ህዝብን ለማገልገል የተጀመሩ ስራዎች ይጠናከሩ

ኢትዮጵያ የታሪክ ደሃ አይደለችም፡፡ አያሌ ዘመናትን የተሻገሩና ዛሬም ህያው ሆነው ለዓለም ምስክር የሆኑ የታሪክ አሻራዎች አሏት፡፡ ከአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊት ታሪክ ሲዘክረው ከኖረው የአክሱም ሃውልት ጀምሮ የጎንደር ቤተመንግስት፣ የላሊበላ ውቅር... Read more »

ከፍ ማለትን ከመከላከያ እንማር!

“ቃል የእምነት እዳ ነው!” ይላሉ አበው፤ እናም አንድን ነገር ለማድረግ ሲዘጋጁ ወይም አንድን ኃላፊነት ለመውሰድ ሲታጩ ቀጣይ ስራቸውን በእምነት ለመፈጸም ቃል ይገባሉ። እናም ቃላቸውን ጠብቀው የተቀበሉትን ከግብ ያደርሳሉ። ኢትዮጵያም ለዘመናት የነጻነት ፋና... Read more »

ህዝቡ ወንጀለኛውን የጁንታ ቡድን በማጋለጥ ኃላፊነቱን ይወጣ!!

የሀገር መከላከያ ሠራዊት በጁንታው ላይ ድል በመቀዳጀት የትግራይ ክልልን ከጁንታው ቁጥጥር ነፃ ማውጣቱን ተከትሎ በክልሉ በአሁኑ ወቅት መልሶ የማልማት ሥራ፣ ሰብዓዊ ድጋፍ የማቅረብ እና ወንጀለኞችን አድኖ በቁጥጥር ስር የማዋል ሥራዎች እየተከናወኑ ናቸው።... Read more »

ኃላፊነት የሚሰማው መንግስት!

በትግራይ ክልል የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ሲካሄድ የቆየው የህልውና ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ እየተከናወኑ ካሉ ተግባራት መካክል ወንጀለኞችን አድኖ በቁጥጥር ስር ማዋል እና በክልሉ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ምግብ እና መድኃኒት የመሳሰሉትን የማቅረብ... Read more »

የወንጀለኛው ጁንታ መርዘኛ አስተሳሰቦች ይታከሙ!

ኢትዮጵያ የቀደመ ስልጣኔና አያሌ የድል ታሪኮች ባለቤት በመሆን ለጥቁር ህዝቦች ጭምር ተምሳሌት ሆና የኖረች አገር ብትሆንም፤ ይህንን ገናና ታሪኳን ግን አስጠብቃ ማቆየት አልቻለችም። ይልቁንም እነዚህ ታሪኮች ከጊዜ ወደጊዜ እየተበላሹ አንዴ በድርቅ፣ ሌላ... Read more »

በእያንዳንዱ ሰው ልብ ውስጥ የሰረጸው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት!

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝቡን ሰላምና ደህንነት፣ የሀገርን ዳር ድንበርና ሉአላዊነት የሚያስከብር፤ ከህዝብ የወጣ የህዝብ ታማኝ ልጅ ነው። አፈር ልሶ አፈር መስሎ፣ ጸሀይና ቁር ተፈራርቆበት፣ ዳገት ሸንተረሩን ወጥቶ ወርዶ፣ አካሉን አጉድሎ እና ህይወቱን... Read more »

በከፈለው ልክ ያልተከፈለው የትግራይ ህዝብ

የትግራይ ህዝብ በተለያዩ ዘመናት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስከበርና ሀገሪቱን ከውጭ ወራሪ ኃይል በመታደግ ረገድ የማይተካ ሚና ሲጫወት የቆየ ህዝብ ነው፡፡በሀገር ውስጥም ቢሆን የፊውዳልና ደርግን አምባገነን አገዛዝ በመታገልና ነጻነትና ፍትህ በሀገሪቱ እንዲሰፍን በርካታ መስዋዕትነቶችን... Read more »

ኢትዮጵያዊነትና እውነት ሁሌም አሸናፊዎች ናቸው!

ስግብግቡ፣ ዘራፊውና ነፍሰበላው ጁንታ የተዘረጋለትን የሰላም እጅ ነክሶ በተለይም ከለውጡ ዘመን ወዲህ የሴራ፣ የጭፍጨፋና የግጭት ፊት አውራሪ ሆኖ ኖሯል። ለንጹሀን የትግራይ ሕዝቦች ክብርና ደህንነት ሲባል የሚያከናውናቸው የጥፋት ተግባራት በዝምታ መታለፋቸውም የልብ ልብ... Read more »

በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው በደል፣ እንግልት፣ ግፍና ስቃይ እንዲያበቃ ኢትዮጵያዊነት በቂና ከበቂ በላይ ነው!

መንግሥት ከብዙ ትዕግስትና ሆደ ሰፊነት በኋላ ሕግ የማስከበሩን ሥራ በፍጥነትና በማያዳግም ሁኔታ በስኬት አጠናቋል። ዘመቻው መንግሥት በአስገዳጅ ሁኔታ የገባበት፤ ችግሩም የሀገር ሉአላዊነትን አደጋ ውስጥ የሚከት መሆኑ፣ መላው ሕዝብ ከመንግሥት ጎን ሁለንተናዊ በሆነ... Read more »

በሕዝብ ጠላት የወደሙ መሰረተ ልማቶች በህዝብ ልጆች ተመልሰው ይገነባሉ!

መሠረተ ልማት ልዩ ልዩ የኢኮኖሚ ቅርንጫፎችን ማለትም መንገዶች፣ ወደቦች፣ ድልድዮች፣ አውሮፕላን ማረፊያዎች፣ መጋዘኖች፣ የውሃ ተፋሰሶች፣ የኃይል ማመንጫዎች፣ የባቡር ሃዲዶች፣ ልዩ ልዩ የመገናኛ አውታሮች፣ የውሃና ፍሳሽ ተቋሞች፣ የትምህርትና የጤና አገልግሎቶችና የመሳሰሉትን ያካተተ ነው።... Read more »