‹‹አይቻልምን በይቻላል” የሰበሩ የበረሀ ንግስት››

ብዙዎች “ይህማ አይቻልም” የሚሉትን ሥራ መሞከር ይወዳሉ። ሴትነታቸው አንድም ቀን ከሥራ አግዷቸው እንደማያውቅ ያስረዳሉ። የወንድ ፣ የሴት ብለው በስራ ላይ ክፍፍል አያደርጉም። ”የወንዶች ብቻ” የሚባለውን ከባድ መኪና(ተሳቢ) ያለረዳት በረሀ አሽከርክረውታል። የመካኒክነት ሙያ... Read more »

ለሁሉም ልጆች እናቶች

ሌሊቱ ተጋምሶ ንጋቱ እስኪቃረብ ዕንቅልፍ በአይኗ አይዞርም።ጨለማው ገፎ ብርሀን እኪታይም ትዕግስት ይሉትን አታውቅም። በሀሳብ ውጣ ውረድ ስትጨነቅ ያደረችበትን ጉዳይ ልትከውን ፈጥና ከመኝታዋ ትነሳለች።የቤት የጓዳ ጣጣዋ ደግሞ በቀላሉ የምትተወው አይደለም።ለልጆቿ ቁርስ ማዘጋጀት፣ አባወራዋን... Read more »

ወጣት ሴት አብራሪዎች በመካከለኛው ምስራቅ ሰማይ ስር

ሁለቱም ቀላ ያሉ ናቸው፤ ኧረ እንዲያውም አንዷ ብስል ቀይ የሚሏት አይነት ነች። ተክለ ቁመናቸውን ላስተዋለ ደግሞ ቀጠን ብለው መለል ያሉ ናቸው። ፊታቸው ላይ የወጣትነት ስሜት ሲፍለቀለቅ ይስተዋላል። ወጣቶቹ የልጅነት ህልማቸው አውሮፕላንን ማብረር... Read more »

‹‹ሴት ወደ ማጀት”ን ታሪክ ያደረጉ ተመራማሪ››

 ሴቶች ወደ ማጀት በሚባልበት ማህበረሰብ ውስጥ አድገው ያለውን የስራ ጫና ተቋቁመው ለስኬት የበቁት ጥቂት ሴቶች ናቸው። እነዚህም ቢሆኑ የኑሮን ዳገት ቧጠው በርካታ ውጣ ውረዶችን በማለፍ አሁን ያሉበትን የተስፋ ብርሃን ለማየት ችለዋል። ዛሬ... Read more »

‹‹ በዳዴም ቢሆን እየሄድኩ እሰራለሁ›› ወይዘሮ ሙላቷ ደምሴ

ከአዲስ አበባ ከተማ በ35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው የምትገኘው የሆለታ ከተማ። ወይዘሮ ሙላቷ ደምሴ ደግሞ ከ50 ዓመታት በላይ ኖረውባታል። ከትንሽ ስራ ተነስተውም ዛሬ ላይ አንቱታን ያተረፉ ሴት ባለሀብት ለመሆን በቅተዋል። እኛም... Read more »

‹‹ራዕይ፣ ሐሳብና አቋም ፆታ የላቸውም›› ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ

 የአይቻልምን መንፈስ የደፈሩ፣ ‹‹ሴት ናት አትችልም…›› በሚል በሰፊው ተንሰራፍቶ የቆየውን የተሳሳተ አመለካከት ሰብረው ሴትነት ፆታ እንጂ የመቻልና ያለመቻል ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አለመሆኑን ያስመሰከሩ እናትና እህቶቻችን ከፆታ ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ልዩነቶች ውድቅ መሆናቸውን ያስመሰከሩ... Read more »

እራሱን ከበሽታ የሚታደግ ትውልድ ያሻል

አማረች ዳመና ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በአዊ ዞን ባንጃ ሽኩዳድ በሚባል አካባቢ ነው። ረጅም ቁመናና ጠይም መልከ አላት። መቃ የሚመስለውን አንገቷን እንደዘለቃችሁ በጠባብ የልጅነት ድንቡሽቡሽ ፊት ላይ ቀስት የመሰለ አፍንጫዋ የሚወረወር ዓይንን ተቀብሎ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የለውጥ ጉዞና የወጣቶች ድጋፍ

የኢትዮጵያ ፖለቲካ በአዲስ አስተሳሰብና አሰራር መቃኘት ከጀመረ ከሁለት ዓመት ወዲህ በተለይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እያከናወኑ ባለው ተግባር የህዝብ ድጋፍ አልተለያቸውም:: በቅርቡም በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ታላላቅ የድጋፍ ሰልፎች መካሄዳቸው ይታወሳል:: በኦሮሚያ... Read more »

ተደራሽ ያልሆነው የአንገት በላይ ህክምና

9በመንግስት እምብዛም ትኩረት ካላገኙ የህክምና አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በዚህ የህክምና ዘርፍ የሰለጠኑ ባለሙያዎች ቁጥርም ከአርባ አንድ እንደማይበልጥ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ከእነዚሁ ባለሙያዎች ውስጥ ግማሽ ያህሉ ደግሞ በጡረታ በመገለላቸው ከሙያው ርቀዋል፡፡ ህክምናውን የሚፈልጉ... Read more »

የማኑፋክቸሪንግ መሀንዲሱ ባለራዕይ ወጣት

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶችን በመጠቀም የህብረተሰቡን ችግር በዘላቂነት በሚቀርፉ የምርምርና ፈጠራ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል። በምርምርና በፈጠራ ስራ ግኝቶች የማህበረሰቡን የአኗኗር ዘይቤ በማሻሻል ምርታማ የሆነ የሰው ሀይል በመፍጠር ረገድም ድርሻቸው ላቀ ያለ... Read more »