ከቱሪዝም ሃብታችን በአግባቡ ለመጠቀም ለዘርፉ ትኩረት ይሰጥ

ኢትዮጵያ የበርካታ ቱሪስት መስህቦች ባለቤት ናት፡፡ በተባበሩት መንግስታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅትም በዓለም ቅርስነት ከመዘገባቸው ቅርሶች ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሃገር መሆኗን መስክሯል፡፡ እነዚህ የኢትዮጵያ ቅርሶች የኢትዮጵያን ቀደምት ስልጣኔም ጭምር የሚዘክሩ... Read more »

በንግድ ስርዓቱ ላይ ቁጥጥር ይደረግ!

 ”ልጅ ለእናቱ እንቁላል እየሰረቀ እናቴ ይሄን አገኘሁ እያለ ይሰጣታል፤ እናትም ልጇ እውነትም ወድቆ አግኝቶ ነው፣ ለእኔ አስቦ ሰጠኝ እያለች ልጇን አመስግና ትቀበላለች። ጎሽ ጎሽ የተባለው ልጅም በለመደ እጁ በሬ ሲጎትት እጅ ከፍንጅ... Read more »

የታመመው እግር ኳሳችን ፍቱን መድሃኒትን ይፈልጋል!

ገና ከጠዋት ጽንሰ ሃሳቡ እውን ሲሆን መርሆዎቹ ሰላም፣ አንድነት፣ መቻቻልና መከባበር ናቸው። ዘረኝነት፣ ጸብ ግጭትና መናቆር ከቆመበት ዓላማ ጋር በፍጹም የማይሄዱና የሚጸየፋቸው ነገሮች ናቸው። በግጭት እና አለመግባባቶች ተለያይተው የነበሩ ህዝቦች ስፖርት በፈጠረው... Read more »

ተግዳሮቶችን በፅናት በማለፍ በጎ ተግባራችንን ማለምለም ይገባናል!

ባለፉት 27 ዓመታት አምስት አገራዊ ምርጫዎችን በማካሄድ የዴሞክራሲያዊ የምርጫ ተሳትፎን ለማሳደግ የተቻለው አሁን የምንመራበት ሕገ መንግሥት አርቅቀን ተግባራዊ በማድረጋችን ነው፡፡በአሁኑ ወቅት ይህንን በመስዋዕትነት የተገኘውን ህገ መንግሥትና ቱሩፋቶቹን ያልተረዱ አንዳንድ ወገኖች ልዩ ልዩ... Read more »

የዋጋ ግሽበት መንስኤዎች ሊቀጥሉ አይገባም!

በአገራችን በአሁኑ ወቅት የዋጋ ግሽበትን ጨምሮ የስራ አጥ ቁጥር መጨመር፣ የውጭ ምንዛሬ ክምችት እጥረት፣ የወጪ ንግድ ሚዛን መዛባት፣ በአገሪቱ እየተገነቡ ያሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶች በወቅቱ በጥራትና በተበጀተላቸው ሀብት መጠን ልክ አለመጠናቀቅ፣የመንግስት የብድር ዕዳ... Read more »

ህጻናት የወደፊታቸውን ሊያልሙ እንጂ በስራ ሊበዘበዙ አይገባም!

 የዓለም የስራ ድርጅት እኤአ 2002 ጀምሮ ጁን 12/ሰኔ 5 ቀን በየዓመቱ የህጻናት የጉልበት ብዝበዛ እንዲቆም ዓለም አቀፍ መታገያና መታሰቢያ ሆኖ እንዲከበር ወስኗል። ይህንንም ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም ዕለቱ የህጻናት የጉልበት ብዝበዛ እንዲቆም... Read more »

ለሰብአዊ መብት አያያዝ እምርታ ዘላቂነት ይሰራ!

ኢትዮጵያ በሰብአዊ መብት አያያዝ ስትወቀስ ኖራለች፡፡ በተለይ በፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት እንዲሁም በጋዜጠኞች ላይ ይደርስ የነበረው የሰብአዊ መብት ጥሰት ገጽታዋን ክፉኛ አበላሽቶት ቆይቷል፡፡ ሀገሪቱ በለውጥ ጎዳና መጓዝ በጀመረች ባለፈው አንድ አመት ውስጥ... Read more »

ሕግን ማስከበር የህልውናችን አልፋና ኦሜጋ!

የሰው ልጅ ማህበራዊ ፍጡር ነው በማህበራዊ ፍጡርነቱና ኑሮውን ለማሳካት የእርስ በእርስ ግንኙነት ያደርጋል። ይህ የእርስ በእርስ ግንኙነት እንከን አልባና ለስላሳ ሳይሆን በግጭት የተሞላና ትግል ያጠላበት ነው። ስለሆነም አንዱ የአንዱን መብት እንዳይጥስና ጉልበተኛው... Read more »

ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ በሁሉም አቅጣጫ መተባበር ያስፈልጋል

ከነገ ሰኔ 3 ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ የ10ኛ እና የ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና፣ ለስምንተኛ ክፍሎች ደግሞ ክልላዊ ፈተና በየፕሮግራማቸው መሰረት ይሰጣል። የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የሚሰጠው በሁለት ሺ 866 የፈተና... Read more »

የ78 ዓመት ታሪካችን ኩራታችን ነው!

ታሪካችን እንዲህ ይጀምራል… አገራችንን ዳግም የወረረው ፋሽስት ኢጣሊያ በአባት እና እናት አርበኞቻችን መራር ትግል ከአምስት ዓመታት ቆይታ በኋላ አንገቱን ደፍቶ ወደመጣበት ተመለሰ። ይህንን ተከትሎም በውጭ አገር በስደት የቆዩት ንጉሱ ወደ አገራቸው ገቡ፤... Read more »