ጠንካሮች ያሸንፋሉ “the strongest will survive” ሲሉ የስኬት ምሳሌዎች ይገልጻሉ።እነዚህ በምድራችን ላይ “ትጋትና የማይረታ መንፈስ ባለቤት መሆን ከዓለማችን መልካም በረከቶች ለመቋደስ አማራጭ የሌለው መንገድ” መሆኑን ይናገራሉ። የሰው ልጅ በምቾት እና በነጻነት እንዲኖር... Read more »
ከሥራ አጥነት ከተሰደድኩ በኋላ፤ መቀመጫዬን ክብሬና ኩራቴ ወደ ሆነችው ሥራዬ ላይ አድርጌ ራሷን “ታላቋ” እያለች መጥራት የሚቀናት “ደመወዜን” ቀንም ማታም አስባታለሁ። አባቴ ያለ እርሷ ማን አለኝ። ምንም እንኳ በ30 ቀን አንዴ ብቻ... Read more »
ገና በንጋት ፀሀይ በምስራቅ በኩል ብቅ ስትል የሰው ትርምስ አይታ አርፍጄ ይሆን እንዴ ማለትዋ አይቀርም:: “ዛሬ ነው ዓለም ደስታቸው ዛሬ ነው ዓለም ደስታቸው… ሆሆ የሁለታቸው” የሰርግ ሙዚቃው አካባቢ ላይ የተለየ ድባብ አላብሶታል::... Read more »
ሰውዬው በአንድ የቤተሰብ ትልቅ ሰርግ ላይ ውሏል:: በሰርጉ በጣም ተደስቶበታል:: በተለይ ከብዙ ጊዜ በኋላ ባገኘው ጠጅ ተደስቷል:: በዚህ ዘመን ይህን አይነት ጠጅ ከየት ተገኘ ብሎ ውስጥ አዋቂ ያላቸውን ጠየቀ:: በትእዛዝ በተዋቂ ጠጅ... Read more »
ከስሜታችን ከፍ የምትል ከእኛ የምትልቅ በምክንያት የተገነባች አገር አለችን። ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ለወዳጅም ለጠላትም ግልፅ ነው። በእርግጥ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሆና ለመቆም የምታደርገው ታላቅ ፍልሚያ አንዱ ክፍል ነው። ፀንታና ጠንካራ ሆና ለልጆችዋ ምቹ... Read more »
የምርጫ ቦርድ 11 ሚሊዮን መመዝገቢያ ካርድ አሳተመ 47 ሰዎች ለምርጫ አፈጻጸም በመሠልጠን ላይ ናቸው በየአራት ዓመት አንድ ጊዜ በሚደረገው የሕዝብ እንደራሴዎች ምርጫ መሠረት፤ለሦስተኛ ጊዜ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል የሚሆኑ የሕዝብ እንደራሴዎች... Read more »
የሀገር ባህል ልብስ በኢትዮጵያ በጣም እየተወደደ እና እየተለመደ የመጣ ነው፡፡አሁን ላይ በተለይ በወጣቱ ዘንድ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችና ስብሰባዎች እንዲሁም ክብረ ዓላት ሲኖሩ የባህል አልባሳቱ እንደ ፋሽን የሚዘወተሩ የሚለበሱ ሆነዋል፡፡ለዚህ ደግሞ ዲዛይን የሚያወጡ... Read more »
እየተጠናቀቀ ባለው ግንቦት ወር አያሌ ሊታወሱ የሚገባቸው ታሪኮች ተከስተዋል፡፡ የተወሰኑትንም በዚህ የሳምንቱ በታሪክ አምዳችን ይዘን በመቅረብ ታሪካቸውን ልናጋራችሁ ሞክረናል፡፡ ለዛሬ ደግሞ ከታሪካዊ ክስተቶች መካከል አንዱ ወደ ሆነውና በ18ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ወደ... Read more »
ቦሌ ዛሬ እንደ ተለመደው በጠዋቱ ዘንጣለች። እስቲ ከናጠጠው መንደሬ ልውጣና “ዎክ” ላድርግ አለች። ተወልዳ ካደገችበት ቀዬ ለመሄድ ሽቅብ አቀበቱን ተያይዛ ከተጓዘች በኋላ መኪናዋን አንድ ቦታ ላይ አቁማ ወረደች። አይስክሬሟን እየላሰች የመኪና ቁልፏን... Read more »
ኢትዮ ቴሌኮም በአገሪቱ ሁሉም መአዘናት እያስጀመረ ባለው በ4ተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ምረቃ ለመታደም ደሴ ተገኝቻለሁ። ደሴ ከተማ በአማራ ብሄራዊ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች አንዷ ስትሆን፣ ከአገራችን ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ... Read more »