አገራችን በአንድ በኩል ለአመታት በተለያዩ የፖለቲካ አስተሳሰቦች ወዲህና ወዲያ ሲናጥ የቆየ የፖለቲካ ስርዓት፣ በሌላ በኩል ደግሞ በዓለም አደባባይ ስማችንን ያጎደፈና በርካታ ዜጎችን ለጎስቋላ ኑሮ የዳረገ ድህነትና ኋላቀርነት ውስጥ ስትዳክር ቆይታለች።ባለፉት ሁለት ዓመታትም... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገር ወስጥ መግባቱን ተከትሎ በመላው ህዝባችን ውስጥ ተፈጥሮ የነበረው መረበሽና መደናገጥ ትዝታው ብዙም የደበዘዘ አይደለም። በአንድ በኩል በሽታው ምንም አይነት መድኃኒት ያልተገኘለት መሆኑ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የመተላለፊያው መንገድ ፍጥነቱና... Read more »
‹‹የሰው ልጅ ህልውናው ቀጣይ የሚሆነው የኑሮው ዘይቤ በግብርናው ላይ የተመሰረተ ሲሆን ብቻ ነው ! ›› የሚል ጠንካራ አስተሳሰብ ይዞ ለሚነሳ ብዙም ተከራካሪ ይኖረዋል የሚል እምነት የለንም።ምክንያቱን ደግሞ በአንድ ምሳሌ ማሳየት ይቻላል።በ1977 ዓ.ም.... Read more »
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ አሁንም ዓለምን ማስጨነቁን ቀጥሏል። አዳዲስ በቫይረሱ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ከቀን ወደ ቀን ቁጥሩ እያሻቀበ ይገኛል። ለቫይረሱ ክትባትም ሆነ መድሃኒት ለማግኘት ጥረቶች እየተደረጉ ቢሆኑም በአሁኑ ወቅት በተጨባጭ የተመሰከረለት መድሃኒትም ሆነ... Read more »
የኮቪድ-19 ቫይረስ ወረርሽኝ በመላው ዓለም መከሰቱን ተከትሎ ስለበሽታው ምንነትና የመተላለፊያ መንገዶች ብዙ ተብሏል። የዓለም ጤና ድርጅትን ጨምሮ በየ አገራቱ ያሉ የጤና ተቋማት፣ ባለሙያዎች እና ተመራማሪዎች መላው ዓለም ስለበሽታው የተሻለ ግንዛቤ ኖሮት የበሽታው... Read more »
በምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ናይጄሪያ የንግድ ማዕከል በሆነችው ሌጎስ የህዝብ እንቅስቃሴ ከታገደ ሳምንታትን አስቆጠሯል። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ‹‹የቫይረሱን መዛመት ለመከላከል ብቸኛው አማራጭ ይሄ ነው ፤ ይህ የሞት የሽረት ጉዳይ ነው›› ብለዋል። ፕሬዚዳንቱ... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ በችግሯ ጊዜ ከጠላት አብረውና ዜጋቸውን በሚጎዳ ተግባር ላይ ተሰማርተው ጡቷን የነከሱ ክፉዎችን አላጣችም። በኢጣሊያ ወረራ ዘመን ለፋሽሸት ያበሩ ሚስጢር ያቀበሉና ወገናቸውን ከጀርባ የወጉ ባንዳዎች ታሪካቸውን አበላሽተው አልፈዋል። ህዝብ አጣብቂኝ ውስጥ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ቤት የሚውሉ ሰዎች ጊዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባቸው ባለሙያዎች ገለፁ። የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ተከትሎ ከስራ በመራቅ በቤታቸው መዋል የጀመሩ ሰዎች ቤት የዋሉበትን አጋጣሚ ውጤታማ በሆነ መልክ... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ዛሬም ለመላው ዓለም ከፍተኛ ሥጋት ሆኖ ቀጥሏል። ዓለምን እያስጨነቀ፣ ህዝብን እያስደነገጠና እያሸማቀቀም ይገኛል። ይሄ ቫይረስ ሃያላንን ለማንበርከክ ጊዜ አልፈጀበትም። ሚሊዮኖችን ከመማረክ መቶ ሺዎችን ከመቅጠፍ የሚያግደው ነገር አልተገኘም። ሥርጭቱን ከአድማስ አድማስ... Read more »
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩትና ልዩ ትኩረት ከሚሰጣቸው በዓላት አንዱ የትንሳኤ ወይም የፋሲካ በዓል ነው፡፡ ይህ በዓል ከበዓሉ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በሚከናወኑ መንፈሳዊ ሥነስርዓቶችና በበዓሉም ዕለት ወዳጅ ዘመድ በጋራና በመተሳሰብ... Read more »