልምድ ካለን፤ ችግር ወደኛ መቅረቡ እድል ነው። ችግሩ ሞርዶን፣ አስተካክሎና በፊት ከነበርንበት ሁናቴ ቀይሮ አዲስ ገፅታ... Read more »

አታዘናጉን !

10 መማር ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች አንዱ ማመዛዘን መቻል ነው። እውነታውም ቢሆን የተማረ ሰው በቀላሉ የመኖርና ህይወቱን የመምራት ብልሃት ይኖረዋል። ለሕጎች ተገዥ መሆንን ጭምር ያካትታል። ለመንግሥት አስተዳደር በጥቅሉ ለሕጎች ተገዥ ከመሆን በላይ ለመንግሥት ጠቃሚ... Read more »

ኧረ ቀስቅሱኝ

ወዳጅ መልካም ካልሆነ ሁነት ውስጥ ይመልሳል አይደል? እንድትመልሱኝ ፈለኩ። ያለሁት የማልፈልገው ፈፅሞም ሊሆን ይችላል ብዬ የማልገምተው ቅዥት ውስጥ ነኝ። ወዳጆቼ ቀስቅሱኝ። መቀስቀስ እፈልጋለሁ፤ የማየው፤ የምሰማው፤ ሰመመናዊ ያልተገራ፤ ህልም ውስጥ መቆየቱን አልፈልገውም። ደግሞም... Read more »

የሚሰሩትን አያውቁምና …

ቸልተኝነትና አውቆ ማጥፋት ከስንፍና ይመጣል። ክፋትም መገለጫው ናት። ሲናገሩም ሆነ ሲሰሩና ሲያሰሩ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያቸው ከማስተዋል ውጪ የሆኑ ግለሰቦች አይጠፉም። እነዚህን ሰዎች ታላቁ መፅሐፍ ቅዱሱ እንዲህ ይላቸዋል ‹‹የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው›› ። አንድ... Read more »

እግራችንን እንሰብስብ፤ ቤታችን እንዝጋ!

 የአለም አቀፍ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ለሚደረገው ጥንቃቄ እያሳየነው ያለነው ዝግጁነት እንደ ጣሊያን ዋጋ እንዳያስከፍለን እሰጋለሁ። ብዙዎችም ሊመጣ የሚችለውን ችግር ቀድመው በመተንበይ እያስጠነቀቁን ነው። ነገር ግን አፍንጫው ላይ ነጭ ሽንኩርት፣ ሎሚና... Read more »

ዶክተር ካትሪን ሀምሊን

   • “የኢትዮጵያ እናቶች እናት” በመባል የሚታወቁና የረጅም አመት የማህጸን ሀኪም በመሆን ያገለገሉ ናቸው። •እ.አ.አ በ1924 ሲድኒ አውስትራሊያ ውስጥ ተወለዱ። •እ.አ.አ በ1959 ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ እቅዳቸው ሦስት ሳምንት የመቆየት ብቻ ቢሆንም በርካታ... Read more »

አንዳንድ እውነታዎች ስለ ታላቁ ህዳሴ ግድብ

 የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በ2003 ዓ.ም ተጀመረ። • ግድቡ ሲጠናቀቅ ከ 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ በላይ ቦታ ይይዛል። • የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለመሙላት የሚወስድባት ጊዜ እስከ ሰባት አመት ነው። •... Read more »