ለችግር ያልተበገረ ማንነት

ገብረእየሱስ ድህነት በፈጠረበት ጫና ትምህ ርት ቤት ገብቶ የመማር ሃሳብ አልነበረውም። የእሱ ዋነኛ የዕለት ተዕለት ተግባር ከብቶችን በእረኝነት ማሰማራት እና ከመስክ አውሎ አጥግቦ ወደ ቤት ማስገባት ነበር። ሆኖም እረኝነት ሥራ በጣም ከባድ... Read more »

የጋብቻ ሥነሥርዓት በአሣግርት ወረዳ

በሰሜን ሸዋ ዞን ከአንድ የሕይወት ምዕራፍ ወደ ሌላ የሕይወት ምዕራፍ የሚያሸጋግረው የጋብቻ ሥነሥርዓት ፈረጀ ብዙ መልክ አለው። ሥርዓተ ሂደቱ እምብዛም ባይሆን ከቦታ ቦታ የሚለያይበት የተወሰነ ባህሪያት እንዳለው መረጃዎች ያመላክታሉ። የሰሜን ሸዋ ዞን... Read more »

የዓይነ-ስውራኑ ቤተ-ንባብ

ሊቃውንት ቀለም በጥብጠው ብራና ፍቀው ጽሕፈትን በሚያሳልጡበት በዚያ ዘመን ዓይነ ስውሩ መምህር ኤስድሮስ በድም ጫማ እያነበቡ “የላይ ቤትና የታች ቤትን“ መፍጠሪያ ጽንሰ ሃሳብ ያፈለቁ የትርጓሜ ሊቅ ሲሆኑ፤ ንባብን በተመለከተ “እኛ እውሮች ካላነበብን... Read more »

ሙሉጌታ ከበደ (ወሎዬው)

ኢትዮጵያ የጀግኖች መፍለቂያ ናት። በየዘመናቱም ስሟን የሚያስጠሩ እና አርአያ የሚሆኑ ልጆችን የምታፈራ ማህጸነ ለምለም ናት። ኢትዮጵያ የብዙ ስመ ጥር ግለሰቦች ሀገር መሆንዋ የታወቀ ቢሆንም ታሪካቸው በአግባቡ በወረቀት ላይ ተፅፎ የተመዘገበው የጥቂቶቹ ብቻ... Read more »

ነገረ መሐንዲሶቹ

እኤአ በ1919 ከማሳቹሴትስ የቴክኖሎጂ ተቋም (ኤምቲ) ስትመረቅ በዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያዋ ሴት የኤሌክትሪክ መሐንዲስ ነች። የኤሌክትሪክ ምሕንድስና ችግሮችን በብዙ መልኩ መፍትሔ እንዲቸራቸው ያደረገች እውቅ መሐንዲስ ነች። ዛሬ ድረስ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ያበረከተችው አስተዋፅኦ... Read more »

የትምህርት ተደራሽነትና ጥራት – በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

እንደ ሀገር የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማረጋገጥ በመንግሥት በኩል በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ይታወቃል። እነዚህ ተግባራት እውን ለማድረግ ግን ከበጀት ማነስ ባለፈ በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰቱ ግጭቶች ተጨማሪ ፈተና ሆነው ቆይተዋል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል... Read more »

 ከደባርቅ እስከ ኖርዌይ-በስደት የባከኑ ዓመታት

የዛሬ እንግዳችን አስከፊውን የሕገወጥ ስደት ገፅታ ታስቃኘናለች። ‹‹ሕይወታችንን የሚያሻሽልልን አንዳች ተዓምር እናገኛለን›› በሚል ቀቢፀ ተስፋ ባሕር ማዶን መናፈቅ ማቆም እንደሚገባን ልቦለድ ከሚመስለው የግል ተሞክሮዋ እያጣቀሰች ታወጋናለች። ውቅያኖስ ቀዝፈው ለዓሣ ነባሪና ለጥልቁ ባሕር... Read more »

የአፍላ ወጣቶችን እርግዝና ለመቀነስ የሚያስችለው ፍኖተ ካርታ

አድናን መሐመድ ትባላለች። የመጣችው ከሱማሌ ክልል ነው። በ14 ዓመቷ ቤተሰቦቿ በአካባቢው ባህል መሰረት ጋብቻ እንድትፈጽም አድርገዋታል። ይህ ደግሞ በበርካታ የጤና ችግር ውስጥ ለዓመታት እንድታሳልፍ አስገድዷታል። በተለይም የፌሱትላ ተጠቂ ከሆነች በኋላ የገጠማት ችግር... Read more »

ዲጂታል ጉርሻ

የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 4 ኪሎ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ አጥንቷል። ናታን ሥራ መሥራት የጀመረው ገና የሶስተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው። የተለያዩ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ሁለተኛ ደረጃ የሚገኙ ተማሪዎችን የኮምፒውተር... Read more »

“ከተኖረው ያልተኖረው”

ከባሕር በሚልቀው ሰፊ መናፈሻ ውስጥ ብቻዋን ተቀምጣ “በፍቅር እስከመቃብር” ትረካ ትቆዝማለች። የፈካ አሊያም የተጎሳቆለ የሕይወት ገጽ ባየሁ ቁጥር ማንነታዊና ምንነታዊ ይዘቱን እበረብር ዘንድ አመሌ ነውና ምን ሆና ይሆን? የሚል ጥያቄ ሆዴን ቢቆርጠኝ... Read more »