‹የአገልግሎቱ  ቅሬታ ምንጭ የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም ነው››    ዶክተር ይርጉ ገብረሕይወት   በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክሊኒካል ሰርቪስ  ዳይሬክተር

ከህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ ቅሬታ ከሚቀርቡባቸው የህክምና ተቋማት ውስጥ አንዱ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሆኑ ይታወቃል፡፡ የህክምና አገልግሎት ለማግኘት  ከተለያዩ የሃገሪቷ ክፍሎች ወደ ሆስፒታሉ የሚጎርፉ ታካሚዎች ቁጥርም ቀላል ባለመሆኑ በአገልግሎት... Read more »

የዋሻው ፈላስፋ ዘርአያዕቆብ

ፍልስፍና፤ እውነት ምንድን ነው? ውበትስ? ተፈጥሮ ምን አላት? ጥበብስ እንዴት ትገኛለች? በሚሉ እና ሌሎች ጥያቄዎች አንድን አስተያየት ለምንና እንዴት እውነት ወይም ሀሰት መሆኑን ስለማጠየቅ እና ስለማወቅ የሚደረግ ምርምር ነው። ፈላስፋ የሚባሉ ሰዎችም... Read more »

በሀይቅ በረከት ችግርን ለመርታት

ደማቅ አለፍ ብሎ ደብዛዛ ቀለም የተቀባች ነች ህይወት፡፡ ዛሬ መነሻና መገኛቸው እታች ቢሆንም ህልም አልመው ነገን ተስፋ አድርገው እላይ ለመድረስ እየተጉ የሚገኙ ወጣቶችን የህይወት ውጣ ውረድ ልናወጋችሁ ወደድን፡፡ ያገኘናቸው የሃዋሳ ሃይቅ የሚለግሰውን... Read more »

የሞስዬ ብሔረሰብ ባህላዊ የአስተዳደር ሥርዓት

ኢትዮጵያ በፍቅርና በአንድነት የሚኖርባት ሰፊ የባህል ውቅያኖስ ናት፡፡ ከሰሜን ጫፍ እስከ ደቡብ፣ ከምዕራብ መነሻዋ እስከ ምስራቅ መዳረሻዋ በርክተው የሚገኙት ሀገረ ሰባዊ ባህላዊ ትውፊቶች፣ እሴቶች፣ ወጎች፣ ባህላዊ የአስተዳደር ሥርዓቶች የዚህች ውብና ድንቅ አገር... Read more »

የጃንሜዳው የሃርሞኒካ የቃል ግጥሞች

በጥምቀት በዓል ሲከበር ጃንሜዳ ነበርኩ። ወትሮ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የሚታወቀው ስፍራው በበዓል አክባሪ ሰዎች ተሞልቶ ነበር። ሚሊዮኖችን ዋጥ አድርጎ አላየሁም በሚለው ሰፊው የጃንሜዳ ግቢ ደግሞ ከሃይማኖታዊ ክንውኖች ባሻገር የተለያዩ ዓይነት ጨዋታዎች ተስተናግደዋል። በጥምቀተ... Read more »

ሴቶችን በማሰልጠን ወደ አመራርነት

ሴቶች የህብረተሰቡ ግማሽ አካል እንደመሆ ናቸው በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የሚኖራቸውም ተሳትፎ በዛው ልክ መሆን እንዳለበት ቢታመንም በተግባር ግን ያላቸው ተሳትፎ በሚጠበቀው ደረጃ አይደለም። በተለይም በአመ ራርነትና በውሳኔ ሰጪነት ላይ የሚገኙት ሴቶች... Read more »

አፍላነት ለብርታት

ከረዥም ዓመታት በፊት የተለየሁትን አብሮ አደግ ጓደኛዬን የአራት ኪሎው የቆጥ መሻገሪያ ፊት ለፊት አገናኘኝ፡፡ ለአፍታ ቆመን ተሳሳምን፡፡ ሌላ ተላላፊ ከነመኖሩ ዘንግተነዋል፡፡ ደንግጠን ተላቀቅን፡፡ እንደ ልጅነታችን ትከሻ ለትከሻ ተቃቅፈን በአቅራቢያው ከሚገኝ አንድ ካፍቴሪያ... Read more »

“ማቴዎስ ወንዱ…” ከልጅ እስከ አዋቂ!

ልጆች የእግዚአብሔር ውድ ስጦታዎች ናቸው፡፡ እናትነት ደግሞ በምንምና በማንም ሊተካ የማይችል፤ ለሴት ልጅ ብቻ የተሰጠ ትልቅ የተፈጥሮ ጸጋ ነው፡፡ ታዲያ ይህ ጸጋ በብዙ ጣርና ምጥ፤ በተለያዩ ድካምና ፈተናዎች ሰቆቃ የታጀበ ነው፡፡ እናት... Read more »

መስፋት የሚጠይቀው የአለርት ድንገተኛ ህክምና አገልግሎት

የድንገተኛ አደጋ ህክምና ማእከል ሰዎች በልዩ ልዩ አደጋዎች ምክንያት የከፋ ጉዳት ሲያጋጥማቸው ከፍተኛ የህክምና አገልግሎት የሚያገኙበት ነው፡፡ እያደገ የመጣውን የሰዎች ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ የሚከሰቱ አደጋዎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከቱ በመምጣቸው የድንገተኛ... Read more »

«አገር የሚለውጥ የካሪኩለም ሥራ ቢኖረኝም መንግሥት ሊመለከተው አልቻለም»- ፕሮፌሰር መኮንን አሰፋ

የ75 ዓመት አዛውንት ናቸው። አሁንም ከሥራ ጋር ጥብቅ ወዳጅነት መስርተው ይኖራሉ። እንደወጣት ሮጠውና ተግተው ይሰራሉ። በዚህም ብዙዎች ይቀኑባቸዋል። በተለይ በምርምርና ስርዓተ ትምህርት ቀረጻ አንቱታን ያተረፉ በመሆናቸውና አሁንም እያስተማሩ በመገኘታቸው ግዴታን መወጣት እንደእርሳቸው... Read more »