የቦረና ኦሮሞዎች በረሃማ የአየር ንበረት ባለው አካባቢ ለዘመናት ባህላቸውን ጠብቀው የኖሩ ህዝቦች ናቸው። በተለይ የገዳ ስርዓትን ጥንታዊ ትውፊት በመጠበቅና ለትውልድ በማስተላለፍ ከሁሉም የተለዩ መሆናቸው ይነገርላቸዋል። የቦረና ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ ውስጥም ኬንያ ውስጥም የሚገኙ... Read more »
አንድ ሙያ በመልካም ሥነ ምግባር ካልተደገፈ ከቶም የተሟላ ሊሆን አይችልም። ሙያው የሚወደደው በባለሙያው ማንነት ላይ ተመስርቶ፤ ሙያው በማኅበረሰቡ ላይ የሚፈጥረው በጎ ተፅዕኖ መነሻ ተደርጎ ነው። የፊልም ትወና የራሱ የሆነ ልዩ እውቀትና ክህሎት... Read more »
የዓለማችን ኃያላን ሀገሮች ቀደም ብለው ወጣቱን ትውልድ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሥራ ዘርፍ ኮትኩተው በማሳደግ ለችግሮቻቸው መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ሥራዎችን በየትምህርት ተቋማቱ እንዲሠሩና ትምህርት እንዲቀስሙ በማስቻላቸው ዛሬ ላይ የቴክኖሎጂው ማማ ላይ የደረሱ ሲሆን፤... Read more »
‹‹ፖለቲካ ከሸፍጥ፣ ከእልህ፣ ከማጭበርበር፣ ከሴራና ከተንኮል ነጻ ወጥቶ ከእውነተኛ ትግል ጋር የሚታረቀው በእኔና በእናንተ ትውልድ እንዲሆን እፈልጋለሁ፡፡ ይህን ለማድረግ ደግሞ ንግግር እጅግ ቁልፍ ነው፡፡ ካልተነጋገርን አንተዋወቅም፤ ቃል ካልተለዋወጥን አንግባባም፤ አለመግባባት ጥላቻን ይወልዳል፤... Read more »
ጥቂት የማይባሉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በዓለማችን ለተለያዩ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ አካላዊና ስነልቦናዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ጉዳዩን ለማስተናገድ እየተደረገ ያለው ጥረትም እጅግ አዝጋሚና ተስፋ አስቆራጭ ነው፡፡... Read more »
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህክምና ቡድን በተያዘለት መርሀ ግብር መሰረት በሚገባ ተዘጋጅቶ ምርመራውን ለማድረግ ባለፈው ሐሙስ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ደርሷል፡፡ ሆስፒታሉ ከጥር 1 እስከ 30 የሚከበረውን የጤና እናትነት ወርን አስመልክቶ በአራት ሚኒስቴር መሥሪያ... Read more »
ህይወት ቁጥር ስፍር በሌላቸው ፈተናዎችና ከባድ ጥያቄዎች የተሞላች ትምህርት ቤት መሆኗን ማንም ይረዳዋል። ህይወት በፈተና የተሞላች ነች። ፈተናውን የሚያልፍ ይኖርባታል። የህይወትን ፈተና ለማለፍ ፅናትን፣ ብርታትንና ትዕግስትን ይጠይቃል። የአካል ጉዳት ባለባቸው ሰዎች... Read more »
የቦረና ኦሮሞዎች በረሃማ የአየር ንበረት ባለው አካባቢ ለዘመናት ባህላቸውን ጠብቀው የኖሩ ህዝቦች ናቸው። በተለይ የገዳ ስርዓትን ጥንታዊ ትውፊት በመጠበቅና ለትውልድ በማስተላለፍ ከሁሉም የተለዩ መሆናቸው ይነገርላቸዋል። የቦረና ኦሮሞዎች ኢትዮጵያ ውስጥም ኬንያ ውስጥም የሚገኙ... Read more »
ኢትዮጵያና የሲኒማው ዓለም የተዋወቁት በእምዬ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ነው። ይህም የዓለማችን የመጀመሪያው ፊልም እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1895 ተጠናቆ በፓሪስ ከተማ ለእይታ ከቀረበ ሦስት ዓመታት በኋላ ነው። በኢትዮጵያ ፊልም ዙሪያ /A Brief overview... Read more »

የጤፍ እርሻ መሬታቸውን ለልማት ሲጠየቁ ቅሬታ ቢኖራቸውም በአሁኑ ወቅት አገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው መድኃኒቶች ማስወገጃ ተገንብቶ መመልከታቸው ግን ደስታን እንደፈጠረላቸው በአዳማ ከተማ ልዩ ስሙ መልካ አዳማ ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡ ተቋሙ የበርካቶችን ሕይወት የሚያተርፍ እንደሆነም... Read more »