
ንግድ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው። በተለይም ባለንበት ዘመን የሸቀጦች ልውውጥ እና ፍላጎት በአይነትም በብዛትም እየጨመረ በሄደበት፤ የሀገራት ኢኮኖሚ እድገት በአብዛኛው አምርተው ወደ ገበያ በሚያቀርቧቸው ሸቀጦች እና ሰርቪሶች ተወዳዳሪነት ላይ... Read more »

በማኅበረሰባዊ ሥነ- ቃላችን “ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ” ይባላል። ይህ አባባል ከሁሉም በላይ አንድም የጅብን እውነተኛ ባሕሪ ከመረዳት እና ከእዚህ የሚመነጨውን መሻቱን ከማወቅ፤ ከእዚያም በላይ የጅብ አላዋቂነት የአደባባይ ምስጢር መሆኑን... Read more »

ከሰሞኑ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ረቂቅ ላይ ተወያይቶ እና ግብዓት ጨምሮ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መላኩ ይታወሳል:: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ከሰሞኑ ባካሄደው ስብሰባ ይሄንኑ ረቂቅ በጀት ተመልክቷል::... Read more »

የአንድ ምርጫ ስኬታማነት የሚለካው ከቅድመ ዝግጅቱ ጀምሮ ነው፡፡ በቂ ቅድመ ዝግጅት የተደረገበት ምርጫ ከወዲሁ ከግማሽ መንገድ በላይ በስኬት ጎዳና እንደተጓዘ ይቆጠራል፡፡ ምርጫ የዜጎችን መጻዒ ዕድል የሚወስን ጉዳይ በመሆኑ ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው በልዩ... Read more »

ሰላም የነገሮች ሁሉ ማጽኛ መሠረት ናት:: መሠረት ደግሞ በጠንካራ አለት ላይ ሊገነባ ይገባል:: ይሄ ጠንካራ አለት ደግሞ አንደበት አይደለም፤ የሚሸነግል ምላስም አይደለም፤ ከሚኖር ማንነት የሚመነጭ፣ ከሰላማዊ ሠብዕና የሚወለድ እንጂ:: በኢትዮጵያም ዛሬ ላይ... Read more »

ከፍተኛ እድገት እያስመዘገቡ ያሉ፤ በኢኮኖሚ አቅማቸው አንቱ የተባሉ ሀገራት ለደረሱበት ሁለንተናዊ እድገት ብዙ ዋጋ ለመክፈል የተገደዱ ትውልዶች አሏቸው። ዋጋ ሳይከፈል አልጋ በአልጋ በሆነ የታሪክ ጉዞ ውስጥ ወደ ብልፅግና የመጣ ሀገር ሆነ ማኅበረሰብ... Read more »

በግለሰብ ፣ በማህበረሰብ ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚደረግ ለውጥ ነገን በተስፋ ከመጠበቅ የሚመነጭ መነሳሳት ነው ። ትናንትን በሁለንተናዊ መልኩ በማጤን ፣ ዛሬን ከትናንት በተሻለ በመግራት ነገን በብዙ ተስፋ የመጠበቅ ሠብዓዊ መነቃቃት ነው... Read more »

የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ሕዝቦች ከመጡበት እና አሁን ካሉበት ተጨባጭ እውነታ አኳያ ተመሳሳይ እጣ ፈንታ የሚጋሩ ሕዝቦች፤ በአንድ ይሁን በሌላ አንዳቸው ከአንዳቸው ጋር በባሕል፤ በቋንቋ እና በሀይማኖት የሚተሳሰሩ ናቸው። የቅኝ ገዥዎች አስተሳሰብ ከፈጠረው... Read more »

የአረፋ በዓል በሂጅራ ዘመን አቆጣጠር በ12ኛው ወር በ10ኛው ቀን የሚከበር በዓል ነው። የአረፋ በዓል የሚከበርበት በርካታ ምክንያቶች ቢኖርም ጎልቶ የሚወጣው ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) አንድያ ልጃቸውን እስማኤልን እንዲሰዉ ከፈጣሪያቸው የወረደላቸውን ትዕዛዝ ለመፈጸም ያሳዩትን... Read more »

እንደ ሀገር የክረምቱ ወራት በአንድ በኩል የዝናብ ወቅት እንደመሆናቸው አርሶ አደሩ መሬቱን አርሶ በማለስለስ ዘርና መሬትን አዋድዶ የቀጣይ ዘመን ምርቱን ለማሳደግ ደፋ ቀና የሚልባቸው ናቸው:: በሌላ በኩል፣ ዓመቱን ሙሉ በትምህርት ገበታ ላይ... Read more »